Kefita Entertainment-ከፍታ መዝናኛ

Kefita Entertainment-ከፍታ መዝናኛ Kefita Entertainment is a late evening radio show on fm 96.3. we, team kefita strive to provide you all. Stay tuned and keep connected with us.

ከፍታ ልዩ የመረጃና የመዝናኛ ፕሮግራም ዘወትር እሁድ ምሸት ከ2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በFm96.3 እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው፡፡ የፕሮግራሙ ዋነኛ አላማም እያዝናና አዳዲስና ቁምነገር አዘል መረጃዎችን ለአድማጮቹ ማቅረብ ነው፡፡ ‘ከፍታ’ በመረጃ የበለፀገ ማህበረሰብ ለመፍጠር በትጋት የሚሰራ ከመሆኑም ባሻገር እናንተ ውድ አድማጮች በእፍታው ወደናንተ በሚደርሱ ትኩስ መረጃዎች ከፍ ከፍ የምትሉበትና በመረጃ የምትዳብሩበት ነው፡፡
ይህንን ሳምንታዊ ፕሮግራም በሰዓቱ በመከታተል በፕሮግራሙ ላይ የሚኖራችሁን የትኛውንም ዓይነት ሃሳብና ዓስተያየት በስቱዲዮ ስልክ ቁጥራችን 0111567484፣ 0111562395 ለመልዕክት(SM

S) ብቻ 0912379121 እንዲሁም በማህበረሰብ ድረ ገፆቻችን https://www.facebook.com/pages/Kefita-Entertainment/707023956027105 በ twitter https://twitter.com/Kefitaentertain በመጠቀም ብታደርሱን ከምስጋና ጋር መልሰን ወደናንተ እናቀርባልን!! ከፍታ!! ከፍታ!!ከፍታ!! ከፍታ!!ከፍታ!! ከፍታ!!ከፍታ!! ከፍታ!!ከፍታ!! ከፍታ!! Together we can do more!!

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
251

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kefita Entertainment-ከፍታ መዝናኛ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share