Adabay-Media

Adabay-Media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Adabay-Media, Media/News Company, Adabay አዳባይ , ሚዲያ, Debre Birhan.

26/01/2023

ሺዋ አመራር አላት?

አጣዬዬዬዬዬዬዬዬዬ????ሟቹ አሚኮ ነፍስ ይማር!!!
26/01/2023

አጣዬዬዬዬዬዬዬዬዬ????ሟቹ አሚኮ ነፍስ ይማር!!!

21/01/2023

ሢያርስ ፈንቅሎ ነው ላዝመራው አይነት፣ መንዝ የተናገረው ቃሉ አይታጠፍም ።

ለዘመናት አዳባይን የሚያሻግረው ታዋቂ ዋናተኛ የደብብ ዘሊቦ ይባላል። ወንዝ ሲያሻግር ዘሊቦ የተናገረው' ይህን ሁሉ እመቤት ሳዝል በጀርባዬ፣ አስኪቴን ባረገው ምነው ከኋላዬ።' አዳባይ ከሁለት...
16/01/2023

ለዘመናት አዳባይን የሚያሻግረው ታዋቂ ዋናተኛ የደብብ ዘሊቦ ይባላል። ወንዝ ሲያሻግር ዘሊቦ የተናገረው' ይህን ሁሉ እመቤት ሳዝል በጀርባዬ፣ አስኪቴን ባረገው ምነው ከኋላዬ።' አዳባይ ከሁለት ሲቆርጥ የነበረው ሰውዬ መጨረሻ የቦይ ውሃ ወሥዶት ሂወቱ አልፏል። የአዳባይ መንገድ ስራ አሁንም አልረፈደም አሪፍ ነው። በርቱ ከጎናችሁ ነን።

ሚሥ ቱሪዝም አማራ1ኛ ቤዛ ሳህሌ ከደብረብርሃን   ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤                                   ጊዜው የሺዋ ነው ።100ሺህ ብር ተሸልማለች ። እንኳን ...
15/01/2023

ሚሥ ቱሪዝም አማራ1ኛ ቤዛ ሳህሌ ከደብረብርሃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጊዜው የሺዋ ነው ።100ሺህ ብር ተሸልማለች ። እንኳን ደሥ አላችሁ።የወይዘሪት ቱሪዝም አማራ አሸናፊ ሁና የአማራ ቱሪዝም እንደራሴ ሁናለች! ለአንድ አመት የአማራን ባህልና ወግ ታስተዋውቃለች።እንኳን ደሥ-------------------አለሽ።

አመራር በተግባር ይታይ ዞኑ ከቦታ ጋር ተያይዞ በከፍተኛ ሁኔታ እየተዘረፈ ነው ። ሌቦች የሠረቁትን መልሠው ሲጠየቁ ካላዬን አናምንም።
15/01/2023

አመራር በተግባር ይታይ ዞኑ ከቦታ ጋር ተያይዞ በከፍተኛ ሁኔታ እየተዘረፈ ነው ። ሌቦች የሠረቁትን መልሠው ሲጠየቁ ካላዬን አናምንም።

Congratulation ስም በተግባር ሲገለፅ እንዲህ ነው ። ያለምወርቅ ጀምበሩ  #መይሳው ካሳ ዳግማዊ ቴዎድሮስ የልደት ቀን   ብር ተቀዳጀች።
14/01/2023

Congratulation ስም በተግባር ሲገለፅ እንዲህ ነው ። ያለምወርቅ ጀምበሩ #መይሳው ካሳ ዳግማዊ ቴዎድሮስ የልደት ቀን ብር ተቀዳጀች።

መንዜዋ በጎ አድራጊ እናት 'ወ/ሮ ዘውዲቱ መሸሻ 'እመ በረከት' 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍                                     የዘውዲቱ መሸሻ ህፃናትና አረጋውያን መርጃ ድርጅት ...
14/01/2023

