Fasil Bekele FB Satellite Dish Work

Fasil Bekele FB Satellite Dish Work Any Satellite Installer,Maintenance and Information Tel. +251911743454

መረጃ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ!!!ዛሬ የሚጀመረው ተወዳጁን የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!🕔 04:00 ETH🇪🇹⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Burnley  🆚 Manches...
11/08/2023

መረጃ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ!!!

ዛሬ የሚጀመረው ተወዳጁን የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!

🕔 04:00 ETH🇪🇹
⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Burnley 🆚 Manchester City 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺 Super Sport Premier League
📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📶 10973 Hor 24999 በForever ሰርቨር ብቻ!!!
📺 24H Sport 1 50/50 %
📺 24H Sport 2 50/50 %
📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📶 11075 Hor 2500 Free
📺 FOOTBALL HD 100 %
📡Yahsat 52°E 11785H27500
🔑 BISS KEY 12340046abcd0078
📺SPORT 1
📡Amos2/3 4°W 11474 ver 27500
🔊English Commentator
በForever , በFuncam,በEthioShare,በGshare Plus, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 Premium በApollo IPTV
📺 Sky Sport Main Event በApollo 5 IPTV
📺 Sky Sport Premier League በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 703 723454
+251 799 473454

መረጃ  ኢትዮሳት!!! በNSS 12 57°EBisrat TV የነበረበትን የቴክኒክ ችግር ቀርፎ ወደ ነበረበት ተመልሶዋል::📺 Bisrat TV 📶 11544 Hor 30000 ™ ™FBSAT infoቀዳ...
10/07/2023

መረጃ ኢትዮሳት!!!

በNSS 12 57°E
Bisrat TV የነበረበትን የቴክኒክ ችግር ቀርፎ ወደ ነበረበት ተመልሶዋል::

📺 Bisrat TV

📶 11544 Hor 30000



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 703 723454
+251 799 473454
FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!

መረጃ Nilesat!!!ለNilesat 7°W ተጠቃሚዎች አዲስ የተጨመረ ቻናል!!!📺 ABC TV (Amhara Broadcasting Center)📶 11555 Ver 27500 ™ ™FBSAT infoቀዳ...
08/06/2023

መረጃ Nilesat!!!

ለNilesat 7°W ተጠቃሚዎች አዲስ የተጨመረ ቻናል!!!

📺 ABC TV (Amhara Broadcasting Center)

📶 11555 Ver 27500



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 703 723454
+251 799 473454

FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!

🕋 ☪️ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ ☪️ 🕋እንኳን ለ1444ኛው የኢድ-አልፈጥር  በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡በዓሉ የሰላም የጤና የደስታ የፍቅር የመተሳሰብ ...
20/04/2023

🕋 ☪️ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ ☪️ 🕋

እንኳን ለ1444ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡

በዓሉ የሰላም የጤና የደስታ የፍቅር የመተሳሰብ በዓል እንዲሆንላችሁ ኤፍ ቢ ሳት ይመኛል!!!

ኢድ ሙባረክ!!!

ኤፍቢሳት™
™ ™ ™

መረጃ DSTV!!!"ለደንበኞቻችን በምርጥ ቴክኖሎጂ የሚቀርቡ ምርጥ የሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ይዘቶችን ማቅረባችንን ለመቀጠል የእያንዳንዱን ፓኬጆችን ዋጋ በጥንቃቄ እንገመግማለን። ንግዱን ...
28/03/2023

መረጃ DSTV!!!

