Ethio Daily News

Ethio Daily News True information!!

18/04/2024
17/04/2024
17/04/2024
17/04/2024
17/04/2024
17/04/2024

ሰላማችን የህልውናችን ቁልፍ፤ የብልፅግናችን መሰረት !!

የሀገርን ሉዓላዊነትና የህዝባችንን አንድነት ለማስጠበቅ መስዋዕትነት ጭምር ለመክፈል ወደ ኋላ የማንል ኢትዮጵያውያን ሙሉ አቅማችንን አቀናጅተን ድህነት ላይ ለመዝመት ለዘላቂ ሰላማችን የማንከፍለው ዋጋ አይኖርም።

ከጦርነት አዙሪት በመውጣት ሰላማዊት ኢትዮጵያን ለመጪው ትውልድ ማውረስ ያለፈው ትውልድ የባከነ ቁጭት የዚህ ትውልድ ደግሞ ምርጫውና ተስፋው ነው።

ሰላማችን የህልውናችን ቁልፍ የብልፅግናችን መሰረት በመሆኑ ከግጭት ጠማቂዎች ድግስ ባለመታደምና ሁሉም የሰላም ዘብነቱን በማጠናከር ስለ ሰላም መዘመር እንዲሁም ከፀጥታ ሀይላችን ጎን በመሰለፍ አስፈላጊውን ዋጋ መክፈልን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል።

ለሰላም የሚደረግ እንቅስቃሴ ሁሉ የህይወት መስዋዕትነትን፣ የንብረት ውድመትን፣ መጎሳቆልን፣ መሰደድን፣ ተስፋ መቁረጥን የመሳሰሉ የጦርነትና ተያያዥ ችግሮችን ስለሚያስቀር ስለሰላም የቱንም ያህል ብንፈጥን የቱንም ያህል መስዋዕትነት ብንከፍል ያንስ ይሆናል እንጂ ስለማይበዛ ሁሉም የፓርቲያችን አባላት፣ ደጋፊዎች እና መላው ህዝባችን ሰላምን በኑሯችን ሁሉ ልንተረጉመው ይገባል።

መንግስት መሃሪ ነዉ።መንግስት የሰጠንን እድል እንጠቀም  #እሺ እንበል 😂😂
16/04/2024

መንግስት መሃሪ ነዉ።

መንግስት የሰጠንን እድል እንጠቀም #እሺ እንበል 😂😂

16/04/2024

በሀረሪ ክልል ለሚከበረው ለሹዋሊድ ኢድ በዓል እንኳን አደረሳችሁ! እንኳን አደረሰን።

ኢትዮጵያንም በርካታ ቅርሶች በዓለም ቅርስነት በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀዳሚውን ስፍራን ይዛለች።

በሀገራችን የሚገኙ ሰው ሠራሽ እና ተፈጥሯዊ መስኅቦች በይበልጥ እንዲያድጉና ለሀገራችን የብልፅግና ጉዞ ተጨማሪ ዐቅም መፍጠር እንዲችሉ ፓርቲያችን ልዩ ትኩረት ሰጥቶ በመስራት ላይ ይገኛል።

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሀገራችን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰሱ ቅርሶች ካስመዘገበቻቸው ውስጥ አንዱ ነው።

በተለይም የሹዋሊድ ክብረ በአል የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ እንዲጎለብት ከማድረግ አንፃር የላቀ ጠቀሜታ ያለው በዓል ነው።

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሀረር የምትታወቅበት የአብሮነት እሴትም ጎልቶ የሚታይበትና በከተማዋ የሚገኙ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች በጋራ የሚያከብሩት ክብረ በአል ነው።

የበዓሉ አከባበርም ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ በደማቅ ዝግጅት መከበሩ እንዲቀጥል በቀጣይ አበክረን መስራታችንን እንደምንቀጥል እየገለፅን በአሉ የሰላም የደስታ እና የፍቅር እንዲሆን ፓርቲያችን ብልፅግና ከልብ ይመኛል።

