ጣፋጭ ሕይወት/Tafach Hiwot

ጣፋጭ ሕይወት/Tafach Hiwot የሬድዮ ፕሮግራም በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 አርብከ10-12... መልካም ዜ?
(1)

18/04/2024

ግንቦት 30!
ጣፋጭ ህይወት ምስጋና ሽልማት።
በሀዋሳም ይካሄዳል
በጎ ልቦች ተቀላቅለውናል

sᴏᴍᴇ ᴏғ ᴛᴇᴀᴍ ᴛᴀғᴀᴄʜ ʜɪᴡᴏᴛ
16/04/2024

sᴏᴍᴇ ᴏғ ᴛᴇᴀᴍ ᴛᴀғᴀᴄʜ ʜɪᴡᴏᴛ

"ግንቦት 30 ሀገር አቀፍ የምስጋና ቀን" እንዲሆን እንቅስቃሴዎች ተጀመሩ በጣፋጭ ህይወት መልቲሚዲያ በየዓመቱ የሚዘጋጅው "የጣፋጭ ህይወት የምስጋና ሽልማት"ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ ግንቦት 30...
16/04/2024

"ግንቦት 30 ሀገር አቀፍ የምስጋና ቀን" እንዲሆን እንቅስቃሴዎች ተጀመሩ

በጣፋጭ ህይወት መልቲሚዲያ በየዓመቱ የሚዘጋጅው "የጣፋጭ ህይወት የምስጋና ሽልማት"ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ ግንቦት 30 2016 ዓ.ም ይካሄዳል።

ዛሬ ሚያዝያ 8 2016 ዓ.ም ግንቦት 30 ስለሚካሄደው 4ኛው "ጣፋጭ ህይወት የምስጋና ሽልማት" ጋዜጣዊ መግለጫ እና ስለምስጋና የምክክር መድረክ በካሌብ ሆቴል ተካሄዷል።

በዚህ መድረክ ላይ አዘጋጆቹ "ቅን ልባዊ ድርጊት ላሳዩ ልበ ቀናዎችን ማትጊያ ፕሮግራም ላለፉት ሶስት ዓመታት በየዓመቱ ግንቦት 30 በማዘጋጅት ላይ እንዳለን ይታወቃል።" ያሉ ሲሆን "አሁን ደግሞ ለአራተኛ ጊዜ "ጣፋጭ ሕይወት የምስጋና ሽልማት"የተሰኘውን በሀገራችን የምስጋና ባህልን ይበልጥ ለማሳደግ እውቅና ክብር ምስጋና የምንሰጥበት ሌሎች ጀግኖችን የምንፈጥርበት መሰናዶ ለአራተኛ ጊዜ አዘጋጅተል።" ብለዋል።

በሀገር አቀፍ ደረጃም ግንቦት 30 የምስጋና ቀን ሆኖ እንዲቀጥል፤ ለ4ተኛ ዙርም በሀገር አቀፍ ደረጃ እንዲከበር የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እንደተጀምሩ አዘጋጆች አስታውቀዋል።

ግንቦት 30 ከጠዋት ጀምሮ እስከ አመሻሽ ድረስ የምንመሰጋገንበት ቀን ሆኖ እንደሚውልም የተገለፀ ሲሆን የተያዘውን እቅድም ለማሳካት ሁሉም ማህበረሰብ ክፍል በጋራ መስራት አለበት ተብሏል።

በ"ጣፋጭ ህይወት የምስጋና ሽልማት" የተካተቱ ስድስት የምስጋና ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።

1.በስራ_ፈጠራ

2.በህይወት ክህሎት ስልጠና

3.በበጎ_አድራጎት

4.ዝናን ለመልካም ምግባር

5. ሚዲያውን ለስነልቦና ግንባታ

6.ማህበራዊ ሚዲያውን ለመልካምነት የሚሉ ዘርፍ ናቸው

16/04/2024

አራትኛው ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት ጋዜጣዊ መግለጫ በካሌብ ሆቴል

15/04/2024
ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!ነገ ይጠብቁን  በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!አጋሮቻችን #አዲስ ዕ...
04/04/2024

ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!
ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!
ነገ ይጠብቁን

በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።
801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!
አጋሮቻችን #አዲስ ዕይታ #ኢትዮጵያ ትምህርት ኤክስፖ #ጣፋጭህይወትለሁላችን
#ቅንልባዊድርጊት #ግንቦት 30 ጣፋጭህይወትሽልማት
#እኔነኝመፍትሔው #ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!ነገ ይጠብቁን  በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!አጋሮቻችን #አዲስ ዕ...
21/03/2024

ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!
ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!
ነገ ይጠብቁን

በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።
801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!
አጋሮቻችን #አዲስ ዕይታ #አርት ሜዳ 8401 ኤክስፖ #ጣፋጭህይወትለሁላችን
#ቅንልባዊድርጊት #ግንቦት 30 ጣፋጭህይወትሽልማት
#እኔነኝመፍትሔው #ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!ነገ ይጠብቁን  በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!አጋሮቻችን  #አሸዋ ...
07/03/2024

ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!
ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!
ነገ ይጠብቁን

በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።
801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!
አጋሮቻችን #አሸዋ ቴክኖሎጂ #አዲስ ዕይታ #ሳፋሪኮም ተረክበኤምፔሳ #አርት ሜዳ 8401 #አርኪሆምስ የሪልስቴት ኤክስፖ #አፍሪ ኸርባልኮስሞ #ጣፋጭህይወትለሁላችን
#ቅንልባዊድርጊት #ጣፋጭህይወትሽልማት
#እኔነኝመፍትሔው #ለተሻለ ነገ እናዋጣለን! thbusinesses.com

እሁድ ተጋብዛችኋል!ዝክረ አድዋ!! ዝክረ አድዋ ኢትዮጵያዊነት የተሰኘ ልዩ የኪነ-ጥበብ ዝግጅት  ካሣንችስ በሚገኘዉ አዲሱ  በኢንተር ኮኒቲኔታል ሌግዥሪ አዲስ ሆቴል እሁድ የካቲት 24 ቀን 2...
01/03/2024

እሁድ ተጋብዛችኋል!
ዝክረ አድዋ!!

ዝክረ አድዋ ኢትዮጵያዊነት የተሰኘ ልዩ የኪነ-ጥበብ ዝግጅት ካሣንችስ በሚገኘዉ አዲሱ በኢንተር ኮኒቲኔታል ሌግዥሪ አዲስ ሆቴል እሁድ የካቲት 24 ቀን 2016 ዓ.ም ይቀርባል፡፡አብርሃም ግዛው ኢንተርቴመንት ‹‹ኢትዮጵያዊነት ዝክረ አድዋ› › የተሰኘ የምሁራን ጥናታዊ ፅሁፍና ዲስኩር የግጥም ምሽትና የስታንዳፕ ኮሜዲ ትልቅ የኪነ-ጥበብ እና የማነቃቂያ ዝግጅቶች እንዲሁም ስለ ሰላምና አንድነት ዙሪያ ላይ ታዋቂ ፖለቲከኞች ንግግር ያቀርባሉ፡፡ በእለቱ ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ፣ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ፣ አባሣደር ዲና ሙፍቲ፣ደራሲ ገጣሚ ፀሀፊ ተውኔትና ባለ ቅኔ አያልነህ ሙላቱ፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ኦባንግ ሜቶ ፣ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ፣ ዶ/ር ዮናስ ዘውዴ፣ ፣ኡስታዝ አቡበከር አህመድ፣ መምህር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል፣ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ፣ ጋዜጠኛና ደራሲ ጥበቡ በለጠ፣ሶፊያ ሸበባዉ በእለቱ ከጥንታዊ ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር ጀግኖች አርበኞች ሽለላን ፉከራ በሻሎም የባህል ባንድ ታጅበዉ ያቀርባሉ።
ተጋባዥ ሰርፕራይዝ እንግዶች በእለቱ በመገኘት መልክቶቻቸውን ያስተላልፋሉ፡፡ የዚህ የኢትዮጵያውያን የአፍሪካም ብሎም የጥቁር ህዝቦች የአሸናፊነት ምልክት በሆነው የአድዋ ድል ዋዜማ በሚካሄው ፕሮግራም ላይ ከፍተኛ የመንግስትየስራ ኃላፊዎች፣ታዋቂ ግለሰቦች ፣አርቲስቶች፣ጋዜጠኞች እና የስነ-ጽሁፍ አፍቃሪዎችና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች በሚገኙበት እሁድ የካቲት 24 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሠዓት ጀምሮ በ ኢንተር ኮንቲኔታል ሌግዤሪ አዲስ ሆቴል አዳራሽ ይካሄዳል።

ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!ነገ ይጠብቁን  በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!አጋሮቻችን  #አሸዋ ...
29/02/2024

ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!
ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!
ነገ ይጠብቁን

በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።
801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!
አጋሮቻችን #አሸዋ ቴክኖሎጂ #አዲስ ዕይታ #ሳፋሪኮም ተረክበኤምፔሳ #አርት ሜዳ 8401 #አርኪሆምስ የሪልስቴት ኤክስፖ #አፍሪ ኸርባልኮስሞ #ጣፋጭህይወትለሁላችን
#ቅንልባዊድርጊት #ጣፋጭህይወትሽልማት
#እኔነኝመፍትሔው #ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

27/02/2024
27/02/2024

4ኛው ጣፋጭ ህይወት ሽልማት
ግንቦት 30

ዛሬ ቀን 3!ነገ ይጠናቀቃል!ስልጠናውም በደመቀ መልክ ትካሂዷል ለኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር ቦርድ አባል እና የተመረጡ እንግዶች አርኪ ምሽት አሳልፈናል።አርኪ ሆምስ የሪል ስቴቶች ኤክስፖ በሚ...
26/02/2024

ዛሬ ቀን 3!
ነገ ይጠናቀቃል!

ስልጠናውም በደመቀ መልክ ትካሂዷል ለኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር ቦርድ አባል እና የተመረጡ እንግዶች አርኪ ምሽት አሳልፈናል።

አርኪ ሆምስ የሪል ስቴቶች ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ እስከ ነገ(የካቲት 19)ይቆያል ይምጡ ይጎብኙ!
ይህንን ሳያዩ ቤት እንዳይገዙ።

ነገ ከመዘጋቱ በፊት ይምጡ ይጎብኙ የነገ ቤትዎን አይተው መርጠው አወዳድረው ይግዙ።

አርኪ ሆምስ ኤክስፖ

ስልክ:-0994373737

ዛሬ ቀን 3!አርኪ ሆምስ የሪል ስቴቶች ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ እስከ ነገ(የካቲት 19)ይቆያል ይምጡ ይጎብኙ!በኤክስፖው ከሚካሄዱ ፕሮግራሞች መሃከል በጉጉት የሚጠበቀው የማይቀርበት የመሸጥ...
26/02/2024

ዛሬ ቀን 3!

አርኪ ሆምስ የሪል ስቴቶች ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ እስከ ነገ(የካቲት 19)ይቆያል ይምጡ ይጎብኙ!

በኤክስፖው ከሚካሄዱ ፕሮግራሞች መሃከል በጉጉት የሚጠበቀው የማይቀርበት የመሸጥ ጥበብ ስልጠና ዛሬ ሰኞ የካቲት 18 ከቀን 7:30 ጀምሮ በኢንጅነር ጌቱ ከበደ ይሰጣል!

ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ: የመሸጥ ጥበብ ቁልፍን ይረከቡ!

ስልጠናው ላይ ለመሳተፍ በፍጥነት ደውለው ቦታ የያዙ!

አርኪ ሆምስ ኤክስፖ

ስልክ: 0913225976/0994373737

ቀን ሁለት ቀጥሏል!እስከ የካቲት 19 ድረስ ቆይታ የሚያደርገው ኤክስፖየነቶሎቶሎ ቤት የፖናል ውይይት ተካሄደሁለተኛው አርኪ የሪል ስቴቶች ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው።በኤክስፖው...
25/02/2024

ቀን ሁለት ቀጥሏል!

