Rabue kotisa hirpa

Rabue kotisa hirpa የኣላህ ባርያ ነኝና የረሱል ወዳጅ❤❤❤

ህዎት እንድህ ናት ለዬትኘዉም ነገር ለመወሰን አንቾክል። ሚስት ባሏን ደሀ ነህ ብላ በፈታች በማግስቱ ባል  የሚሊዮን ዶላሮች ሎተሪ አሸነፈሰውዬው ለተወሰነ ጊዜ ሥራ አጥ ነበር እና ሚስቱ በሂ...
15/12/2024

ህዎት እንድህ ናት ለዬትኘዉም ነገር ለመወሰን አንቾክል።
ሚስት ባሏን ደሀ ነህ ብላ በፈታች በማግስቱ ባል የሚሊዮን ዶላሮች ሎተሪ አሸነፈ

ሰውዬው ለተወሰነ ጊዜ ሥራ አጥ ነበር እና ሚስቱ በሂደቱ ላይ እምነት መጣል ትዕግስት ስለሌላት ወደ ፊት ለመቀጠል ወሰነች። ሆኖም የፍቺ ሰነዶችን ከፈረመ ከአንድ ቀን በኋላ ህይወቱን ሙሉ በሙሉ የሚለዉጠውን ሎተሪ አሸንፏል።

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “ጀነትን ነፍሱ መስሊም ካልሆነ በቀር አይገባባትም።” (ቡኻሪ ዘግበውታል: 652)   #ኡስታዝአቡበከርአሕመድ
08/12/2024

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“ጀነትን ነፍሱ መስሊም ካልሆነ በቀር አይገባባትም።”
(ቡኻሪ ዘግበውታል: 652)

#ኡስታዝአቡበከርአሕመድ

01/12/2024
30/11/2024

የዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ውሳኔ መዘግየቱ አሳስቦኛል ሲል ኢሰማኮ አስታወቀ

| መንግሥት የዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ለመወሰን የየያዘውን ዕቅድ ሊያዘገየው ይችላል መባሉ አሳስቦኛል ሲል የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን አስታውቋል።መንግሥት የዝቅተኛ ደሞዝ ወለልን ለመወሰን ጥናት አጥንቶ የጨረሰ ቢሆንም፤ "ችግር ያመጣብኛል በሚል ስጋት አዝግይቼዋለው" ማለቱን ተገቢ አይደለም ሲሉ የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ ለአሐዱ ተናግረዋል።

ፕሬዝዳንቱ "ይህንን በሚመለከት ለሚመለከተው የፌደራል የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ምላሽ እንዲሰጠን ስንል ጠይቀናል" ብለዋል።"በተጠና ጥናት መሠረት ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል" የሚል ነገር መነገሩን የገለጹት አቶ ካሳሁን፤ "ጥናት በትክክል ተደርጎ ከሆነ በጥናቱ ላይ መሳተፍ ነበረብን" ብለዋል።

አቶ ካሳሁን አክለውም "እንደተባለው ኮሚሽኑን ሳያካትቱ ተጠንቶም ከሆነ ጥናቱን እንዲሰጡን ስንል በደብዳቤ ጠይቀናል" ሲሉም ተናግረዋል።በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ከኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ የስራ ግብር እንዲቀነስ እና የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል የሚወስን የደመወዝ ቦርድ እንዲቋቋም ሲጠየቅ ይሰማል።

በኢትዮጵያ የሚገኘው የኑሮ ሁኔታ በቋሚ ደምወዝ በሚኖሩ ተቀጣሪ ሠራተኞች ላይ እየፈጠረ ያለው ተጽእኖ ከጊዜ ወደጊዜ እየተባባሰ እንደሆነ ይገለጻል፡፡"የኑሮ ውድነቱ ሠራተኛው ከሚያገኝው ገቢ ጋር ሊመጣጠን ባለመቻሉ ዜጎች በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ኑሯቸውን እንዲገፉ አስገድዷል" ያለው የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን፤ ማስተካካያዎች እንዲደረጉ በተደጋጋሚ ጥያቄ ሲያቀርብ መቆየቱን አስታውቋል፡፡

ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወሰን እና የግብር ቅነሳ እንዲደረግ ኢሰማኮ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በነበረው ውይይት ጥያቄ ማቅረቡ የሚታወስ ሲሆን፤ ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን በደብዳቤ ቢጠይቅም ተገቢውን ምላሽ አለማግኘቱ ይገለጻል። #አሐዱ ሬዲዮ

 #አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🇸🇦እስከ መጨረሻው አንብቡት‼️ማክሰኞ በሪያድ ከተማ የተከሰተው አደጋ የ Mercedes እና Lexus መኪና ፊት ለ ፊት ተጋጭተው ነበር.."አምቡላን...
29/11/2024

#አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🇸🇦
እስከ መጨረሻው አንብቡት‼️

ማክሰኞ በሪያድ ከተማ የተከሰተው አደጋ

የ Mercedes እና Lexus መኪና ፊት ለ ፊት ተጋጭተው ነበር..

"አምቡላንስ አየሁ ከዛም የተሰበሰበ ህዝብ፣

አንድ ወጣትን ልጅ እድሜው 26 አካባቢ የሆነን ከመኪናው ሲያወጡት አየው፡፡

ሰውነቱ በደም ተሸፍኗል አካላቱ ተቆርጠዋል፣ እግሩም ጭምር ተቆርጧል እና እሱም እየጮኸ ነው"፡፡ ይለናል የታሪኩ ዘጋቢ

ልጁም ወደ ወንድሙ እየተመለከተ ምናልባትም የቅርብ ቤተሰቡ ይሆናል

"መሞት አልፈልግም፣በጣም ፈርቻለሁ ፣ እሳት ነው ምገባው እኮ" ይለዋል

እዛው ተኝቶም እየጮኸ "ሙሀመድ እኔኮ አልሰግድም ነበር ምናልባትም አካል ጉዳተኛ እሆን ይሆናል መሞት ግን አልፈልግም፣ ከዚህ ቡሃላ እሰግዳለሁ፣ ወላሂ እሰግዳለሁ ብቻ ግን መሞት አልፈልግም" ይላል

ሰወችም ተሰበሰቡ፣ እኔም ሁሉንም ክስተት እየተመለከትኩ አዛው ቆምኩ፣ በጣምም ፈርቻለሁ፡፡

በቦታው ላይ የሚታየው በሙሉ እጅግ በጣም ይዘገንናል፣ ያስፈራል

የልጁም መድማት እየጨመረ መጣ ጩኸቱም _ ቀጠለ ሰውነቱም ወደ ሰማያዊ እየጠቆረ ሄደ፡፡

ሊያድኑት ግን አልቻሉም

አብሮት የነበረውም ልጅ እያለቀሰ “እሺ ሸሀዳ በል ከሊማዉን በል…በል” ይለዋል ልጁ ግን እየጮኸ ነበር ምላሱም ከሊማውን ልትል አልቻለችም

አላሁ አክበር፣ በጣም ፈርቶ ነበር፣ ግን ነፍሱም ተወሰደች ድምፁም ተሰወረ

ግን....ግን ሸሀዳውን ማለት አልቻለም ነበር

ከዚያም አልተንቀሳቀሰም፣ ሰውነቱም ደርቆ ቀረ

ዶክተሮቹም ያላቸውን መሳሪያ ሁሉ አወጡ ልጁንም ቃሬዛ ላይ አስቀመጡትና ጭንቅላቱን ሸፈኑት

ወደ ወንድሙም በመዞር “አለቀ” - “ወንድምህ የለም ዱዓ አድርግለት ልናድነው አልቻልንም ምክንያቱም ከጭንቅላቱ እና ከሰውነቱ ብዙ ደም ፈሷል” አሉት፡፡

ዘጋቢውም ይለናል፦" በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ከፊት ለፊቴ እያየሁት ግን ሸሀዳን ለማለት ሳይችል ሞተ እህት ወንድሞቼ ሞት ድንገት ነው የሚመጣው፣ ሰላታችሁን ግን ጠብቁ፣ በፍፁም ከነገ ጀምሮ እሰግዳለሁ አትበሉ፡፡

የመጨረሻ ቀናችሁ መቼ እንደሆነ ማንም አያውቅም እኔም ከዚህ ክስተት ቡሃላ መተኛት አልቻልኩም እንደ ህፃን ሳለቅስ ነበር ልጁን ባላውቀውም ቃላቶቹን ግን በደንብ አስታዉስ ነበር...” እሰግዳለሁ፣ ወላሂ ከዚህ ቡሃላ እሰግዳለሁ፣ መሞት ግን አልፈልግም..….”🥹🥹

