ፋኖ መንግስታዊ ስርዓት ልምምድ ላይ ነው የምላችሁ በምክንያት ነው።
ከኤርትራ በረሀ እስከ ጎጃም አውላላ ሜዳና ተራሮች አፍ አውጥተው የሚመሰክሩላችው እነስለሽ ከበደን የመሰለ ከመብረቅ የሚፈጥኑ አልሞ ተኳሽ መሪዎች ጠፍጥፈው የሰሩት የዳንግላው ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ በቀጠናው ከሚገኙ ኑዋሪዎች ጋር አመርቂ ውይይት በማረግ ላይ ይገኛል።
ከተማ መቆጣጠር ብቻ ሳይሆን ከተሞችን ከተቆጣጠሩ በዃላ እንዴት ማስተዳደር እንዳለበት እንጂ ከተሞችን መቆጣጠር ለአናብስቶቹ የ30 ደይቃ ስራ ነው! ያውም ያለምንም የወገን መስዋዕትነት ።
አይቀርም ጎበዝ !
የተባበሩት አማራ ማህበር በደቡብ አፍሪካ ታላቅ ህዝባዊ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። እሁድ ከቀኑ አስር ሰዓት በሀበሻ አቆጣጠር ከታች በተጠቀሰው ቦታ እንገናኝ።
160 langerman Dri. Kensington.
Church of Scientology
"ተነሱ እናመስግን "እውነተኛ የክርስቶስ የፍቅር ስሜት ቃላት እማይገለፀውን ድሮ መከላከያ የነበረው ወጣት።
"... አምላክ ይመስገን ! ከአንበሳ መንጋጋ ስጋ እንደማውጣት ይቆጠራል መልአከ ሰላም ቆሞስ መልክአ ሰላም ቆሞስ አባ አእምሮን ከደቡብ አፍሪካ ያመጣልን ...... " ብፁዕነታቸው እንዳሉት ! ፣
(ሊቅን ከሚያቅ ሊቅ አደል !! )
የዛሬ የእስራኤል ውሎ በትክክለኛ የአምላክ ቁጣ ያረፈባት ይመስላል :: ባጭሩ ከባድ ነው :: ከተፈጥሮ ጋር መጣላት ደግሞ አይቻልም ! ተፈጥሮ ተፈጥሮ ነውና !! ይብላኝ ለእብሪተኛ ባለስልጣኖች እና ካድሬዎች
😏 የዛሬ የእስራኤል ውሎ በትክክለኛ የአምላክ ቁጣ ያረፈባት ይመስላል :: ባጭሩ ከባድ ነው :: ከተፈጥሮ ጋር መጣላት ደግሞ አይቻልም ! ተፈጥሮ ተፈጥሮ ነውና !! ይብላኝ ለእብሪተኛ ባለስልጣኖች እና ካድሬዎች ! 🤨🧐😔😠
ናደው :- የአረማመድ ስርአት ፣ ወታደራዊ ተክለ አቋም ፣ በራስ መተማመን መንፈስ ፣ የባለቤትነት ኩራትና እርግጠኝነት ፣ ነበልባላዊ ገፅታ ፣ ፍትሃዊ ምልከታ ፣.......
