ወለጋ አዲስ መረጃ…!💪🏿
"... የኦሮሞ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ፣ አባ ቶርቤ፣ ሸኔ፣ ወቦ፣ ኦነግ እና ጋቸነ ሲርና እና ቄሮ በሚል ግትልትል አደረጃጀት ዲሽቃና ስናይፐር ጦርና ገጀራ ይዘው እንደለመዱት ዐማራን ለመጨፍጨፍ እና ለመዝረፍ ሴቶቹንም ለመድፈር ህጻናት ለማረድ ያደረጉት ሙከራ በዐማራው እምቢ አልደፈርም ባይነት ከሽፏል።
"…ትናንት ግን ፌደራል ፖሊስ እኔ ገለልተኛ ነኝ። የመጣሁት አስከሬን ልሰበስብ ነው። ቢያንስ በውጊያው የሞቱት አፈር ይልበሱ። እንዳትተኩሱብኝ ብሎ ለዐማራው ጥሪ አቅርቦ ነበር። "እኛ ለመሞት የቆረጥ ነን፣ ካልተተኮሰብን ለምን እንተኩሳለን፣ ገብታችሁ አስከሬን መልቀም ትችላላችሁ" በማለት ፈቃድ ስለሰጧቸው የፌደራል ፖሊስ አስከሬን ሲለቅም ውሏል።
"…ሁኔታው ከአቅም በላይ መሆኑን ያየው የብልፅግና መንግሥትም ትናንት የመከላከያ ሠራዊትን ዩኒፎርም የለበሱ 48 FSR፣ 2ኦራል ሙሉ ወታደር ከ2 ተሳቢ ጓዙ ጋር ወደስፍራው ልኳል። ወታደሩ ሻምቡ በደረሰ ጊዜም ሰሞኑን የኦሮሞን ሕዝብ ሰብከው የእሳት ራት ያደረጉት የዞንና የወረዳ አመራሮች፣ ያንኑ ሕዝብ ሆ ብሎ ወጥቶ እየጨፈረ መከላከያን እንዲቀበል አዘውት ሕዝቡም ሆ ብሎ ወጥቶ መከላከያውን ተቀብሎ ጃርሜዳ በሚባል ካምፕ ውስጥ አሰፍሮ 11 ሰንጋ አርዶ ግብዣ አድርገውለታል። አራዳ መሆናቸው ነው በእነሱ ቤት። አይ ኦሮሞ አለ ዐቢይ
"…መከላከያ ውስጥ ጋቸነ ሲርና የሚ
"…የተከበሩና የምዕራብ ሸዋው የጊንጪ ተወላጅ ቀድሞ ኦርቶዶክስ አሁን ጴንጤ የሆኑት፣ በሚስታቸው ጉራጌ ዘራቸው ኦሮማይዝድ ነፍጠኛ የሸዋ ዐማራው "የታላቋ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት" አቶ ሽመልስ አብዲሳ እንደተለመደው በትናንትናው እለትም አንድ አደገኛ ፈንጂ በሚዲያ አፈንድተዋል። እንዲህም አሉ።
"…ይቅርታ አድርጉልኛና የአይሁድና የዓረብ ስሞች (ኢሳያስ፣ ፊሊጶስ፣ ሙፈርያት፣ ሙስጠፋ፣ አሕመድ) ሃገር እየወሰደቡን ነው። 👏👏👏መጅሊሱ ራሱ ጭብጨባ። እነዚያ ሃይማኖቶች (ክርስትና እና እስልምናን ማለቱ ነው) ከኦሮሙማ በላይ እንዳልሆኑ ግን በግልፅ ሊታውቅ ይገባል።
"…ወዳጄ ኦሮሙማ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው። ኦሮሙማ ከሃይማኖት በላይ ነው። ኦሮሙማ መጀመሪያ ኦርቶዶክስነትን ከኦሮሚያ ከእስላሙማ ጋር ሆኖ ያጸዳል። ከዚያ ዐማሩማን፣ ትግሬሙማን፣ ጉራጉማን፣ ሃዲዩማን፣ ያጠፋልህና መጨረሻ ላይ ሲዳሙማን ከነአዋሳዋ ጭምር ይሰለቅጥና በመጨረሽታ ዋቄፈታን ሊያስመልክህ ኢሬቻ አክብር እያለ እሬቻህን የሚያበላህ።