**********************************************

ሐምበይሌ ሹዋሊድ ሞዪሌ አማንቤ አቦረዴኹ አቦረዴኹ !! አቦረዴና

ባድዚኛ ኢትዮጵያ በጂህ ቁራሳች አዱኛ ቁራስነትቤ መትሴጀልዜ አፍሪካቤ ቀዲም አታይ ዚለሐድቲ ባድ ኢንቴ።

ባድዚኛቤ ዪትረኸብዛል ኡሱእ ዱሉግ ዋ ዚኹልቂ ዪማርኹ አታያች ዱጉስቤ ዪደግሱኩት ዋ ባድዚኛ ሳዮት ሰፈርሌ ዲባያ ታኽ መኽለቅ ዪፈርኪኩት ፓርቲዚኛ ሉይ ቤጆት ሰጤውማ ጁህዲ ያሺቤ ዪትረኸባል።

ሹዋሊድ ሞይ ዚዳዮት ሑኩማ ዚደርሲ፣ ሳይንስ ዋ አዳ ተእሲስ (ዩኔስኮቤ) ዘይቲሓሰሱ ቁራስነትቤ ዘሴጀሌያች ማቤዪነቤ አሐድዞ ኢንታ።

ሉይቤም ሹዋሊድ ሞይ ባድዚኛ ዘያርነት ቻላ ዪጡኚኩት ሞሸ ገረብሌ ላቂ ፋይዳ ዛላ ሞይ ኢንታ።

ሹዋሊድ ሞይ ሐረር ቲታወቅባዛት ዚዳይ ቀድራች ዱጉስቤ ዪትሪባዛል ዋ አሲማዞቤ ዪትረኸብዛሉ ኢስበልበላት መሐድ መህዲናች ዳይቤ የገድሮዛል ሞይ ኢንታ።

ሞይዞ ጊዳሮቱም ሰላም፣ ዳይነት ዋ ዚዳይ መሐዲያ አሐድነቱው የጡኝዛል ሲፈቤ ዱጉስቤ ዪትገደራል።

ሞዪዞ ሰላም ፣ ተስቲ ዋ ደድ ዪኹንለኹኩት ሳዪ ፓርቲ ዪጊዝማል።

ሳዪ ሹዋሊድ!!

የእስክንድርን የሰላም አማራጭ ያጨናገፉት ጃውሳዎችየሰላም አማራጭ ያልተዋጠላቸው የጃውሳው አመራሮች የእስክንድር ነጋን ለሰላም የሰጠውን አማራጭ አጨናግፈዋል
16/04/2024

የእስክንድርን የሰላም አማራጭ ያጨናገፉት ጃውሳዎች
የሰላም አማራጭ ያልተዋጠላቸው የጃውሳው አመራሮች የእስክንድር ነጋን ለሰላም የሰጠውን አማራጭ አጨናግፈዋል

በጣም ያሳዝናልእስክንድር ነጋ የገባው የሰላማዊ አማራጭ ለጃውሳው አመራሮች አልተዋጠላቸውም፡፡ ለሰላም የሰጠውን አማራጭም አጨናግፈዋል
16/04/2024

በጣም ያሳዝናል
እስክንድር ነጋ የገባው የሰላማዊ አማራጭ ለጃውሳው አመራሮች አልተዋጠላቸውም፡፡ ለሰላም የሰጠውን አማራጭም አጨናግፈዋል

ሰበርሰላም ጠል  ጃውሳዎች የእስክንድርን የሰላም መንገድ አደናቅፈውታልእስክንድር ነጋ በድብቅ ከመንግስት ጋር ሲልከው የቆየው ሽምግልና እና ልመና በቅድመ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ ተቀባይነት አግኝ...
16/04/2024

ሰበር
ሰላም ጠል ጃውሳዎች የእስክንድርን የሰላም መንገድ አደናቅፈውታል
እስክንድር ነጋ በድብቅ ከመንግስት ጋር ሲልከው የቆየው ሽምግልና እና ልመና በቅድመ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ ተቀባይነት አግኝቶ እንደ ነበር ውስጥ አዋቂ ምንጮቻችን አድርሰውን ነበር። እንደ ምንጮቻችን ከሆነ እስክንድር ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጣ ነበር። ይሁንና እስክንድር ነጋ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ለመጀመር ዝግጅት ላይ እያለ አጠገቡ ባሉ ታጣቂዎች ተከድቷል። ለሰላም የሰጠውን አማራጭ አጨናግፈዋል። ቢቆይም ለእስክንድር ነጋ የገባው የሰላማዊ አማራጭ ለጃውሳው አመራሮች አልተዋጠላቸውም። በጣም ያሳዝናል። እስክንድር ነጋ የመረጠውን መንገድ ይጓዝ። ሌሎች ጃውሳዎችም የሰላም አማራጭን ተከተሉ።