# // ከከፍተኛ ፍርድ ቤት ?? ........................
ከሳሽ :- የኢትዮጲያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (መድሐኒያለም)
ተከሳሽ :- የስደተኞች ኢትዮጲያዊያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ቅድስት ሥላሴ)
የክሱ ጭብጥ ሐሳብ:
በጽርሐ የአርያም ቅድስት ሥላሴ ስም ተመዝግቦ ያለው ንብረትነቱ የስደተኛው የሆነውን በዬቭል ቀጠና ስር የሚገኘው ጽርሐ አያም ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያንና በቤልቪው ኢስት የሚገኘው የመኖሪያ ህንፃ
የመድሐኒያለም ቤተክርስቲያንን በማጭበርበር የተወሰደ ሰለሆነ ቤሪያ ለሚገኘው የመድሐኒያለም ቤተክርስቲያን ተመላሽ ይደረግልን የሚል ነው።
የሄንን በማስመልከት የይገባኛል ጥያቄ ያቀረቡት ሕርያቆስ ተክለጊዮርጊስ ፀጋዘአብ እና የሕርያቆስን የይገባኛል ሐሳብ በመደገፍ ለሀሰት ክስ ማጠናከሪያ ይጠቅማሉ ተብለው የታከሉት ቶምሰን እና አለምሰገድ የባሉ ግለሰቦች እንደሆኑ የታወቀ ሲሆን ይህ ክስ ፈጽሞ ክርስቶስን አላዋቂ አድርጎ በማን አለብኝነት ......... በራስ ዓዋቂነት እንዲሁም ..... በከንቱ ባለጸጋ ድጋፍ እና አይዟችሁ ባይነት የተሰጠ የክህደት ቃል እንደሆነ የፍርድ ውሎ እና የክስ ሂደቱን በቀጣይ እናሳውቃችኋለን ።
ለግዜው ከልብ የሆነውን አስተያየታችሁን ቀጥሉበት
(ልብን መዋሸት አይቻልም በውስጧም ያለው ሁሉን አዋቂ ነውና)
እውነትን ማወቅ ለሚሹ መረጃ ይሆን ዘንድ ከክስ ዶሴ ላይ ለናሙና የወ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ቤተ ክርስቲያን ታላላቅ ጳጳሳቶች ከገዳዩ መንግስት ጋር አብረው ኢትዮጵያን ሲያፈርሱ ማየት ሁላችንም ተላምደነዋል በአንጻሩ እነዚህ ጳጳሳት በሆዳቸው ወደቁ ማለት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወደቀች ወይንም ተንኮታኮተች ማለት ግን ሊሆን አይችልም ኦርቶዶስ ተዋህዶ ትቀጥላለች ሸፍት እና ዳተኝነትን ያነገበ ግን አባቶፕቻችን እንዳሉት ተሸፋፍነው ቢተኙ ገልጦ የሚያይ አምላክ አለና ፍርዱ ይታያል :: በእውነቱ ከውርደት ያውታህ ለካ ትልክ ምርቃት ነው :: ለውርደት ይዳርግህም ከባድ ርግማን ነው ::
ሃገርን እንደ ሃገር ማስተዳደር የማይችል የሰፈር ጎረምሳ እመራለሁ ሲል ዝም ያለ ሁሉ ጥፋተኛ ነው ። የሚመለከታቸውና ሃገራዊ ፍቅር ያላቸውን እየነጠለ ማሳደድ ሃላፊነት የጎደለው ትውልድ እንዲበራከት ያደርጋል።
ኢትዮያዊያን ስደተኞች በጎበዝ ሰራተኛነታቸው በታታሪነታቸው በአክብሮት እና ሰላም ወዳድ ዜጎች እንደሆኑ ነበር የሚታወቀው አሁን ግን በዘመነ አብይ እንደሚስተዋለው ሰው ማፈን የዘወትር ስራ እየሆነ መጥቷል ። ያሳፍራል
ይህ ከዚህ ፅሁፍ በታች የምትመለከቱት ወጣት ከአፋኝ ቡድን ጋር በትብብር እንደምትሰራ እንዲሁም ወንድሞችህን በማሳፈን ተጠርጥረሃል እና እውነቱን አውጣ ተብሎ በመጠፍጠፍ ላይ ይገኛል።
የብልፅግና ደጋፊወች ወዴት እየሄድን ነው ? ብለው ማሰብ ያስፈልጋቸዋል ። ሰወችን የሚያፍኑ እና የሚያስገድሉ እንዲሁም አብረው እየበሉ በገዛ የሃገር ሰው ላይ የሚሸፍጡ መጨረሻቸው ውርደት ነው ። ገዢው ገዳይ እና አፋኝ መንግስት ካልተቀየረ ገና ብዙ ነገር እንደሚታይ ይገመታል ።
ይህንንስ ምን እንበለው ። የ፫ ቱ የግብፅ መነኮሳት ሞት ከዝቋላ ደቡብ አፍፊካ እንደተባለው ሁሉ ። ????