መንዜዋ በጎ አድራጊ እናት 'ወ/ሮ ዘውዲቱ መሸሻ 'እመ በረከት' 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 የዘውዲቱ መሸሻ ህፃናትና አረጋውያን መርጃ ድርጅት ባለቤት ናቸው ። የተወለዱት በመንዝ ማማ ምድር ወረዳ ከሞላሌ ከተማ በቅርብ ርቀት በምትገኝ መንደር ውስጥ ነው ።ከለጋስነትና በጎ ተግባራቸው የተነሣ እማማ ዘውዲቱ መሸሻ 'እመ በረከት' የሚል የማዕረግ ስም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ሠጥታቸዋለች። ብዙዎችን አሥተምረው ለወግ ማእረግ አድርሰዋል ።ምንም ለሌላቸው አረጋውያን ፈጥነው ደርሰዋል።ለረጂም ዓመታት በበጎ አድራጎት ሢሰሩ ስለቆዩና አሁንም ያንኑ ሥራ እየሠሩ ያሉ እናት ናቸው። ብዙዎች አድንቀዋቸዋል፣ብዙ ባለሥልጣናቶች ሸልመዋቸዋል። ታሪካቸው በጣም ብዙ ነው።እግዚአብሄር ረጂም ጤናና እድሜ ያድላቸው።

የጀግና አገር የትነው እዚያው መንዝ ነው ።የፍቅር አገር የትነው እዚያው መንዝ ነው ።የማር  አገር የትነው እዚያው መንዝ ነው ።የቅቤ አገር የትነው እዚያው መንዝ ነው ።የሚሥቴ አገር የትነው...
14/01/2023

የጀግና አገር የትነው እዚያው መንዝ ነው ።የፍቅር አገር የትነው እዚያው መንዝ ነው ።የማር አገር የትነው እዚያው መንዝ ነው ።የቅቤ አገር የትነው እዚያው መንዝ ነው ።የሚሥቴ አገር የትነው እዚያው መንዝ ነው ።መንዝ ፍቅር ነው ።ለቃሉ ታማኝ ጀግና ህዝብ ነው ።

እንኳን ለክቡር ስላሴ አመታዊ በአል አደረሳችሁ። ጥር 7 ቀን 2015 አ.ም።
14/01/2023

እንኳን ለክቡር ስላሴ አመታዊ በአል አደረሳችሁ። ጥር 7 ቀን 2015 አ.ም።

14/01/2023
14/01/2023
ነገረ -ሸዋ ====የሀገረ ማርያም ከሠም ወረዳ ፀረ_ሙሥና ጥሩ ነው። ሌሎቹም ይቀጥሉበት።ቱለፋ የገጠር ቀበሌ ነበረች።አሁን በጣም እያደገችና እየተንቆጠቆች ነው ።ብዙ ፋብሪካዎች አሉባት።ሌቦች...
13/01/2023

ነገረ -ሸዋ ====የሀገረ ማርያም ከሠም ወረዳ ፀረ_ሙሥና ጥሩ ነው። ሌሎቹም ይቀጥሉበት።ቱለፋ የገጠር ቀበሌ ነበረች።አሁን በጣም እያደገችና እየተንቆጠቆች ነው ።ብዙ ፋብሪካዎች አሉባት።ሌቦች አደራጆች ተነቃባቸው። 197 የቤት ህ/ስራ ማህበር ከየት መጣ ሁሉም የሠሸዋ ህዝብ ሄዶ የተደራጀ ይመሥላል።መንቃታችሁ ጥሩ ነው ።

እንደምን አደራችሁ እንደምን አላችሁ፣የዘንድሮው ሌሊት እንዴት ነጋላችሁ። የዘንድሮ ሌሊት የድመት እውር አንዱ ጠግቦ ያድራል አንደኛው ጦም ሲያድር። ዋው አሾይና ሠላሙ ናችሁ ።
12/01/2023

