Sport
ምን አለ ያኔ በተፈጠርኩ ያስባለኝ ተንቀሳቃሽ ምስል ☺
የአፍራቃ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በ ቀ/ኃ/ስ ስታድየም ጥር 12, 1960
ጭብጨባው ሃይል አለው! ህዝቡ በደንብ ነው የሚለብሰው በዛ ላይ ማስቲኳ በስታይል ነው የሚያኝከው 😎#Ethiopia
📹British Pathé
-----
Via - Frew Asrat
Music
የሮሃ ባንድ ፈርጦቹ ጆቫኒ ሪኮ እና ሰላም ስዩም በአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ጋቢና ፕሮግራም ከ ጺዮን ግርማ ጋር የነበራቸው አዝናኝ ቆይታ ይህን ይመስል ነበር።
የጥቅምት 20/2012 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራድዮ ዝግጅቶች
የጥቅምት 20/2012 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራድዮ ዝግጅቶች
• “አቶ ጃዋርም ቢሆን ባለው ተሳትፎ መጠን ተጠያቂ እንዲሆን ነው አቋማችን” አቶ አምሐ (የኢትዯጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ)
• “ወደ ዶዶላ የተበላሸ ብስኩት አልላክንም” ብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን
• በአምቦ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የተሳተፉ ነዋሪዎች ምን ይላሉ?
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ሼር ና ላይክ መጎብኘት አትርሱ 👇👇👇👇
ታማኝ በየነ ዝምታውን ሰበረ !!!!!!!
ታማኝ በየነ ዝምታውን ሰበረ !!!!!!!
Abune Matiyas
ሰው በሌላው ዓለም ሄዶ ሰላም ባለበት ሀገር ሄዶ
ተሰዶ በሰላም እየኖረ ነው በሰው አገር
በሀገሩ ግን ስደተኛ ሆነ ምንድነው ይሄ
አይገርምም አዎ ታድያ ይህንን እግዚአብሔር አምላክ ያርቅልን ሁለተኛ አያሳየን
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ 😭 ተከብረው በሚኖሩባት ግዜና ሰአት እያለቀሱ ማየት ያማል
ቡራኬዎት ይድረሰን።