እስከ የካቲት 19 ድረስ ቆይታ የሚያደርገው ኤክስፖ
የነቶሎቶሎ ቤት የፖናል ውይይት ተካሄደ
ሁለተኛው አርኪ የሪል ስቴቶች ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው።

በኤክስፖው ከሚካሄዱ ፕሮግራሞች መሃከል ነገ በጉጉት የሚጠበቀው የነቶሎ ቶሎ ቤት የተሰኘው የፓናል ውይይት ዛሬ እሁድ የካቲት 17 ተካሄዳል!

ይህን ውይይት በዘርፉ ትልቅ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ተገኝተው ዘርፉን ለማሳደግና ለማዘመን ይላቸውን የመፍትሄ ሃሳብ ከተሳታፊዎች ጋር አንሸራሽረዋል።

አርኪ ሆምስ ኤክስፖ!

ስልክ: 0994373737

ሁለተኛው አርኪ የሪል ስቴት ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ ======= #=======ቅዳሜ  የካቲት 16 ቀን 2016የኮንስትራክሽን፣ የቤት ሻጮችና ገዢዎች፣ እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማትን...
24/02/2024

ሁለተኛው አርኪ የሪል ስቴት ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ
======= #=======

ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን 2016
የኮንስትራክሽን፣ የቤት ሻጮችና ገዢዎች፣ እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማትን ገንቢዎችና የተለያዩ ተቋማትን ለማገናኘትና ለማስተሳስር ዕድል ይሰጣል የተባለለት ሁለተኛው አርኪ ሆምስ ኤክስፖ በዛሬው ዕለት በሚኒሊየም አዳራሽ በይፋ ተከፍቷል።

ከዛሬ የካቲት 16 እስከ የካቲት 19/2016 በሚካሄደው በዚህ ኤክስፖ በርካታ የቤት አልሚዎች እየገነቡት ያለው ቤት ያለበት ደረጃ፣ ቤቶቹን ዋጋ፣ ሊገነቡት ስላቀዱት ቤት፣ ስለሚፈልጉት እቃ እና አገልግሎት ከኤክስፖ ተሳታፊዎችና ከጎብኚዎች ጋር መረጃና ልምድ ይለዋወጣሉ ተብሏል።

አርኪ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ያዘጋጀው ይሄ ኤክስፖ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች፣ የፋይናንስ፣ተቋማት የፈርኒቸር አምራቾች እና አጋር ድርጅቶች ይሳተፉበታል።

ሁሉን በአንድ ኤክስፖው መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማትን፤ አንድ ላይ በማቀናጀት በከተማ እንዲሁም በአገር አቀፍ ደረጃ ሊሰሩ ለታሰቡ መዋቅራዊ ቅንጅቶችን ለመፍጠር ምቹ ዕድል እንደሚፈጥርም ተነግሯል።

በኤስፖው ላይ ለሽያጭ ባለሙያዎች ስልጠና፣ የፖናል ውይይቶች፣ ልማታዊ ግቦች ላይና ዲያስፖራ ተኮር የሆነ የአገር ግንባታዎች አሻራ ይጥላል ተብሎ ይጠበቃል።

ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!ነገ ይጠብቁን  በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!አጋሮቻችን  #አሸዋ ...
15/02/2024

ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!
ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!
ነገ ይጠብቁን

በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።
801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!
አጋሮቻችን #አሸዋ ቴክኖሎጂ #አዲስ ዕይታ #ሳፋሪኮም ተረክበ ኤም ፔሳ #አርት ሜዳ 8401 #አርኪሆምስ የሪልስቴት ኤክስፖ #አፍሪ ኸርባልኮስሞ #ጣፋጭህይወትለሁላችን
#ቅንልባዊድርጊት #ጣፋጭህይወትሽልማት
#እኔነኝመፍትሔው #ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

ይህን ሳያዩ ቤት እንዳይገዙ!እኛም እንመጣለን!ለሁለተኛ ጊዜ የሚደረገው አርኪ ሆምስ ኤክስፖ ተመልሶ መቷል።🎉🎉በተንጣለለው የሚሊንየም አዳራሽ ላይ ከየካቲት 16 እስከ 19 እንገናኝ።ለበለጠ መ...
15/02/2024

ይህን ሳያዩ ቤት እንዳይገዙ!