እንደምን አደራችሁ እንደምን አላችሁ፣የዘንድሮው ሌሊት እንዴት ነጋላችሁ። የዘንድሮ ሌሊት የድመት እውር አንዱ ጠግቦ ያድራል አንደኛው ጦም ሲያድር። ዋው አሾይና ሠላሙ ናችሁ ።

😭😭😭😭😭😭ጉድ በል መንዝ😂😂😂😂😂😂የጉድ ሃገር ገንፎ እያደር ይፋጃል። ተመልከቱ አስፓልት አንሰራም ማለታቸውን በመርሳት ጠጠር እና አስፓልት መንገዶችን የትራንስፓርት ሚንስትሮች በነዳጅ ጭማሪ ...
11/01/2023

😭😭😭😭😭😭ጉድ በል መንዝ😂😂😂😂😂😂የጉድ ሃገር ገንፎ እያደር ይፋጃል። ተመልከቱ አስፓልት አንሰራም ማለታቸውን በመርሳት ጠጠር እና አስፓልት መንገዶችን የትራንስፓርት ሚንስትሮች በነዳጅ ጭማሪ ዋጋ ላይ ልዩነት አለ እያሉ ነው።ብልፅግና እያለ ፍትሃዊነት ከወዴት ይገኛል?ብልፅግና ህዝብን እየበዘበዘ ነው።በተለይ በዚህ የመንገድ ታሪፍ ልዩነት ተጎጂው መሪ አልባው እና ተረኛ የተቀያየረበት መንዝ አማራ ነው። ታሪፍ ሊጨመርልህ ነው። የመንግስት ዜና እዩ።

የሚኒሊክ ሆኜ ምን ያሣፍረኛል። መንዝ ሸዋ ሢባል ሥሙ ያኮራኛል።
11/01/2023

የሚኒሊክ ሆኜ ምን ያሣፍረኛል። መንዝ ሸዋ ሢባል ሥሙ ያኮራኛል።

10/01/2023

አቤል ወርቁ ዘ-ኮተቤ❤


።።። ። ። ። ። ። ። ። ።

ትዉልዱ መንዝ ነዉ የአርባራ የዘብር
በናቱ የእመGua ያደገዉ በፍቅር
መኮይ ሸዋሮቢት ደብረሲና አጣዬ
በእነዋሪ ለሚ ያሉት አቤልዬ

መተህ ብላ ከሰም በቀይት ጉርቤላ
በጫጫ ጊናአገር የሚሉት አቤላ

ቀያ ላሎ ማማ ጌራና ደነባ
ይመሰክራሉ መሆኑን ደርባባ

ደንገዜ በአንኮበር በአዳባይ ጃራ ወንዝ
የፍቅር ደራሲ እንቁ የሸዋ_መንዝ

ጎንደር ይሻገራል ጎጃምና ቡልጋ
ሊዘክር ታሪክን ጥበብን ፍለጋ

ላስታም ይሻገራል ከጀግኖች መብቀያ
ራያና ወሎ ያልፋል በወልድያ

እስከ ሱዳን ጠረፍ ወልቃይት ጠለሎ
የፍቅር ሰባኪዉ ይሄ ነዉ አቤሎ!

ያሳደገዉ ሸዋ መንዝ ገራገሩ
ደሞ የጥበብ ሰዉ ሁሉ አይደል ሀገሩ?!

ብርታትን የሚሰጥ ትዉልድ አነቃቂ
በቁመናዉ መልካም በግጥሞቹ አመርቂ
አቤሎ ይሄ ነዉ ሁልሽም እወቂ!!

ደርባባ ሸጋ ነዉ የፍቅር አመልማሎ
እኔም በምክንያት ነዉ የምለዉ አቤሎ!

ከነ ይልማ ደሬ ከእስሙ ከዱቤ
አዉግች ሀብትሽ ግዝሽ መብሬ ብሆን እንደልቤ
አቤሎም ሲኖር ነዉ የሚረካዉ ቀልቤ!