"…እነ ሽመልስ ጴንጤ ናቸው። ነገር ግን ምዕራባውያኑ በዚህ ዘመን ያለ ጴንጤነት ለሥልጣናቸው ቅቡልነት ስለማይሰጡ ለጊዜው ነው ጴንጤ የሚመስሉት። የእነሱ ሃይማኖት ኦሮሙማ ነው። ሽመልስ በትላንት ንግግሩም እንዲህ ማለቱ ተሰምቷል። "እኛም ሁላችንም ሃይማኖት አለን። ግን አንድ የሚያደርገን ኦሮሞነታችን ነው። ለ
"…ልቀቀኝ ወደዚያ… በጣቱ ምን አድርጎት ነው? 😂😂😂 አመናጨቀው እኮ።
"…50 ኪሎ ሜትር መሬት የተወሰደበት ሃገር መሪ እኮ አይመስልም። ከሱዳኑ መሪ ከአልቡሃራን ይልቅ ጥርስ በጥርስ ሆኖ የሚገለፍጠው የእኛው ጉድ ነው እኮ ነው የሚገርመው። ደግሞ እኮ ካገኘው ጋር ሁሉ መተሻሸት ሲወድ…የፈጣሪ ያለህ። የሱዳኑ መተት ከአቢቹ የተሻለ ይሆናልና ክፉ አይደርስበትም እንበል እንጂ ዐቢይ አይደለም እንዲህ በመዳፉ አሽቶ የጨመቀው ትከሻውን የነካው እኮ፣ የጨበጠው ሁሉ ሟች ነው። መልአከ ሞት የሆነ ሶዬ።
"…ከዚያ ምን ቢያደርግ ጥሩ ነው። ያለ ፕሮግራሙ ጎንደር ሄደልሃ። መሬቱን ያዘረፈበት አማቾቹ ጋር ሄደ። ጎንደር ሄዶ ቄስና ሼኪውን መደዳውን አሰልፎ ሲያስጨፍራቸው ዋለ። ጉደኛ የሆነ ሰውዬ እኮ ነው። ጎንደሬ እንኳ ድሮ ብልህም ብልጥም ነበር አሁን ግን ይሄ ጉደኛ ሙድ እየያዘ ሳያጃጅላቸው አይቀረም። መቼም የአማች ፖለቲካ እኮ ጣጣ ነው። ብቻ ጮጋ ብሎ የድራማውን መጨረሻ ማየት ነው። አሁን ደግሞ ስንት ኪሎ ሜትር የጎንደር ወይ የጎጃም መሬት ሰጥቶት ይሆን?
• አሸማ አለ አልነጃሺ…!!
✍️ከዘመዳችን
• አዲሳባ እየለማችም እየለመነችም ነው።
• ኦሮሚያ እየተገነባችም እየነደደችም ነው።
• ወሎ ራያ በሬሳ ክምር እየሸተተች ነው።
• ትግራይ በድሮን እየወደመች ነው።
"…ማን ቀረ…? እናንተ ደግሞ የምታውቁትን ጨምሩበት።
"…የሚገርመው ቪድዮውን የሚቀርጸው ሹርቤው ወሴው ኦነግ ሽሜ ምናለ መሰላችሁ። "ጉርባ አቤ ኢራጎሪ፣ ባትሪን ሲቲ ዾኣ ኢራጎሪ አለ። ትርጉም አቤ ዞር በል፣ ራቅ በል፣ ባትሪው እንዳይፈነዳብህ። ቀጥሎም አለ ወጂን ነወራቢ። አብረህ ቅዳኝ፣ ቅረጸኝ። ማስታወሻ መሆኑ እኮ ነው።
"…የእነ አቢቹ እና ሽሜ ፕላንB የዐማራ ማጽጃ ማሽኖቹ ኦነግ ሽሜዎች ኦሮሚያን በዚህ መልኩ ነፃ ማውጣታቸውን ቀጥለዋል። በራያ ግንባር ጦርነቱ ቀዝቀዝ ብሎ እንደቀጠለ ነው። በኦሮሚያ ግን ወፍ የለም። ድሮኗም አይኗ የታወረ ነው። ጄቱም አይሠራም። አይታዘዝም። ቁማሩ እንደቀጠለ ነው። መጨረሻውን አብረን እናያለን።
"…እየሞቃችሁ ወገኖቼ…!!
