Tesse kebi

Tesse kebi Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tesse kebi, Digital creator, Hossana, Shewa.

09/01/2024

የዓለም ሁሉ መድኀኒት
የእግዚአብሔር በግ
የናዝሬቱ ኢየሱስ
የነገሥታት ንጉሥ
የደዊት ሥርና መሠረት
የአብ ልጅ ለኛ ደግሞ አበት....ተወለደልን በቤተልሔም....እልል እ..ል.ል ለስሙ ክብር ይሁን!

እግዚአብሔር ብርሃን ነዉ ጨለማም በርሱ ዘንድ ከቶ የለም 1የዮ.መል 1÷5
29/12/2023

እግዚአብሔር ብርሃን ነዉ ጨለማም በርሱ ዘንድ ከቶ የለም 1የዮ.መል 1÷5

ዓለሙን ወደኀል አንተ ራስህን እስከመስጠትበሞትህ አከፍለሃናል የማይጠፈውን ሕይወትአለስፈለገ በአንደበት ለኛ ማነገርየፍቅርህን ኀያልናት አይተናል ከኑሮህወደ ሰማይ ሽቅብ ዉሃ እንደመይወጣ እወድ...
27/12/2023

ዓለሙን ወደኀል አንተ ራስህን እስከመስጠት
በሞትህ አከፍለሃናል የማይጠፈውን ሕይወት
አለስፈለገ በአንደበት ለኛ ማነገር
የፍቅርህን ኀያልናት አይተናል ከኑሮህ

ወደ ሰማይ ሽቅብ ዉሃ እንደመይወጣ
እወድሃለሁ ስል ቃሌ አቅም አጣ
እኔ አስተውያለሁ ገብቶኛል አንድ እዉነት
ፍቅር ገነና ነው የተወደድኩበት...

የማዉቀዉ እኔ መወደዴን ነዉ መወደዴን ነው
የማውቀዉ እኔ መፈቀሬን ነው መፈቀሬን ነዉ...ኢየሱስዬ!!!...

ከሰማይ ሰማየት ከዙፈኑ ወርዶከድንግል ማርያም በበረት ተወልዶእንደ ፋስካ በግ ስለ እኛ ተረደሞታችንን ሞቶ ፈደችንን ሄደ ፍርድ ተወገደኢየሱስ ያድናል አዎን አድኖናልከፍት እየመረ ወደ ጽዮን ያ...
26/12/2023

ከሰማይ ሰማየት ከዙፈኑ ወርዶ
ከድንግል ማርያም በበረት ተወልዶ
እንደ ፋስካ በግ ስለ እኛ ተረደ
ሞታችንን ሞቶ ፈደችንን ሄደ ፍርድ ተወገደ
ኢየሱስ ያድናል አዎን አድኖናል
ከፍት እየመረ ወደ ጽዮን ያደርሰናል....ከመስከረም ጌቱ መዝሙር

የእራኞች አለቃ እረኛዬየገዘኝ በፍቅር መገብዬኢየሱስ የነፍሴ አበት ጠበቅዋከዱር ከገደሉ መምላጨዋ....
25/12/2023

የእራኞች አለቃ እረኛዬ
የገዘኝ በፍቅር መገብዬ
ኢየሱስ የነፍሴ አበት ጠበቅዋ
ከዱር ከገደሉ መምላጨዋ....

ቀድሞ በሞተልኝ ዛሬ ሕያው ነኝቀድሞ በተነሣልኝ ሕይወት አገኘሁኝ...ትንሣዔና ሕይወት ኢየሱስ ነው እርሱም አደኛችን ነው
24/12/2023

ቀድሞ በሞተልኝ ዛሬ ሕያው ነኝ
ቀድሞ በተነሣልኝ ሕይወት አገኘሁኝ...
ትንሣዔና ሕይወት ኢየሱስ ነው እርሱም አደኛችን ነው

Andi gize b***a ayidelem Bizu gize now golibat yehonikegnGulibate silala ke gone honahi yabaratahegn...wodadikegn!...
24/12/2023

Andi gize b***a ayidelem
Bizu gize now golibat yehonikegn
Gulibate silala ke gone honahi yabaratahegn...wodadikegn!...

Menfes kidusn ifeligewalewu!
23/12/2023

Menfes kidusn ifeligewalewu!

#አቤቱ #ማረን 🙏🙏🙏

¹ በሰማይ የምትኖር #ሆይ ዓይኖቼን #ወደ #አንተ አነሣሁ።
² #እነሆ፥ የባሪያዎች ዓይኖች ወደ #ጌታቸው #እጅ #እንደ ሆኑ፥ የባሪያይቱም #ዓይን ወደ እመቤትዋ እጅ እንደ ሆነ፥ እንዲሁ እስኪምረን ድረስ ዓይናችን ወደ አምላካችን ወደ #እግዚአብሔር ነው።

³ ማረን፥ አቤቱ፥ ማረን፤ ንቀትን #እጅግ ጠግበናልና፤
⁴ የባለጠጎች ስድብና የትዕቢተኞችን ንቀት ነፍሳችን እጅግ ጠገበች።

መዝሙር 123

🙏🙏 🙏🙏🙏

#መልካም #ወጣት

#ፔጁን 🙏በማድረግ በየቀኑ #ስለ #መልካም #ወጣት #አዳዲስ #መረጃ ይከታተሉ።

Follow እንዳትረሱ!!

Amen!
23/12/2023

Amen!

Yihin sim yemitera befitsum ayafirim
Be sim wust hayil ale
Be sim wust mogasi
Be sim wust dil ale
Be sim wust fawus!
EYESUS EYESUS EGZIABHER ABAT KAFI YADEREGEWU SIM ALE...

Yihin sim yemitera befitsum ayafirimBe sim wust hayil aleBe sim wust mogasi Be sim wust dil aleBe sim wust fawus! EYESUS...
23/12/2023

Yihin sim yemitera befitsum ayafirim
Be sim wust hayil ale
Be sim wust mogasi
Be sim wust dil ale
Be sim wust fawus!
EYESUS EYESUS EGZIABHER ABAT KAFI YADEREGEWU SIM ALE...

21/12/2023

Address

Hossana
Shewa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tesse kebi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Nearby media companies