የታሪክ መምህር የቅኔዉ ባላባት
ይሄ ነዉ አቤሎ የሸዋ ሰዉ ኩራት

ጀምሬ ላልጨርስ ስለሱ ብናገር
መንዜዉ ይወቅሰኛል ይነሳል ጊናአገር
የተፀለዬለት በፃድቃኔ ዘብር

አሴ ወንድሙ ነዉ ምኒል አባቱ
የደጃች ከፈለዉ የመንዝ ኩራቱ

የነ አስራት ወልደዬስ የነ አስማረ ዳኘ
ሸዋ ባጠቃላይ በፍቅር የቃኘ
የቴጌ ጣይቱ የሸዋ አረገደች
እ\ር መርቋታል እሱን የወለደች

የሚወዳደረዉ ከአንበሳ ከነብር
ያ ኔ ነዉ መመልከት ሲይዝ በእጁ ብእር!!
በደንገዜዉ ደብር ጥሞና ሚካኤል
በፍቅር ያደገዉ ይሄ ነዉ ልጅ አቤል!!!

እንኳን ተወለድህ የኔ ምርጥ ወንድም
ቀሪ ዘመንህ ብሩክ ይሁን!!

# # #

Aki Man Z Menz

10/01/2023

ሞላሌ ጉሊት ላይ ይሸጣል ኩበት፣ ሁለት እግር አለው እንዳልለው ከብት።ያ ደሜ ቱሉ።

የገና በዓልን በኦርቶዶክስ አቆጣጠር እያከበራችሁ እኛን በየጎዳናው ጌታን ተቀበሉ አትበሉን 😊
07/01/2023

የገና በዓልን በኦርቶዶክስ አቆጣጠር እያከበራችሁ እኛን በየጎዳናው ጌታን ተቀበሉ አትበሉን 😊

 #ምኒልክ ጥቁር ሰውዐፄ ምኒልክ ኢትዮጵያ የስልጣኔ ጭላንጭል እንድታይ፣ በር የከፈቱ መሪ ናቸው፡፡ትምህርት ቤት፣ሐኪም ቤት ፣ባቡር፣ ስልክ፣ መኪና ፣ፖስታ የቧንቧ ውሃ የመሳሰሉት ተቋሞች በመ...
07/01/2023

#ምኒልክ ጥቁር ሰው

ዐፄ ምኒልክ ኢትዮጵያ የስልጣኔ ጭላንጭል እንድታይ፣ በር የከፈቱ መሪ ናቸው፡፡ትምህርት ቤት፣ሐኪም ቤት ፣ባቡር፣ ስልክ፣ መኪና ፣ፖስታ የቧንቧ ውሃ የመሳሰሉት ተቋሞች በመጀመሪያ ያስገቡት ምኒልክ ናቸው፡፡ዘመናዊው የአስተዳደር ተቋም፣ የካቢኔ ሹመትን የጀመሩት፣ ምኒልክ ናቸው፡፡ አዲሱን ስልጣኔ በመከተላቸው የሚነቀፉ ናቸው፡፡ ቢበዙባቸውም፣ራሳቸው አርኢያ እየሆኑ፣ወፍጮ እያሰፈጩ፣ መኪና እየነዱ፣በስልክ እያወሩ፣ሕዝባቸው እንዲለምድ ደክመዋል፡፡

አፄ ምኒልክ፣ ሕዝባቸውን አስተባብረውና አንቀሳቅሰው፣ የጦር እቅድ አዋቂነታቸውን ተጠቅመው፣ጣሊያንን አድዋ ላይ ድል ነሰተዋል፡፡የአድዋ ድል፣ታላቅ የሚባል የአውሮፓ ጦር ሃይል፣ በአፍሪካውያኖች የተደቆሰበት በመሆኑ፣ ለነፃነታቸው የሚታገሉ ሁሉ፣ ምኒልክንና አድዋን መመሪያቸውና አርአያቸው አድርገው ኖረዋል፡፡ ጥቂት ተቀዋሚዎቻቸው፣ ሰማቸው ሊያጠፉት ቢሞክሩ የማይጠፋ፣ ቢቀብሩት ፈንቅሎ የሚያንፀባርቅ እንዲሆን፣ የአድዋ ድል አድራጊነታቸው ረድቷቸዋል፡፡