ምንጭ ፦ ዘመዳችን
"…አይደለም አንተ ከወሎ፣ ከሸዋ፣ ከጎንደር ከጎጃም ወደ አዲስ አበባ ልትሄድ ይቅርና አዲስ አበባ ያለው ጎጃሜ ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም የሚሄድ መኪና ስለሌለ ይኸው አዲሱ ገበያ ጽዮን ሆቴል አካባቢ እንዲህ ተኮልኩሎ ተቀምጧል።
"…መኮኖች ከአዲስ አበባ ሰው ጭነው፣ አሳፍረው ወጥተው ወደ አዲስ አበባ ግን ሰው ጭነው አሳፍረው መመለስ ስለማይችሉ በተወደደ ነዳጅ ምን ይሁነኝ ብለው ነው ለሥራ የሚወጡት?
"…እናም መንግሥታዊው ኢሬቻ የመንግሥት ሃይማኖት በአል ተከብሮ እስኪያልቅ ባለህበት እርጋ። የታመምክም ፈንዳ፣ ሙት ከፈለግክ። ከሚታረደው ዐማራ የተለየ ማን እንዲያዝንልህ ፈለግክ? ዕድሜ ለህወሓት ከኢትዮጵያዊነት አውርዳ ዐማራ አድርጋህ፣ መታወቂያህ ላይ ዐማራ ነው ብላ አስፍራ፣ ለኦሮሞው ዐማራ ጠላትህ ነው ብላ መርዝ ግታ አስተምራ። ዛሬ እሷ አፈር ብትበላም ትምህርቷን የተቀበለው ኦሮሞ ሥልጣን ሲይዝ ትህነግ የነገረችውን ይዞ ዐማራ አናት ላይ ይፀዳዳል። አይ ህወሓት ነፍስሽ አትማርም እኮ።
"…የጎጃም መንገደኞች በሉ ተነሡና ወደ ማረፊያችሁ ሂዱ። መኺና የለም። ብርድና ፀሐይ አትጠጡ። በተረፈ የዲማው ጊዮርጊስ ይርዳችሁ። ሌላ ምን ይባላል?
የዓዲ ዳዕሮ ውድመት…!!
"…የኤርትራ መንግሥት እና የኢትዮጵያ ጥምር ጦር በሰሜነኛው የትግራይ ክፍል የምትገኘውን የዓዲ ዳዕሮን ከተማ በዚህ በዚህ መልኩ በድሮን በተዋጊ ጀቶች መውደማቸው ተመልክቷል። በተለይ 100% ህዝቡ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ እንደሆነ የሚነገርለትና ታላቁን የመስቀል በዓል በሚያከብርበት ዕለት በመኖሪያ ቤቶች ላይ የዘነበው ቦንብ ከተማዋን ወደ ፍርስራሽነት ቀይሯታል። በዓዲግራት፣ በመቐለ፣ በሽረ እና በሽራሮ በተመሳሳይ ልክ እንደ ዓዲ ዳዕሮ በተደጋጋሚ የድሮንና የአውሮፕላን ድብደባ በኤርትራ መንግሥት እና በኢትዮጵያ መንግሥት የተፈጸመ መሆኑም ተዘግቧል። አሁን ዓዲዳዕሮ ከተማዋ እንደሚታየው ወደ ፍርስራሽነት ተቀይራለች።
"…በጦር ቀጠና ውስጥ የሚፈጸም ውድመት የሚጠበቅ ነው። ተፈጥሮአዊም ነው። ነገር ግን እንዲህ እንደሚታየው በንፁሐን ላይ የሚፈጸምን ጥቃት ተቀባይነት የለውም። ከተጣያቂነትም አያድንም። ዐማራና አፋር ክልል ገብተው ንፁሐንን የገደሉ፣ ሃብትና ንብረት የዋደሙ ህወሓቶችም ሆኑ ወደ ትግራይ ገብተው የትግራይ ህዝቡንም፣ ሃብትና ንብረቱንም የሚያወድሙ ይዘገይ ይሆናል እንጂ ለፍርድ ይቀርባሉ። ኦርቶዶክስና ዐማራ ግን ያለኮሽታ እያፀዱት ነው። ገራሚ ነው።