ይህ ነው እንግዲህ .... አራት ሙሉ ታታ ሰራዊት ማረስ አስተምሩኝ መጠመቅም እንፈልጋለን የሚል አረማመድ አላቸው። እንደማይገደሉም ባመነ ሁኔታ ሸከተፍ ..... ደንቀፍ..... ወልከፍ..... ሸፈፍ ..,..ሲሉ እዩልኝእማ !
128ኛው የአድዋ በዓል በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ሻማ በማብራት (ደቡብ አፍሪካ)
128ኛው የአድዋ ድል በዓልን ምክንያት በማድረግ በደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ ከተማ ላለፉት ረጅም ዓመታትና እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ስለተጨፈጨፉት ንጹሃን የአማራ ተወላጆች ሻማ በማብራት እና በጸሎት እንዲሁም አሰቃቂውን የመራዊ ንጹሃንን ጭፍጨፋን በተመለከተ በአማራው ላይ የተጋረጠውን ስቃይ እና ሰቆቃ ሞት እና እንግልት በማሰብና የተደረገውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በቪዲዎ በተደገፈ ሪፖርታዥ በቦታው ለተገኙ ታዳሚዎች በይፋ ታይቷል::
የ 128ኛው የአድዋ ድል በዓል ለመላው አፍሪካዊያን የነጻነት ለኢትዮጵያዊያን ደግሞ የድል በዓል እንዲሆን ደማቸው አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ሁላችንም የአድዋን ድል እንድንጎናጸፍ ያደረጉን የአማራ ጀግኖች አሁን ላይ የልጅ ልጆቻቸው እየተሳደዱ በአማራነታቸው ብቻ እየተመረጡ እንዲጠፉ አዋጅ ታውጆ ባለበት ሁኔታ በደቡብ አፍሪካ ያሉ የአማራ ተወላጆች የ128ኛው የአድዋ በዓል ቀን በሃዘን እና በሻማ አማብራት አስበውታል ::
የ 128ኛው የአድዋ ድል በዓል ቀን - በመላው የአማራ ህዝብ ላይ ገዢው የብጽግና መንግስት ባወጀበትን የዘር ማጥፋት አዋጅ ውድ ህይወታቸውን ስላጡ ወገኖቻችን እንዲሁም በቅርቡ በመራዊና ሌሎች አካባቢዎች አማራ ብቻ በመሆናቸው ለተረሸኑት ሰማዕታት የሐዘን ምሽት ሻማ ማብራት እና የህሊና ጸሎት በደቡብ አፍሪካ ጆሀንስበርግ ! ብሩማ ::
ይቅርታ ክቡርነትዎ ዘግይተዋል ለውይይቱ!
የአማራ ህዝብ ይሄ የመጨረሻ ሰልፍችን ነው ብሎ ጥይቆዎት ንቀው ጀሮ ዳባልበስ ብለው አልፈውታል፣ አሁን ለእርስዎ እና ለመንግስትዎ የምናቀርበው ጥያቄ የድሀ ልጅ እየማገዳችሁ አታስጨርሱ! ስልጣኑን ለህዝብ ያስረክቡ ሽንፈትዎን በማመን ቢያንስ በዚህ ውለታ ይዋሉልን
ስር ነቀል ለውጥ ይመጣል እንደ ሃገር የተከበረ ሃገር ነበረን በዘር ፖለቲካ ታከው አገር እያፈረሱ ያሉትን ስርዓት ማስያዝ ያስፈልጋል :: የኢትዮጵያ ህልውና በአማራው እጅ ላይ ነው