ሰበር ዜናየሰላማዊ አማራጭ ያልተዋጠላቸው የጃውሳው አመራሮች የእስክንድር ነጋን ለሰላም የሰጠውን አማራጭ አጨናግፈዋል
16/04/2024

ሰበር ዜና
የሰላማዊ አማራጭ ያልተዋጠላቸው የጃውሳው አመራሮች የእስክንድር ነጋን ለሰላም የሰጠውን አማራጭ አጨናግፈዋል

16/04/2024

Welcome aboard the Ethiopian Boeing 777, from the Captain and First Officer! Ready to embark on your next adventure? Secure your ticket now and join us for an unforgettable journey. Our team is here to make your travel experience seamless and enjoyable.

በኢትዮጵያ እርስበርስ ግጭት የሚያተርፉ የግጭት ቸርቻሪዎች!ችግር የሚሸጡ፣ የሚነግዱ፣ ከሰው ህሊና ወጥተው ለዩትዩብ ዶላርና ለግብፅ ጉርሻ ያጎበደዱ ነውረኞች ናቸው። ኢትዮጵያውያን እርስበርስ ...
15/04/2024

በኢትዮጵያ እርስበርስ ግጭት የሚያተርፉ የግጭት ቸርቻሪዎች!

ችግር የሚሸጡ፣ የሚነግዱ፣ ከሰው ህሊና ወጥተው ለዩትዩብ ዶላርና ለግብፅ ጉርሻ ያጎበደዱ ነውረኞች ናቸው። ኢትዮጵያውያን እርስበርስ እንዲጫረሱ ቀንና ሌሊት ያዘው ግደለው እያሉ ልክ ከካሜራ ላይ ሲነሱ በምቾት የሚንደላቀቁ ሆድ ከሃገር የበለጠባቸው ኢትዮጵያዊ ነን ብለው አማርኛ ተናግረው ሸወዱን እንጂ እነሱ ኢትዮጵያዊነትን ሸጠዋል። በኢትዮጵያ መቸገር፣ በህዝቦቿ መጋጨት ለማትረፍ ሲቀሰቅሱ የሚውሉት ለእነሱ ገበያው እንዲሞክ ጉርሻው ከፍ እንዲልላቸው ነው።

እስክንድር ነጋ መንግስትን የጠየቀው የይቅርታ ጥያቄ ተቀባይነት አግኘተዋል። በዚህም መሰረት አቶ እስክንድረ ነጋ ወደ አበባ እንደሚመጣ ይጠበቃል።
15/04/2024

እስክንድር ነጋ መንግስትን የጠየቀው የይቅርታ ጥያቄ ተቀባይነት አግኘተዋል። በዚህም መሰረት አቶ እስክንድረ ነጋ ወደ አበባ እንደሚመጣ ይጠበቃል።



የፋኖ አመራር ህብረትበሁለት ቢላ የሚበላው እስክንድር እኛ ውስጥ ሆኖ ለመንግስት እየሰራ ነው፤ ለመንግስት መረጃ እያቀበለ በድሮን እያስደበደበን ነው"
15/04/2024

የፋኖ አመራር ህብረት
በሁለት ቢላ የሚበላው እስክንድር እኛ ውስጥ ሆኖ ለመንግስት እየሰራ ነው፤ ለመንግስት መረጃ እያቀበለ በድሮን እያስደበደበን ነው"


Konkolaattonni  fe’umsaa garee shororkeessaa shaneen ugguramanii turan konkolaachistota waliin gadi lakkifaman.Ebla 7/20...
15/04/2024

Konkolaattonni fe’umsaa garee shororkeessaa shaneen ugguramanii turan konkolaachistota waliin gadi lakkifaman.

Ebla 7/2016 Godina Arsii Aanaa Ziwaayi Dugdaa naannoo ganda Majaa Shananiitti Konkolaattonni fe’umsaa siinotiraakiin 4 garee shororkeessaa shaneen ugguramanii turan konkolaachistota waliin gadi lakkifamuu kutaan waraanaa ajaja Kibbaa beeksiseera.