ታላቁን ጥቁር ሰው ለመዘከር በአለም በሚገኙ ሀገራት የተሰየሙ መታሰቢያዎች ይገኛሉ።ከጥቂቶች መከካል፦

1.በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ "በምኒልክ" ስም የተሰየመ መንገድ፣

2.በለንደን ከተማ በምኒልክ የተሰየመ መንገድ፣

3.በጅቡቲ በምኒልክ የተሰየመ ሆቴል፣

4.በደቡብ አፍሪካ በምኒልክ የተሰየመ ሽቶ፣

5.በቤልጀም በምኒልክ የተሰየመ ቢራ፣

6.በብራዚል በምኒልክ የተሰየመ ካፌ፣

7.በብራዚል በምኒልክ የተሰየመ ጋዜጣ፣

8.በፈረንሳይ በምኒልክ የተሰየመ ቸኮሌት...ወዘተ ይገኛ

ዜና ሠ.ሸዋ ማዘር ሊግ ሹመት   # # # # # # # # # # # # # # # # # #                                                  ወጣት  ሊግ ማለት እድ...
05/01/2023

ዜና ሠ.ሸዋ ማዘር ሊግ ሹመት # # # # # # # # # # # # # # # # # # ወጣት ሊግ ማለት እድሜው ከ25_29 የእድሜ ክልል ያለነው የ42 እና 45 አመት የሠሜን ሸዋ ዞን ማሚ ወጣት ሊግ ዋናና ምክትል ሃላፊዎች። እውነት በዚህ የእድሜ ክልል ሠ.ሸዋ ወጣት በ8ኛ ክፍል ካርድ መሠረት እንኳ አለመኖሩ ያሣዝናል። እማማ ሰብለ በቀለና ማዘር ቤዛ ዳኘው እንኳን ደሥ አላችሁ። ማሚ ሊጎች መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላችሁ። ብል*ግና ለካ እድሜና ሞት ይደምራል።

በነጋ በጠባ ይታጠባል ድስት፤ችግር ለቀቀብን አዲሱ መንግሰት። ፍትህ ለሞላሌ ህዝብ።
05/01/2023

በነጋ በጠባ ይታጠባል ድስት፤
ችግር ለቀቀብን አዲሱ መንግሰት። ፍትህ ለሞላሌ ህዝብ።

05/01/2023

#መገን ሸዋ # ከአዲስ አበባ ጎጃም መንገድ ተዘጋ ብለህ አትገረም ከጅሩና መራቤቴ _ ደብረብርሃን እና ከአጣዬ _ ሸዋሮቢት ያለው መንገድ እንዳይዘጋብህ አስብ!!በተጨማም ከአዲስ አበባ ጎጃም መንገድ ተዘጋ ብለህ አትገረም ከመኖሪያህ ቤት እስከ መ/ቤትህ ያለው መንገድ እንዳይዘጋብህ አስብ!!

የኦሮሚያን ፈርሶ ጠጥቶ የሚያውቅ እስኪ ይንገረኝ።እኔ ፈርሶ በጣም እወዳለሁ ።
05/01/2023

የኦሮሚያን ፈርሶ ጠጥቶ የሚያውቅ እስኪ ይንገረኝ።እኔ ፈርሶ በጣም እወዳለሁ ።

05/01/2023

አሁን ደግሞ እርስ በርሳቸው ሲንቆለጳጰሱ ሲሞጋገሱ እና አንቱ ሲባባሉ ለሚውሉ ካቢኒዎች የህሊና ጠሎት እናደርጋለን ያልሽው የቃለ ሂዎት ነብይት ግን ትገርሚኛለሽ። በጌታ ሥም መንፈሥሽ ይወጋ።

