Yahode Link

Yahode Link Visit Hadiya Ethiopia Culture

21/11/2023
20/11/2023

19/11/2023
23ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው
19/11/2023

23ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው

𝗗𝗔𝗗𝗔 mͫoⷪbⷡiͥlᷝeͤ 𝐩𝐡𝐨𝐭𝐨𝐠𝐫𝐚𝐩𝐡𝐲 ሰልክ +251972017642         +251977750554 𝗛𝗢𝗦𝗔𝗡𝗡𝗔  #ለልደት  #ለሰርግ  #ለመልስ   to be  #   #ምረቃ    ...
18/11/2023

𝗗𝗔𝗗𝗔 mͫoⷪbⷡiͥlᷝeͤ 𝐩𝐡𝐨𝐭𝐨𝐠𝐫𝐚𝐩𝐡𝐲
ሰልክ +251972017642
+251977750554 𝗛𝗢𝗦𝗔𝗡𝗡𝗔
#ለልደት #ለሰርግ #ለመልስ to be # #ምረቃ #ለተለያዩ ፕሮግራሞች

18/11/2023

 -daannamuuwa'a
14/11/2023

-daannamuuwa'a

Full-Time: Chelsea 4️⃣-4️⃣ Manchester City  are a force to reckon with. I'm so so proud of this team and the determinati...
12/11/2023

Full-Time: Chelsea 4️⃣-4️⃣ Manchester City

are a force to reckon with. I'm so so proud of this team and the determination they've shown! What a game. Big up to Poch and the boys! The mentality is coming back 💪🔵

10/11/2023

#100,000) መቶ ሺሕዎች ከትምህርት እንደራቁ ተገለጸ

(100,000) መቶ ሺሕዎች ከትምህርት እንደራቁ ተገለጸ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሐዲያ ዞን፣ ለወራት ደመወዝ ያልተከፈላቸው መምህራን ሥራ በማቆማቸው፣ እስከ አሁን፣ የትምህርት ዘመኑ የመማር ማስተማር ሒደት እንዳልተጀመረ፣ የተማሪዎች ወላጆች እና መምህራን ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።
ትምህርት ባልተጀመረባቸው በዞኑ ስምንት ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ በመቶ ሺሕዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች፣ ከትምህርት ቤት ውጪ እንደኾኑ፣ ቅሬታ አቅራቢዎቹ አማርረዋል።

የዞኑ እና የክልሉ ባለሥልጣናት ስልካቸውን ስለማያነሡ፣ ምላሽ እና አስተያየታቸውን ለማካተት አልቻልንም።

ይኹን እንጂ፣ የሐዲያ ዞን ትምህርት መምሪያ ሓላፊ ዶክተር ክቢሞ ዴታሞ፣ ችግሩ መኖሩን አምነው፣ መንሥኤው የበጀት እጥረት ነው፤ ሲሉ፣ ከዚኽ ቀደም ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

09/11/2023

ዘንድሮ በተፈተኑ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ምክንያት በተማሪዎቹ ላይ ብቻ መፍራድ ና ሁከት መፍጠር ተገቢ አይደለም።
የት/ት ውድቅት እንዳለ እየታወቀ፥ ምንም ዓይነት ስራ ሳይሰራ በፈተና የሚመጣ ጥራት የለም::
ተረት ተረት ነው! ይልቅስ ሊጠገን የማይችል የትውልድ ክፍተት ይፈጥራል። ያልተማረውን ተማሪ ፈትነህ ውድቀሃል ብትለው ጥራት እንዴት ሊረጋገጥ ይችላል። በሚታወቁ ክፍተቶቻችን ላይ መስራት ከፈተና በፊት መቅደም አለበት። በኔ እምነት ዘንድሮ ተማሪ ሳይሆን ትምህርት ሚኒስቴሩ ነው የወደቀው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

 #ሀድዮማ⚪⚫🔴
08/11/2023

#ሀድዮማ⚪⚫🔴

ሰናይ ቀን ይሁን
04/11/2023

ሰናይ ቀን ይሁን

 ⚪⚫🔴              ንግስትናት ከኢሌን  ጀግንነት ኮሎኔል ዛብህ የወረሱ የሀዲያ ልጆች ናቸው በራስ ማንነት መማር
03/11/2023

⚪⚫🔴

ንግስትናት ከኢሌን ጀግንነት ኮሎኔል ዛብህ የወረሱ የሀዲያ ልጆች ናቸው በራስ ማንነት መማር

ተወዳጁ የሀዲይሳ ድራማ ተዋናይ Juce ዛሬ ልደቱ ነው.. እንኳን ተወለድክ በሉት ❤መልካም ልደት ለአንተ Juce ...HBD 🎈🎈🎈 🖊
01/11/2023