እኛም እንመጣለን!

ለሁለተኛ ጊዜ የሚደረገው አርኪ ሆምስ ኤክስፖ ተመልሶ መቷል።🎉🎉

በተንጣለለው የሚሊንየም አዳራሽ ላይ ከየካቲት 16 እስከ 19 እንገናኝ።

ለበለጠ መረጃ በ0994373737 ይደውሉ!

ይህን ሳያዩ ቤት እንዳይገዙ!ለሁለተኛ ጊዜ የሚደረገው አርኪ ሆምስ ኤክስፖ ተመልሶ መቷል።🎉🎉በተንጣለለው የሚሊንየም አዳራሽ ላይ ከየካቲት 16 እስከ 19 እንገናኝ።ለበለጠ መረጃ በ0994373...
14/02/2024

ይህን ሳያዩ ቤት እንዳይገዙ!

ለሁለተኛ ጊዜ የሚደረገው አርኪ ሆምስ ኤክስፖ ተመልሶ መቷል።🎉🎉

በተንጣለለው የሚሊንየም አዳራሽ ላይ ከየካቲት 16 እስከ 19 እንገናኝ።

ለበለጠ መረጃ በ0994373737 ይደውሉ!

ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!ዛሬ ይጠብቁን  በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!አጋሮቻችን  #አሸዋ ...
09/02/2024

ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!
ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!
ዛሬ ይጠብቁን

በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።
801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!
አጋሮቻችን #አሸዋ ቴክኖሎጂ #አዲስ ዕይታ #ሳፋሪኮም ተረክበ ኤም ፔሳ #አርት ሜዳ 8401 #አርኪሆምስ የሪልስቴት ኤክስፖ #ጣፋጭህይወትለሁላችን
#ቅንልባዊድርጊት #ጣፋጭህይወትሽልማት
#እኔነኝመፍትሔው #ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ! On air አሁን በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!አጋሮቻችን  #አሸ...
02/02/2024

ክፈት..ክፈች..ክፈቱ__!
ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!
On air አሁን

በኤፍኤም አዲስ 97.1 ዓርብ ከቀኑ10:00~12:00 ይደመጣል ።
801ላይ TF ብለው መልዕክት ይላኩ!
አጋሮቻችን #አሸዋ ቴክኖሎጂ #አዲስ ዕይታ #ሳፋሪኮም ተረክ በኤም ፔሳ #አርት ሜዳ 8401 #አርኪሆምስ የሪልስቴት ኤክስፖ #አፍሪ ኸርባልስ #በቅናሽ ሪልስቴት #ጣፋጭህይወትለሁላችን
#ቅንልባዊድርጊት #ጣፋጭህይወትሽልማት
#እኔነኝመፍትሔው #ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

አርኪ ሆምስ ኤክስፖ ለሁለተኛ ግዜ ሊካሄድ ነው።"አርኪ ሆምስ ኤክስፖ" የተሰኘውን በአይነቱ ልዩ የሆነ ኤክስፖ የሚያዘጋጀው አርኪ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ነው።" ይህን ሳያዩ ቤት አንዳይገዙ" በ...
02/02/2024

አርኪ ሆምስ ኤክስፖ ለሁለተኛ ግዜ ሊካሄድ ነው።

"አርኪ ሆምስ ኤክስፖ" የተሰኘውን በአይነቱ ልዩ የሆነ ኤክስፖ የሚያዘጋጀው አርኪ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ነው።