Ajajaan kutaa waraanaa naannichaa Leetanaal Koloneel Saaliiwan Kibrehasan akka himanitti hawaasni garee shorokeessaa kana of keessaa qulqulleessaa jira, raayyaan ittisa biyyaas haleellaafi tarkaanfii cimaa fudhataa jira jedhan.

Gareen kun tarkaanfii irratti fudhatamaa jiru jala dhaabachuu waan dadhabeef qabeenya ummataa saamuun maallaqa gaafachuu akka filannootti gargaaramaa jira. haata’u malee raayyaan ittisa biyyaa qaamolee nageenyaa waliin ta’uun qabeenya garee kanaan saamame deebisiisaa jira jedhan.

15/04/2024
15/04/2024
15/04/2024

Pirojektiin Finnaa Seenaa gammoojjii Oromiyaa Jijjiiraa Jira!
----------
Mootummaan fayyadamummaa uummataa mirkaneessuun karoora imala badhaadhinaa akka biyyaatti qabamee jiru galmaan gahuuf xiyyeeffannoo olaanaa kennee hojjechaa jira. Milkaa'ina hojii kanaaf yaadama haaraa adda addaa gama siyaas-dinagdeefi hawaasummaa irratti boocuun hiyyummaa hundeerraa buqqisanii badhaadhina hundagaleessa mirkaneessuuf hojiileen hojjetamaa jiran dhugumatti abdii kan namatti horaniidha.

Hooggansa jijjiiramaa hordofuudhaan yaadamoonni haaraan bu'aa qabeessiifi injifatoon madduudhaan, yaadamoonni kunis gara hojii qabataamaatti jijjiiramuudhaan biyyatti keessatti jijjiirammoonni gurguddoon gama siyaas-dinagdefi hawaasummaatiin mul'achaa jiran daawwitii badhaadhina egeree biyyattii kan keessatti ilaalaniidha jechuun ni danda'ama.

Akka Naannoo Oromiyaattis carraafi qabeenya uumamaa jiranitti fayyadamuudhaan jiruufi jireenya hawaasaa jijjiruuf yaadamoonni adda addaa boocamuun hojjetamaa jiru.

Bu'uuruma kanaanis jiruufi jireenya hawaasaa jijjiiruu irra darbee seenaa gammoojji Oromiyaa jijjiiruudhaan siyaas-dinagdee biyyatti keessattillee xiyyeeffannoo olaanaa qaba jedhamee yaada boocame keessaa tokko piroojektii Finnaati.

Piroojektiin Finnaa Yaadama haaraa, godinaalee Oromiyaa hanqina roobaa qaban bifa ittiin misooma qonnaas ta'ee horsiisa isaanii osoo haalaan hin daangeffamiin geggeeffachuu danda'an irratti yaadama bocamedha.

Kunis wayita roobni roobutti lolaa lola'u fayyadamuun osoo hin qisaasessin cimmisuudhaan rakkoolee hongeen dhufan dandamachuuf akka oolutti yaadamudhaani. Hojiin kunis akka Naannoo Oromiyaatti godinaalee hongeen itti baayyatuufi bishaan gahaa hin qabnetti hedduminaan geggeeffamaa kan jiru yoo ta'u, gama yaadama kanaatiin bu'aaleefi milkaa'inoonni gurguddoon argamanii jiru.

Mootummaan badhaadhina hundagaleessa mirkaneessuuf xiyyeeffannoon olaanaan hojjechaa kan jiru yoo ta'u, kana galmaan gahuufis godinaalee hanqina roobaafi bishaani qaban keessummattu bakka horsiise bultoonni hedduuminaan itti argaman kanatti baajata guddaa itti ramaduun rakkoolee ongeen dhufan hambisuuf kaayyeeffatee piroojektii kunneen hojjechaa jiraachuun isaa kun agarsiistuu olaanaadha.

Walumaa galatti pirojektiin Finnaa jiruufi jireenya horsiise bultoota jijjiiruu bira darbee seenaa gammoojji Oromiyaa jijjiiruun ilaalcha siyaas-dinagdee biyyatti jijjiiruu keessattillee shoora olaanaa kan taphatudha.

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Daily News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Daily News:

Videos

Share