ተወዳጁ የሀዲይሳ ድራማ ተዋናይ Juce ዛሬ ልደቱ ነው.. እንኳን ተወለድክ በሉት ❤መልካም ልደት ለአንተ Juce ...HBD 🎈🎈🎈 🖊

🇳🇬 ናይጄርያ 4 - 0 ኢትዮጵያ 🇪🇹[ድምር ውጤት 5 -1]ኢትዮጵያን በፖሪሱ ኦሎምፒክ ለመወከል ወደ ናይጄሪያ ሌጎስ ያቀናው የኢትዮጵያ ሴቶች  ብሄራዊ ቡድን ሽንፈት አስተናግዷል።በሁለተኛ ዙ...
31/10/2023

🇳🇬 ናይጄርያ 4 - 0 ኢትዮጵያ 🇪🇹

[ድምር ውጤት 5 -1]

ኢትዮጵያን በፖሪሱ ኦሎምፒክ ለመወከል ወደ ናይጄሪያ ሌጎስ ያቀናው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ሽንፈት አስተናግዷል።

በሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ሲካሄድ በናይጄሪያ ብሄራዊ ቡድን ጨዋታው አራት ለዜሮ በሆነ ውጤት ተጠናቋል ።

በአዲስ አበባ የመጀመሪያ ዙር አንድ አቻ ጨዋታው መጠናቀቁን ተከትሎ በድምር ውጤት ናይጄሪያ አምስት ለአንድ አሸንፎ ወደቀጣይ ዙር ተሸጋግሯል ።

  ሆሳዕና ሁሉንም ማዕከል ላይ ሰብስባ ነበር።💥ሆሳዕና ከተማ በዚህ ሳምንት የኢትዮጵያ የሁሉም ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮችንና የፌዴራል ከፍተኛ ባለስልጣናትን በአንድ ላይ ሰብስባ አስተናግዳ ...
30/10/2023

ሆሳዕና ሁሉንም ማዕከል ላይ ሰብስባ ነበር።

💥ሆሳዕና ከተማ በዚህ ሳምንት የኢትዮጵያ የሁሉም ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮችንና የፌዴራል ከፍተኛ ባለስልጣናትን በአንድ ላይ ሰብስባ አስተናግዳ ነበር።

  ትላልቅ ሀገር አቀፍ ፕሮግራሞችን የማስተናገድ ትልቅ አቅምና ምቹ አቀማመጥ ያለው ስፍራ
30/10/2023


ትላልቅ ሀገር አቀፍ ፕሮግራሞችን የማስተናገድ ትልቅ አቅምና ምቹ አቀማመጥ ያለው ስፍራ

           3 ለ 0 አሸነፈ
29/10/2023


3 ለ 0 አሸነፈ

ለክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና ከንቲባዎች ከሀዲያ ዞን አስተዳደርና ከየክልሉ መንግሥት የፍቅር ስጦታ ተበረከተላቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ምስረታ ይፋዊ ማብሰሪያ መርሐ-ግብር ለ...
28/10/2023

ለክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና ከንቲባዎች ከሀዲያ ዞን አስተዳደርና ከየክልሉ መንግሥት የፍቅር ስጦታ ተበረከተላቸው

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ምስረታ ይፋዊ ማብሰሪያ መርሐ-ግብር ለተሳተፉ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና ከንቲባዎች የሀዲያ ዞን አስተዳደርና የየክልሉ መንግሥት ጋር በመተባበር የፍቅር ስጦታ አበርክቷል።

ለርዕሳነ መስተዳድሮችና ከንቲባዎቹ በአካባቢው የሚታወቁ ልዩ ሰንጋዎች እና የክልሉ የቱሪስት መስህብ ስፍራ ምስል ነው በስጦታ የተበረከተላቸው።

ለርዕሳነ መስተዳድሮችና ከንቲባዎቹ ለማዕከላዊ ኢትይጵያ ክልል ማደራጃ 295 ሚሊዮን ብር ማበርከታቸው ይታወቃል።

በተመሳሳይ በክልሉ የሚገኙ ባለሀብቶች 104 ሚሊዮን ብር በላይ አበርክተዋል።

በድምሩ 399 ሚሊዮን ብር በላይ ለክልሉ ማደራጃ በዛሬው ዕለት ድጋፍ ተደርጓል።

       #በሀድይ ነፈራ⚪⚫🔴ሆሳዕና፣ጥቅምት 17፣2016
28/10/2023

#በሀድይ ነፈራ⚪⚫🔴
ሆሳዕና፣ጥቅምት 17፣2016

ኦሮሚያ ክልል ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያለዉን አጋርነት ለመግለጽ 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያለዉን አጋርነት ለመግለጽ የ...
28/10/2023