"…በትግራይ ትግሬው በሰመኔ ወሎ በራያ እና በወለጋ ደግሞ ዐማራው በኦሮሙማው የዐቢይ አህመድ መንግሥት ሴራ እየጸዱ ነው።
"
"…በሲሪላንካ የበልጻጊው መንግሥት ካድሬ መጨረሻ…
ትርጉም…
"…መፍትሔው ለመደራጀት መጠንከር እንጂ ማጉረምረም መፍትሔ አይደለም። ካንተ ሌላ ማንን ይስደቡልህ ታዲያ፤ ሥልጣን ወስደህ፣ ሀገር መርተህ አትስደቡኝ ማለት ምን ማለት ነው? 👏👏👏👏 …የሚያለቅሱትን ሰዎች አታልቅሱ ለምን ትላለህ? ምንአገባህ? 😁😁 ከቻልክ ሶፍት አቀብለው። 😂😂 👏👏👏 ( ያልቅስ ዐማራ፣ ዐማራ ከማልቀስ ውጪ ሌላ ሙያ የለውም ነው የሚለው)
"…ሰዎቹ ሦስት ነገሮችን ብቻ ነው የሚችሉት። (ሰዎቹ የተባሉት በግልፅ ለእኔ እንደሚገባኝ ዐማሮቹ ናቸው)
1ኛ• መጮህ ይችላሉ
2ኛ• ማልቀስ ይችላሉ
3ኛ• ስም ማጥፋት ይችላሉ። እነዚህን ሦስቱን ብቻ ነው የሚችሉት።
"…አሁን አንተ ከኔ በላይ ነው የተሰደብከው? አሁንማ አንዳንዴ የገዛ ስሜ ሁሉ የሌላ ሰው ነው የሚመስለኝ። ለምንቢባል ስሜን ሲጠሩት ስለሚውሉ። አሁን አሁንማ እኔም ራሴ ሱስ ሆኖብኛል። እነሱን ካላስኮረፉኩ (ካላበሳጨሁ) ምን ተሳስቼ ይሆን ዝም ያሉት ብዬ…👏👏👏 ( ሰማችሁት? )
"…አይሽሜ አንጀት አርስ እኮ ነው። የእኔ ቦጅቧጃ። ዐቢይ ኦሮሞ ከልኩ በላይ ሥልጣን ከወሰደ ሥልጣኔን እለቃለሁ ብሎ ወሎዬን በደሴ ሲያስጨበጭብ ያየው ሽሜ ሥልጣኑም ሃገሩም በእጃችን ነው ሲያብድ ይዋል አንተ ምን አገባህ? ምንስአስጨነቀህ? ብሎ ያፈርጠዋል።
"…ወያኔ ዐማራ አዝማሪ ነው። መጮህ፣ ማልቀስና ወሬ ብቻ ነው የሚችለው ስትል የሰማው ሽሜ ያቺኑ ቃል በቃል ወስዶ መጮህ፣ ማ
"…በኦሮሞ ምድር ከወለጋው የዐማሮች የዘር ጭፍጨፋ ማግስት የኦሮሞ ወጣቶች በናዝሬት አዳማ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ የሞተበትን የሙት ዓመት እያከበሩ ይገኛሉ።
"…በሌላ በኩል አርቲስት ጎሳዬ ተስፋዬ በየዓመቱ በሃገረ አሜሪካን በሚዘጋጀው የኢትዮጵያውያን ፌስቲቫል ላይ ተገኝቶ የሙዚቃ ሥራዎቹን እንዲያቀርብ ተጋብዞ የነበረ ቢሆንም አርቲስቱ " በሃገራችን ባለው በተፈጸመው ጭፍጨፋ ምክንያት" በዚህ ወቅት ልዘፍን አልችልም በማለት ከአሜሪካው የሙዚቃ ድግስ ራሱን አቅቧል። አርቲስት ሀመልማል አባተም በስዊዘርላንድ የነበራትን የሙዚቃ ኮንሠርት ሰርዛለች።