ኢትዮጵያ ወጣት ሊግ ወይስ ወጣት መሣይ ሽማግሌዎች ሊግ። ወጣት ማለት ከ15-29 እድሜ ክልል ያለ ሰው ነው ። የጉድ ሃገር ብል*ግና ሊግ። ታወቃችኋቸው ትስቃላችሁ።
05/01/2023

ኢትዮጵያ ወጣት ሊግ ወይስ ወጣት መሣይ ሽማግሌዎች ሊግ። ወጣት ማለት ከ15-29 እድሜ ክልል ያለ ሰው ነው ። የጉድ ሃገር ብል*ግና ሊግ። ታወቃችኋቸው ትስቃላችሁ።

05/01/2023

ወይአላሣደግነው፤ ወይከብት አልበላው፣ አረ መቼ ይሆን ያሣር ማለቂያው።

05/01/2023

ምን አይነት ዘመን ነው የድመት እውር፣ ደሜ ቁርጥ ይበላል፣ ህዝቡ ጦም ሲያድር።

05/01/2023

ሰበር ዜና

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ያለ ምንም ማስጠንቀቂያ የህብረተሰቡን መኖሪያ ቤቶች እያፈረሰ ያለውን ግብረ ኃይል አጅበው ከመጡት ፀጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት አራት ሰዎች መቁሰላቸው ተገለፀ!

በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ያለ ምንም ማስጠንቀቂያ ዛሬ ታህሳስ 26/2015 ዓ/ም ከረፋዱ ጀምሮ የህብረተሰቡን መኖሪያ ቤቶች እያፈረሰ ያለውን ግብረ ኃይል አጅበው ከመጡት ፀጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት አራት ሰዎች መቁሰላቸው መኖሪያ ቤታቸው እየፈረሰባቸው የሚገኘው ነዋሪዎች ለአማራ ድምፅ ገለፁ።

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አለም ባንክ አከባቢ ልዩ ስሙ ማርያም ሰፈር ታህሳስ 26/2015 ዓ/ም ከረፋዱ ሦስት ሰዓት ጀምሮ ያለ ምንም ማስጠንቀቂያ የህብረተሰቡ መኖሪያ ቤቶች እየፈረሰ እንደሚገኝ ነው የተሰማው።

የህብረተሰቡን መኖሪያ ቤቶች እያፈረሰ የሚገኘውን ግብረ ኃይል አጅበው የመጡት የኦሮሚያ ክልል ፀጥታ ኃይሎች ከመኖሪያ ቤታችን ለምን ታፈናቅሉናላችሁ በሚል ጥያቄ ያነሱ የአከባቢው ነዋሪዎች ላይ ተኩስ መክፈታቸውን ነው ነዋሪዎቹ ለአማራ ድምፅ ያረጋገጡት ።

ያለ ምንም ቅድመ ማስጠንቀቂያ ዛሬ ከረፋዱ ሦስት ሰዓት ጅምሮ በድንገት ለቃችሁ ውጡ ተባልን የሚሉት ነዋሪዎቹ፡ አንወጣም ያሉ ሰዎች ከፀጥታ ኃይሎቹ በተተኮሰ ጥይት መቁሰላቸውን ተናግረዋል።

በዚህም እስካሁን ቁጥራቸው በውል የታወቀ አራት ሰዎች ቆስለዋል ያሉ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ በርካታ ሰዎች መደብደባቸውም ተገልጿል።

ዛሬ ከረፋዱ ጀምሮ በርካታ መኖሪያ ቤቶች እንዲፈርሱ የተደረጉ ሲሆን ጣሪያ እና ግድግዳውም በተሽከርካሪ ተጭኖ ወዳልታወቀ ስፍራ መወሰዱንም መኖሪያ ቤታቸው እየፈረሰባቸው የሚገኘው ነዋሪዎች ለአማራ ድምፅ አረጋግጠዋል።

