መሐመድ አማን

መሐመድ አማን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from መሐመድ አማን, Digital creator, Alaba K'ulito.

14/02/2024
በሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ የ2015 ዓ.ም ምርት ዘመን የበልግ እርሻ የበቆሎ ዘር በኩታ ገጠም /ክላስተርንግ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል ******************በሀላባ ዞን በ...
12/04/2023

በሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ የ2015 ዓ.ም ምርት ዘመን የበልግ እርሻ የበቆሎ ዘር በኩታ ገጠም /ክላስተርንግ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል
******************
በሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ የ2015 ዓ.ም ምርት ዘመን የበልግ እርሻ የበቆሎ ዘር በኩታ ገጠም /ክላስተርንግ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በይፋ ተጀምረዋል።

የ2015 ዓ.ም ምርት ዘመን የበልግ እርሻ የበቆሎ ዘር በኩታ ገጠም /ክላስተርንግ በሀንሻ ክላስተር የተጀመረ ስሆን በቀጣይ በወረዳው በተለያዩ ቀበሌዎች ተጠናክሮ እንደምቀጥል ተገልጿል፡፡

የክላስተር የኩታ ገጠም አሰራር በአንድነት በመስራት አቅም ለሌላቸው አርሶአደሮችም ወሳኝ ፋይዳ እንደለውም ተናግረዋል፡፡

በመርሃ ግብሩ ላይ የሀላባ ዞን ግብርና መምሪያ ሃላፊ አቶ ሃጂ ኑሪዬ፣ የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ዋና አስተዳደር አቶ አብዲላሃዲ ናስር፣ የወረዳ ብልጽግና ፓርቲ የመንግስት ዋና ተጣሪ አቶ ሰመሩ ሃጂ፣ የወረዳው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች፣ የዞኑ የግብርና መምሪያ ምክትል ሀላፊ አቶ ሁሴን ሮባ እንዲሁም ሌሎችም ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡
Halaba TV

Address

Alaba K'ulito

Telephone

+251916717055

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መሐመድ አማን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share