Oromia Broadcasting Media

Oromia Broadcasting Media is a new media platforms that works to inform, entertain and educate the entire public by focusing on social, political and economic aspects .

13/04/2024
13/04/2024
የ1445ኛው የኢድ አልፊጥር በዓል የኢድ ሰላት በአዲስ አበባ ስታድየም የነበረው ድባብ በምስልኢድኩም ሙባረክ!
10/04/2024

የ1445ኛው የኢድ አልፊጥር በዓል የኢድ ሰላት በአዲስ አበባ ስታድየም የነበረው ድባብ በምስል

ኢድኩም ሙባረክ!

10/04/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Mezgabu Shumi, Kadiir Hasan

05/04/2024
28/03/2024

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምከር ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋበ4ኛው የታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት ...

የኢትዮጵያ ቀጣይነትና ሁለንተናዊ ብልፅግና እውን እንዲሆኑ ነጠላ ትርክቶችን በማረቅ አሰባሳቢ ትርክትን እንገንባ! ነጠላ ትርክቶች አብሮነትን ክደው ልዩነት ላይ ብቻ የሚያተኩሩ ትርክቶች ናቸው...
28/03/2024

የኢትዮጵያ ቀጣይነትና ሁለንተናዊ ብልፅግና እውን እንዲሆኑ ነጠላ ትርክቶችን በማረቅ አሰባሳቢ ትርክትን እንገንባ!
ነጠላ ትርክቶች አብሮነትን ክደው ልዩነት ላይ ብቻ የሚያተኩሩ ትርክቶች ናቸው፡፡ ከኢትዮጵያ ሀገረ-መንግስት ምስረታና ግንባታ በመነሳት ካየን ሀገራችንን እየተፈታተኗት የነበሩና ያሉ ትርክቶች በሁለት ጽንፍ የሚገለጹ ሲሆኑ እነሱም ፍጹማዊ አንድነትን ይዞ ብዝኃነትን በመደፍጠጥ ጠቅላይ ገዥ ለመሆን የሚደረገው ሩጫና አንድነትን ክዶ የኔ የሚሉትን ህዝብ ከሌላው ወንድም ህዝብ የመገንጠል እርብርቦሽ ነው፡፡

እነዚህ ነጠላ ትርክቶች በምክንያታዊነት ተገርተው ወደ መሀል እስካልመጡ ድረስ ጠቃሚ ትብብርና ገንቢ ውድድር እንዳይፈጠር ጋሬጣ በመሆን ሚዛናዊነት እንዳይኖር ስለሚያደርጉ ሰላም፣ አንድነት፣ አብሮነት፣ ወንድማማችነት፣ ዴሞክራሲና ብልጽግና እውን እንዳይሆኑ ያደርጋሉ፡፡
ፓርቲያችን ብልጽግና እነዚህን ነጠላ ትርክቶች በማረቅ አሰባሳቢ ትርክት እንዲገነባ ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን ተጨባጭ ውጤቶችንም እያስመዘገበ ይገኛል።

የጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ትብብር የብቸኝነት ጉድለትን በመሻገር የወል ብልጽግናን እንድናረጋግጥ ያግዘናል፡፡የሰው ልጅ እዚህ ምድር ላይ አብሮ መኖር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የብቸኝነት ጉድለት...
28/03/2024

የጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ትብብር የብቸኝነት ጉድለትን በመሻገር የወል ብልጽግናን እንድናረጋግጥ ያግዘናል፡፡

የሰው ልጅ እዚህ ምድር ላይ አብሮ መኖር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የብቸኝነት ጉድለት እንዳለበት በመረዳት በትብብርና በፉክክር መልክ ሊገለጡ የሚችሉ መስተጋብሮችን ፈጥሮ አብሮ እየኖረ እዚህ ደርሶአል፡፡
የብቸኝነት ጉድለት ማለት የሰው ልጅ እንደ ግለሰብም ሆነ እንደማህበረሰብ በተናጠል የሆነ ብቃት ይኖረው ይሆናል እንጂ ከሌላው ሙሉ በሙሉ ተቆራርጦ እራሱን ችሎ መኖር እንደማይችል የሚሳያሳይ ክፍተት (Vacuum)ነው፡፡ ይህ ፅንሰ ሀሳብ ለሀገራትም ይሰራል፡፡ ሀገራት ለብቻቸው የሚያቆማቸው ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፀጋዎችና ብቃቶች ቢኖሯቸውም ከሌላው የዓለማችን ክፍሎች ጋር ሳይተባበሩ ለብቻቸው ዘላቂ ህልውና እና ጥቅም ማረጋገጥ አይችሉም፡፡

የሰው ልጅ ይህን የብቸኝነት ጉድለት ለመሙላት ወይም በትብብር አሊያም በፉክክር አማራጮች ውስጥ ሊያልፍ ይችላል፡፡ በእነዚህ አማራጮች ውስጥ በሚያልፍበት ወቅት ደግሞ ሚዛናዊ ሆኖ አብሮ ተባብሮ መኖርን ጨምሮ ኢ ሚዛናዊነት ሲያጋጥም ደግሞ ተገቢ ወዳልሆነ ፉክክር በማድላት ራስን ከሌሎች እስከ ማግለል ሊደርስ ይችላል፡፡ እውነታው ግን የሰው ልጅ ኑሮ የሚዛናዊ ትብብርና ምክታዊ ፉክክር ውጤት መሆኑን በወጉ በመገንዘብ በሰጥቶ መቀበል ህግ አብሮ መኖር (መስራት) ነው፡፡

የመደመር ጸሃፊ የተከበሩ ዶ/ር ዐብይ አህመድ የመደመር ምንነትና አስፈላጊነት በተነተኑነበት ክፍል መደመር ከብቸኝነት ጉድለት ወደ ክሱትነት የሚደረግ ጉዞ መሆኑን ሁሉም ሰው ሊረዳ በሚችለው መልኩ አብራረተዋል።

Boru ni eebbifama pirojektiin kun asuma magaalaa Finfinneetti hojjatame. kaayoo qabeessaa fi pirojektii abdii hegereeti.
13/03/2024

Boru ni eebbifama pirojektiin kun asuma magaalaa Finfinneetti hojjatame. kaayoo qabeessaa fi pirojektii abdii hegereeti.

በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ማምሻውን ጂቡቲ ገባ***************ልዑኩ ጂቡቲ አምቡሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በአምባሳደር ብርሃኑ...
03/03/2024

በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ማምሻውን ጂቡቲ ገባ
***************

ልዑኩ ጂቡቲ አምቡሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በአምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ አቀባበል እንደተደረገለት በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመለክታል።

በቆይታቸውም የአገሪቱ ገዢ ፓርቲ (አር.ፒ.ፒ) 45ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

28/11/2023
25/09/2023

Address

Adama

Telephone

+251913833173

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oromia Broadcasting Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Oromia Broadcasting Media:

Videos

Share