በግሬደር ማሽን በመታገዝ መኖሪያ ቤቶችን እያፈረሰ የሚገኘውን ግብረ ኃይል የሚያጅቡት ፀጥታ ኃይሎች ቤታችንን አናስፈርስም ባሉ የአከባቢው ነዋሪዎች ላይ የከፈቱት ተኩስ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ አለመብረዱን የገለፁት ነዋሪዎቹ፡ የሚመለከተው አካል አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።

05/01/2023

እንቆቅልሽ፣ ምንአውቅልሽ?
#ሀገሬ ማዳጋስካር ፣
#ቀለቤ ጭኮ፣
#መንገዴ በኬንያ ፣ #እንሰሳ ማርባት የምችል፣ # ቆለጥ ከግንባሬ ተሸክሜ የምዞር ካወቃችሁኝ እኔ ማነኝ? እንቆቅልሼን፣ ካወቃችሁ ዳይ ንገሩኝ ካላወቃችሁ ደግሞ ሀገር ሥጡኝ።
🤔🤔🤔

ከተማ በሞላሌ ከተማ ለረጅም ጊዜ ዳቦ ስጡኝ እያለ ሢለምን የነበረ ሚሥኪን ታማሚ ነው ። ሥድቡ ደግሞ ቀፋፋ ነው። ሞላሌዎች ጎበዞች ደሥ ይላል።ከቴ የሞላሌ  ከተማ ትዝታ ነው ።
04/01/2023

ከተማ በሞላሌ ከተማ ለረጅም ጊዜ ዳቦ ስጡኝ እያለ ሢለምን የነበረ ሚሥኪን ታማሚ ነው ። ሥድቡ ደግሞ ቀፋፋ ነው። ሞላሌዎች ጎበዞች ደሥ ይላል።ከቴ የሞላሌ ከተማ ትዝታ ነው ።

04/01/2023

"ደመቀ አየለ መኪና አቁሞ ሞላሌ አንድ ሆቴል ውስጥ ቁርጥ እየበላ ጌታ ራዕይ አሳይቶኛል "

ያለችው የሞላሌ ቃለ_ህይወት ነብይ የት ጠፋች። በጌታ ሥም የዛሬ ሁለት ወር ያገኘኋት መናሃሪያ አካባቢ ነበር።

ሞላሌ መብራትና ኔትወርክ እንደሠካራም ሽንት  የመጡ መሥለው ጭርቅ ብለው  ይጠፋሉ። አሁንስ መቀሌ መኖር ይሻላል።
04/01/2023

ሞላሌ መብራትና ኔትወርክ እንደሠካራም ሽንት የመጡ መሥለው ጭርቅ ብለው ይጠፋሉ። አሁንስ መቀሌ መኖር ይሻላል።

04/01/2023

ከጅብ ዋሻ ወደ ጅብ ዋሻ

ተጉለትና ቡልጋአንኮበር ፣ይፋት፣                                                             ናፈቀኝ ሃገሬ እህል እንዳሸዋ የሚታፈስበት ።
04/01/2023

ተጉለትና ቡልጋ
አንኮበር ፣ይፋት፣ ናፈቀኝ ሃገሬ እህል እንዳሸዋ የሚታፈስበት ።

04/01/2023

ልውረድ ወደ አዳባይ በአፍቀራ በር ዞሬ፣ የጀግኖች አገር ነው ሞላሌ ወገሬ።

04/01/2023

ምን አይነት ዘመን ነው፣ ዘመነ ገልባጣ፣
በሞላሌ ጉዳይ "ቦታዬን" ሊያስረዳኝ አይኑን በጨው አጥቦ ሌቦ ደሜ አየለ በመሂና መጣ!
😂 😂 😂
አይ የኔ ፈጣጣ?!

እያረሩ መሳቅ! 😡

03/01/2023

ደ.ፂዮን ፂዮናዊ ነኝ፣ አብይ ሙሤ ነኝ ብላችሁ፤ ሠው አሥጨረሣችሁ::

Address

Adabay አዳባይ , ሚዲያ
Debre Birhan

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adabay-Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share