Umm Khan

Umm Khan Muslima is one of the largest platforms Where single Muslims can connect with over 7.5 million membe.
(11)

አላህ ሆይ! ጨረሻችንን አሳምርልን!
10/11/2024

አላህ ሆይ! ጨረሻችንን አሳምርልን!

24/09/2024

''........ሳንጠይቀው ሳንለምነው
ሙስሊም ላደረገን ጌታ አልሀምዱሊላህ......"

18/04/2024
01/04/2024
31/03/2024

Big shout-out to my newest top fans! Ogette Niha

29/03/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Elma Darsabo, ሪድዋን ሽፋ, Ayano Asamo, Fatiya Sulayiman, Derrick Abora, Ayubi Itiso, AhMed MhMeg, Kayer Malik, ህሉ የናቷልጅ, Shumate Jeto Shumate Jeto

ሸህ ሰይድ መኪ ሸህ ሰይድ አሊ አላህ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቃቸውና ለሀላባ እና ለአጎራባች አከባቢዎች ዉለታን የዋሉ ትልቅ ሸህ ነበሩ➢ሸህ ሰይድ መኪ ሸህ ሰይድ አሊ  #ሀገር ባልተረጋጋች ...
13/03/2024

ሸህ ሰይድ መኪ ሸህ ሰይድ አሊ አላህ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቃቸውና ለሀላባ እና ለአጎራባች አከባቢዎች ዉለታን የዋሉ ትልቅ ሸህ ነበሩ

➢ሸህ ሰይድ መኪ ሸህ ሰይድ አሊ #ሀገር ባልተረጋጋች ጊዜ በጊዜው ተሰሚነት ካላቸው ሰዎች ጋር በመሆን ሀገርን አረጋግተዋል #የተጣላ አስታርቀዋል #የተቸገረ ረድተዋል #የብዙተማሪዎችን ሙሉ ወጪ በመሸፈን አስተምረዋል #የተበደለ ፍትህ እንዲያገኝ በማረግ ሀገር ወዳድነታቸውን በተግባር አሳይተዋል
➢ሸህ ሰይድ መኪ ሸህ ሰይድ አሊ በተለይ #በየቦታው እየተዘዋወሩ በርካታ ሰዎች ሸሀዳ ይዘው (ሰልመው) #አላሕን እየተገዙ ረሱልን ሰ❤አ❤ወ እንዲወዱ በዳዋ ተጣርተዋል
_መስኪድ በሌለበት መስኪድ በማሰራትና #ቁርአን ብዙም ባልተዳረሰባቸው አከባቢዎች ላይ ቁርአን የማዳረስ ስራን ሰርተው እስልምናን የማስፋፋት ስራ ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ ማድረግ የቻሉ የሀይማኖት አባት ብቻ ሳይሆን የሀገር መሪም ጭምር ነበሩ .....
አላህ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቃቸው !!!
Muhsin Alula Lulu Seidameki

29/02/2024

ሰሉ አለ ነቢ
ﷺ ﷺ

28/02/2024

ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
«ሰዎች ሆይ የተባረከው ትልቁ ወር መጣላቹህ....»

25/02/2024

የሌሊት ሰላት ላይ አደራ! እርሱ የቀደምት ደጋጎች ልማድ ነው ወደ አላህም መቃረቢያ ነው ከወንጀልም ያርቃል ሀጢያትም ያብሳል በሽታንም ከሰውነት ያባርራል ነብያችን(ﷺ)
አላህ ያግራልን ያረብ🤲

25/02/2024

እውነተኛ መመካት...ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ እናንተ በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነ መመካትን ብትመኩ ኖሮ ወፎችን እንደሚመግበው ይመግባችሁ ነበር። ሆዷ ባዶ ሆኖ ጠዋት ትወጣና ከሰዐት በኋላ ሆዷን ሞልታ ትመለሳለች ! ቲርሚዚ ዘግበውታል

18/02/2024

"የምታልፋቸው ብርቱ ቀናት በውስጥህ የማይሰበር ጠንካራ ማንነትን ይገነቡልሃል።በርታ! "

18/02/2024

«ትክክል መሆኑን እያወቀ ክርክርን (ጭቅጭቅን) ለተወ ሰው በጀነት ቤት እንደሚኖረው እኔ ዋስትና እሆነዋለሁ» ረሱል ﷺ 💚

15/02/2024

የአላህ እዝነት በአላህ መልዕክተኛ በሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ይሁን ❤

15/02/2024

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “መልካም ስራ ማለት ከዱኒያ ቆይታህ እየተለየህ ምላስህ በዚክር (አላህን በማውሳት) መርጠቡ ነው።” ሶሂህ አልጃሚ

15/02/2024

እንግዳህን ካድመው፣ አክብረው!!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳውን ያክብር።”
ቡኻሪ ዘግበውታል

15/02/2024

ችግርና መከራ ቢደራረብብህ አትዘን ተስፋ አትቁረጥም.... አላህ ምን እዳዘጋጀልህ አታውቅምና ታጋሽና አመስጋኝም ሁን ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡

Address

Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Umm Khan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Nearby media companies