"…በሃገራችን እንኳን ይሄን ያህል ሰው አልቆ አይደለም ከጎረቤት ዕድሜ የጠገበ ሰው አርፎ ለ40 ቀን ቴሌቭዥን፣ ሙዚቃም የማይከፈትበት ባህል ነበረን። በዘመነ ወያኔ የጀመረው ዜጎች ሲሞቱ ኤምባሲ ሁላ ዘፋኝ ጋብዞ ከበሮ እየመቱ እንደ ፌንጣ መዝለል የተለመደ ነበር። አሁን እንዲህ ቅስም ሊሰበር።
"…አሁን ደግሞ ብልፅግና ነው ያፈላው። እሱም ጊዜው ደርሶ እስኪበርድለት ድረስ ነው። • እንዲህም ሆኖ ግን እኔ እንደሁ አበደን አጀንዳዬን አልቀይርም… !!
"…ዛሬም እደግመዋለሁ ቅድሚያ በዐማራ ላይ ለደረሰው ጭፍጨፋ፦
• ብሔራዊ የኀዘን ቀን ይታወጅ…!!
• ሰንደቅ ዓላማውም ዝቅ ይበል…!!
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ…!!
"…ከጎንደር፣ ከወልድያ፣ ከባህርዳር፣ ከደብረ ማርቆስና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተቃውሞ ሰልፍ በኋላ መንግሥት የደብረ ብርሃን ተማሪዎች ሰልፍ ያደርጋሉ በማለት ሰራዊቱን በግቢው ዙሪያ አስፍሮ ሲጠብቅ ነው የሰነበተው። ለዚህም ደግሞ ከምሽቱ 3:30 አካባቢ የፌደራል ፖሊስ ልብስ የለበሱ ታጣቂዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ውስጥ በመግባት ብሎክ 39 ወደ ሚባለው ዶርም በማምራት ተማሪዎችን የሚያደራጅ ነው ያሉትን የዐማራ ተማሪዎች ማህበር ምክትል ሰብሳቢ ተማሪ ኪሩቤል ጎቤን (በፎቶው ላይ የሚታየውን) አፍነው ለመውሰድ ሙከራ ያደርጋሉ።
"…ይኽን ያዩት በሺ የሚቆጠሩ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም ተቆጥተው ከየዶርማቸው በመውጣት ፖሊሶችን በምሽት በየዶርማችን እንድትገቡ ማን ፈቀደላችሁ? በዚህ ምሽት ማንንም አፍናችሁ መውሰድ አትችሉም በማለት አግደው ይይዟቸዋል። ፖሊስም የተማሪው አቋም የማያፈናፍነው መሆኑን ሲያውቅ በአስለቃሽ ጭስ እና በተኩስ ዩኒቨርስቲውን ይቀውጠው ጀመር። ብዙ ተማሪዎች ተደብድበዋል። ጉዳትም ደርሶባቸዋል። የጉዳቱ መጠን ግን እኩለሌሊት ስለሆነ ሊታወቅ አልተቻለም።
"…የተማሪዎቹ ትዝብት፦
"…በዚህ ቀውጢ ሰዓት የዐማራ ተማሪ ሆነው በሚዘገንን ሁኔታ የመንግሥት ካድሬ በመሆን ከፖሊሶቹ ጋር በመሆን እገሌን ያዙት፣ እገሌን ያዟት የሚሉ ባንዳዎችን አይ