ኦሮሚያ ክልል ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያለዉን አጋርነት ለመግለጽ 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።

የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያለዉን አጋርነት ለመግለጽ የ60 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል።

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለክልሉ መመስረት እንኳን አደረሳቹ ብለዋል። የኢትዮጵያን ብልፅግና እዉን ለማድረግ በጋራ መስራት ይኖርብናል ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ክልሉን ለማልማት መትጋት ያስፈልጋል ብለዋል።

28/10/2023

ቀጥታ ከሀዲይ ነፊራ

 🎂🎂 🎂 🎂🎂ድንቅ የሀዲያ ልጅ  ☞ ደራሲና ተዋናይ ኤሌያና ብርሀኑ
25/10/2023

🎂🎂
🎂
🎂🎂
ድንቅ የሀዲያ ልጅ ☞ ደራሲና ተዋናይ ኤሌያና ብርሀኑ

  🇪🇹🇪🇹🇪🇹  ...ደቡብ አፍሪካዊያንን የማይወክሉ ነገር ግን እንወክላለን ብለው የተነሱ ቡድኖች ...በደቡብ አፍሪካ በአንዳንድ አካባቢዎች ህዝባችንን እያስጨነቁ እና ምክንያት እየፈለጉ ወገ...
21/10/2023

🇪🇹🇪🇹🇪🇹
...
ደቡብ አፍሪካዊያንን የማይወክሉ ነገር ግን እንወክላለን ብለው የተነሱ ቡድኖች ...በደቡብ አፍሪካ በአንዳንድ አካባቢዎች ህዝባችንን እያስጨነቁ እና ምክንያት እየፈለጉ ወገኖቻችን ከሚሰሩበት ቦታ እያፈናቀሉ ይገኛሉ 🏃🏃

አዎ የተረጋጋ ሀገር ቢኖረን አንሰደድም ነበር ...🚶🚶

ደቡብ አፍሪካዊያን ይሄን አልተገነዘቡም ስለዚህ እዚህ ሀገር ስንኖር የፖለቲከኛ ስደተኛ እንደሆንን እና በደቡብ አፍሪካ መንግስት መልካም ፈቃድ በስደተኝነት ተመዝግበን እየኖር እንደሆነ እና ሆማፌራችን የመስራት እና የመማር ፈቃድ እንደሰጠን ባገኝናቸው መድረኮች ማሳወቅ አለብን ...

ህዝባችን እና ወገኖቻችን በየቦታው እየተሰቃዩ ነው በደቡብ አፍሪካ የምትኖሩ የእምነት ተቆም መሪዎች የኮሚኒቲ መሪዎች ቆም ብላችሁ በጋራ የመፍትሄ ሀሳብ የሚመጣበት ጉዳይ ላይ መምከር ግድ ይላችኃል
🖊 _from_south_African

💥የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ትልቁ ደርቢ ጨዋታ 💥ሃዲያ ሆሳዕና vs ወልቂጤ ከተማ
19/10/2023

💥የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ትልቁ ደርቢ ጨዋታ 💥

ሃዲያ ሆሳዕና vs ወልቂጤ ከተማ

  _ናት👑🥰⚪⚫🔴   ከአፍሪካው አህጉር  ከኢትዮጵያ ምድር   🇪🇹   ከአኩር  ታሪክ  በለቤት  ከጀግኖች ሀገር  🐅   ከሱልጣኔቶች  ምድር  ከታላለቆች  ሳፈር  👑   ሰውን በሰውነቱ ከሚያ...
17/10/2023

_ናት👑🥰⚪⚫🔴
ከአፍሪካው አህጉር ከኢትዮጵያ ምድር 🇪🇹
ከአኩር ታሪክ በለቤት ከጀግኖች ሀገር 🐅
ከሱልጣኔቶች ምድር ከታላለቆች ሳፈር 👑
ሰውን በሰውነቱ ከሚያከብር ከገረዶች መንደር 🙏🏽
የኢትዮጵያዊነት ምድር ከጌጃ ገሪቦ ሀገር 🤍🖤❤️
ከደቡቧ ፈርጥ 🔥
ከዋቼዋ ምርጥ 😍
ከሴች ዱና ፍቅር ❤️
ከጃግኖቿ ሀገር 🐅
ከሰላም አምባሳደር 🥰
ከፍቅር ሀገር ❤️
ከች ያለችው ንግስት 👑
ከሀድያው ዋቼ ደግም እሌን ናት 🥰


🖊

                 🙏 🇪🇹🙏
16/10/2023




🙏
🇪🇹🙏

15/10/2023





Address

Hosaena
Hossana
WATB

Telephone

+251910729616

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yahode Link posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share