ያ አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ከመጥፎ አሟሟትም ጠብቀን

አንብባችሁ ለሌሎችም ሼር አድርጉ ምናልባትም በዚህ ታሪክ የ1 ሰውን ህይወት ማቃናት እንችል ይሆናል፡፡
©

እንኛጋም የሉትን የሰንበት ገባያዎች በማስፈት ዘላቅነት በላዉ ሁኔታ ተግበረዊ ብደረግ እናም ክትትል ብደረግ።
22/11/2024

እንኛጋም የሉትን የሰንበት ገባያዎች በማስፈት ዘላቅነት በላዉ ሁኔታ ተግበረዊ ብደረግ እናም ክትትል ብደረግ።

❤❤((صَلَّى اللّٰهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ))❤❤❤❤
07/11/2024

❤❤((صَلَّى اللّٰهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ))❤❤❤❤

"በትምህርት ቤቶች በየጊዜው የሚያገረሸው የኒቃብ ክልከላ ጉዳይ ቋሚ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል ሲሉ ሼይኽ ኤሊያስ አህመድ ተናገሩ።- ሀሩን ሚዲያ፥ ጥቅምት 19/2017ሼይኽ ኤሊያስ አህመድ ኒቃ...
29/10/2024

"በትምህርት ቤቶች በየጊዜው የሚያገረሸው የኒቃብ ክልከላ ጉዳይ ቋሚ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል ሲሉ ሼይኽ ኤሊያስ አህመድ ተናገሩ።

- ሀሩን ሚዲያ፥ ጥቅምት 19/2017

ሼይኽ ኤሊያስ አህመድ ኒቃብ የሚለብሱ ሙስሊም ተማሪዎችን ከትምህርት መታገድ አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም "በትምህርት ቤቶች በየጊዜው የሚያገረሸው የኒቃብ ክልከላ ጉዳይ ቋሚ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል።" ሲሉ ገልፀዋል።

አክለውም "ፊትን ከባዕድ ወንዶች መሸፈን ግዴታ መሆኑ የአብዛኛዎቹ ዑለማዎች አቋም ነው። ሆኖም ሴቶች ፊትና በማይሰጋበት ሁኔታ ለአስፈላጊ ጉዳይ ፊታቸውን ለወንዶች ማሳየት እንደሚችሉ የሁሉም የፊቅህ ሊቃውንት ንግግር ያሳያል።" ብለዋል

በዚህ መሰረት ተማሪዋ ወደ ትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ስትገባ፣ ወደ ፈተና ማእድ ስትገባ፣ አጠራጣሪ ሁኔታ ሲኖር ወይም በማንኛውም ጊዜ ማንነቷን ማጣራትና ከመታወቂያዋ ጋር ማመሳከር ሲያሰፈልግ ፊቷን ገልጣ አሳይታ መልሳ መሸፈን ትችላለች። ያሉ ሲሆን «ሙሉ በሙሉ ተገልጠሽ ካልቆየሽ አትገቢም!» ማለት ግን ሀይማኖታዊ መብትን በግልፅ የሚጋፋ፣ ሴኪዩላሪዝም ጨምር የማይደግፈው… ምንም አግባብነት የሌለው የግለሰቦች ድርቅና ነው።" ብለዋል

© ሀሩን ሚዲያ

26/10/2024

ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! Rashid Ranjha, Fowuzedin Jemal, Arif Hossain, ማሩፋ ሱንከም አብዳላ, A Hamid Ayano, Korma Hussen, Sira Hegana, Alemu Tirfa, Nadmo Nreya Roba, በሪገነ ሙንድኖ አቢዶ, Md Aad, Tuba Tuba, ከይረድን በድሬ, Durasa Kapitane, Ageru Tag, Arduna Galato Adame, አቡ ለረጎ, Samira Yasin, Hyat Geleto

24/10/2024

ዘሬ ከሚስ ነዉ እስት በነቢያችን ላይ ሰላዋት እናዎርድ
❤❤اللهم صل وسلم على نبينا محمد((ﷺ))❤️🫶

Address

አድስ አበባ አስፓልት
Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rabue kotisa hirpa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share