" ይህን ሳያዩ ቤት አንዳይገዙ" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው ይህ ኤክስፖ ከየካቲት 15 እስከ 17 በሚሊኒየም አዳራሽ የሚካሄድ ይሆናል።
በቤት ግንባታ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ከቴክኖሎጂ አሰራር ስርዓትና ፕሮጀክት ውጤታማነት አንጻር እርስ በርስ ልውውጥ የሚያደርጉበት እንደሚሆንም ይጠበቃል ።
በዚህ ኤክስፖ ላይ የሪል ስቴት አልሚዎች ቤቶቹን በማቅረብ በፋይናንስ በኩል ደግሞ ባንኮች ይሳተፉበታል ።
በተጨማሪ በኢንቴርየር ዲዛይን (ቤት የማስዋብ አገልግሎት)ላይ የተሰማሩ እንዲሁም የእንጨት ስራ ውጤቶችን የሚያቀርቡ ፈርኒቸር ቤቶች ይሳተፋሉ።
ይህም ሁሉም በአንድ ቦታ በማካተት ቤት መግዛት የሚፈልገውን ሰው ራስ ምታት ያቀላል። ቤት ለመግዛት ፍላጎት ያለው ሰው ዋጋን ጥራትንና ሌሎችንም መረጃዎችን ለማሰባሰብ የሚያባክነውን ጊዜና ጉልበት ይቆጠባል።

ዘርፉ በቴክኖሎጂ እንዲታገዝም በዚሁ ስራ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች ሌሎች የኤክስፖ ድምቀቶች ናቸው።
እነዚህ ድርጅቶች ግብይትን ከማዘመን እና የቤት አስተዳደር ስርዓትከማቅለል አንፃር የሚጫወቱት ሚና እጅግ ጉልህ እንደሆነ ይታመናል።

በዚህ ኤክስፖ አቅምን ታሳቢ በማድረግ ታላቅ ቅናሽ ያደረጉ ሪል ስቴቶች ይገባሉ።
በተጨማሪም ለቤት ፈላጊዎች የሚሆኑ ቅንጡ አፓርትመንቶች ከቪአይፒ መሰተንግዶ ጋር ይቀርብበታል።

እንዲህ አይነቱን ኤክስፖ በርካታ ሃገራት ከቤት ግብይት አንጻር እንደ አንድ ኢኮኖሚ ማንቀሳቀሻ ቢጠቀሙበትም በእኛ ሀገር ግን ብዙም የተለመደ አይደለም።
"ይህን ሳያዩ ቤት እንዳይገዙ"
አርኪ ኤቨንት ኦርጋናይዘር

ቴድኔት ሚዲያና ኤቨንት ከራህዋ ኢንተርቴይመንት ጋር በጋራ  ለመስራት ተፈራረሙ::ቴድኔት ሚዲያና ኤቨንት በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ የተለያዮ የንግድ ኤክስፖዎችን የሙዚቃ ኮንሰርቶችን የንግድ...
25/01/2024

ቴድኔት ሚዲያና ኤቨንት ከራህዋ ኢንተርቴይመንት ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ::

ቴድኔት ሚዲያና ኤቨንት በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ የተለያዮ የንግድ ኤክስፖዎችን የሙዚቃ ኮንሰርቶችን የንግድ ማስታወቂያዎችን የሚሰራ ድርጅት ነው።

ይህ ድርጅት በዛሬው ዕለትም በተለይ ለሀገራችን ድምፃዊያን የሚጠቅም ስምምነት መቀመጫውን ሲዊድን ካደረገውና ለረጅም አመታት የሀገራችንን ሙዚቀኞችን ወደ አውሮፖ በመውሠድና ከአውሮፖም ወደ ኢትዮጵያ ዘፋኞች እና ዲጄዎችን በማስመጣት ከሚታወቀው ራህዋ ኢንተርቴይመንት ጋር በጋራ የመስራት ስምምነት ፈፅመዋል::

ይህ ስምምነት በተለይ የሀገራችን ድምፃዊያን ወደ አውሮፖ በመሄድ ስራቸውን እንዲያቀርቡ ትልቅ መንገድ የሚከፍት ስምምነት
ነው።
በስምምነታቸው መሠረት ቴድኔት ሚዲያና ኤቨንት የራህዋ ኢንተርቴይመንት የኢትዮጵያ ወኪል ሆኖ ይሰራል።

ቴድኔት ሚድያና ኤቨንት በአዲስ የፖድካስት እንዲሁም የውድድር ፕሮግራም በቅርቡ እየመጣ መሆኑንም የድርጅቱ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ቴዎድሮስ ሲሳይ አሳውቀዋል።

Address

Bole
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጣፋጭ ሕይወት/Tafach Hiwot posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ጣፋጭ ሕይወት/Tafach Hiwot:

Videos

Share