Ibn Ahmed ኢብን አህመዲ pag

Ibn Ahmed ኢብን አህመዲ pag Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ibn Ahmed ኢብን አህመዲ pag, Digital creator, Cape Town.

 የረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም  ወስያ!!
29/09/2024


የረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወስያ!!

29/08/2024

🎧🦻
♥️

  | عيدكم مبارك↪️ እንኳን ለ 1445ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!عيدكم مباركتقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
16/06/2024

| عيدكم مبارك

↪️ እንኳን ለ 1445ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
عيدكم مبارك
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ጁምዓ  አንድ ብሎ ይጀምራል!የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰኔ 9 ዕለተ እሁድ እንደሚከበር ታውቋል! አስሩን ቀናት በመልካም ስራ እናሳልፋቸው!
06/06/2024

ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ጁምዓ አንድ ብሎ ይጀምራል!
የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰኔ 9 ዕለተ እሁድ እንደሚከበር ታውቋል!
አስሩን ቀናት በመልካም ስራ እናሳልፋቸው!

21/03/2024

ሙሉ ቤተሰቧን በአንዴ ያጣች ሴት

ፍሊስጤማዊቷ እናት የእርደታ ዱቄት ተቀብላ ስትመለስ ቤተሰቦቿን በሙሉ በእስራኤል የአየር ድብደባ አጥታለች🥺

አላህ ሆይ አንተ ድረስላቸው🤲

21/03/2024

« በቤተሰቡ መሀል በሰላም ያደረ፣ ሰውነቱ በሙሉ ጤነኛ ሆኖ ያነጋ፣ የዕለት ጉርሱን ያገኘ፣ ዱንያን በሙሉ እርሱ ዘንድ ተሰባስባለታለች »
ረሱል (ﷺ)

 !!ከባዱን ሁሉ አግራልን ፤ መልካሙን ሁሉ ወፍቀን የተጣመመ የህይወት መስመራችንን ጠግንልን። 🤲
18/03/2024

!!
ከባዱን ሁሉ አግራልን ፤
መልካሙን ሁሉ ወፍቀን የተጣመመ የህይወት መስመራችንን ጠግንልን። 🤲

የ ጋዛ ስደተኞች🥺
08/03/2024

የ ጋዛ ስደተኞች🥺

የዘፋኝ ፎቶ ፖስት ቢደረግ በlike share እናጨነንቀዋለን~ለአለም እዝነት ተደርጎ በተላኩት  #ነቢይ ላይ እንዴትስ እንሰስታለን! !
12/01/2024

የዘፋኝ ፎቶ ፖስት ቢደረግ በlike share እናጨነንቀዋለን~
ለአለም እዝነት ተደርጎ በተላኩት #ነቢይ ላይ እንዴትስ እንሰስታለን!

!

አላህ ሆይ🤲ሶላትን ለመገላገል ሳይሆን ለማረፍ ከሚሰግዱት አርገኝ!!!
08/01/2024

አላህ ሆይ🤲
ሶላትን ለመገላገል ሳይሆን ለማረፍ ከሚሰግዱት አርገኝ!!!

29/12/2023

የነብያት አውራ የሰው ልጆች ፈርጥ ከቶ አልተፈጠረም አንቶን የሚበልጥ

ረሱል(ﷺ)!!!

29/11/2023

ወድቀትህን ለምመኙ በስኬትህ ግድላቸው
በፈገግታህ ቅበራቸው!!

Address

Cape Town

Telephone

+27614925095

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ibn Ahmed ኢብን አህመዲ pag posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ibn Ahmed ኢብን አህመዲ pag:

Videos

Share

Nearby media companies