"ለደንበኞቻችን በምርጥ ቴክኖሎጂ የሚቀርቡ ምርጥ የሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ይዘቶችን ማቅረባችንን ለመቀጠል የእያንዳንዱን ፓኬጆችን ዋጋ በጥንቃቄ እንገመግማለን። ንግዱን ለማስኬድ ወጪያችን ሲጨምር፣የፓኬጆቻችን ዋጋ ማስተካከል አለብን። የፕሮግራም መጨመር እና መቀነስ በድርጅታችን ታይቶ ለደንበኞቻችንን ይፋ የሚደረግ ይኖራል።" DSTV

አሁን ላይ ጎጆ = 270 ብር በወር፣ ቤተሰብ = 460 ብር፣ ሜዳ = 660 ብር፣ ሜዳ ፕላስ = 1550 ብር፣ ፕሪሚየም = 3150 ብር ፣ አዲስ ዲኮደር = 799 ብር ነው።
የአመት ሲከፍሉ የአንድ ወር ነጻ አገልግሎት እንሰጦታለን።
ከApril 1 ጀምሮ ግን ሁሉም ፓኬጆቻችንን ላይ የዋጋ ለውጥ ይደረጋል። ጎጆ = 290 ብር፣ ቤተሰብ = 550 ብር፣ ሜዳ = 795 ብር፣ ሜዳ ፕላስ = 1900 ብር፣ ፕሪሚየም = 3900 ብር ፣ አዲስ ዲኮደር = 950 ብር
- *የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ* - የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን በሜዳ ፓኬጅ ማግኘት ይችላሉ።
-*የሻምፒዮንስ ሊግ* - ሁሉንም የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ለማግኘት ሜዳ ፕላስ ፓኬጅ ያስፈልግዎታል። ለምሳሌ በአንድ ቀን 8 ጨዋታዎች ቢኖሩ 5ቱ ትልልቅ ጨዋታዎች በሜዳ ፕላስ ሲታዩ የተቀሩት 3 ጨዋታዎች በሜዳ ሊተላለፉ ይችላሉ።
-*የዩሮፓ ሊግ* - የዩሮፓ ሊግ ግጥሚያዎች በተለያዩ የሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይተላለፋሉ!
የተመረጠው ጨዋታ በ SS LaLiga ቻናል (በቤተሰብ ፓኬጅ) ላይ ይታያል። ሌሎች ትልልቅ ጨዋታዎች በ SS Football ቻናል (ጎጆ) ፣ በ SS Premier League ቻናል (ኮምፓክት) ፣ በ Football Plus ቻናል (ኮምፓክት ፕላስ) ይተላለፋሉ።
የተቀሩት ሁለት ጨዋታዎች በሌሎች የፕሮግራም ቅድመ ሁኔታዎች ላይ በመመስረት በ Variety ቻናሎች ላይ ይተላለፋሉ።
የጥሎ ማለፍ እና የመጨረሻ ጨዋታዎች በ SS LaLiga ቻናል ላይ ይታያሉ።

ቀደም ብለው ወርሃዊ ክፍያዎን በመክፈል እስከ 20% ያትርፉ !!





FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 703 723454
+251 799 473454

መረጃ ኢቶክ!!!" ስለ ኢቶክ ሰምተዋል   ካልሰሙ  ኢቶክ የኢትዮጲያ ማህበራዊ ሚዲያ ሲሆን በሃገር ልጅ የተሰራ ድንቅ ማህበራዊ ሚዲያ ነው ይህንን ማህበራዊ ሚዲያ  ሲጠቀሙ በእያንዳንዱ እንቅ...
13/02/2023

መረጃ ኢቶክ!!!

" ስለ ኢቶክ ሰምተዋል ካልሰሙ ኢቶክ የኢትዮጲያ ማህበራዊ ሚዲያ ሲሆን በሃገር ልጅ የተሰራ ድንቅ ማህበራዊ ሚዲያ ነው ይህንን ማህበራዊ ሚዲያ ሲጠቀሙ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴ ክፍያ ያገኛሉ። ማልትም በ Post ፣ በ Comment ፣ በ LIKE እና ለወዳጅ ዘመድዎ ኢቶክን ሲጋበዙ ክፍያ ያገግኛሉ። አሁኑኑ ኢቶክን ይጠቀሙ።
የኢቶክ መተግበሪያ ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም አሁን ያውርዱ ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=ethiopia.socialmedia.etok "



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 799 473454
+251 703 723454

መረጃ ኢትዮሳት!!!ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል!!!📺 Nahoo TV📶 11605 Hor 45000ሰርች በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ !!! ™ ™FBSAT infoቀዳሚ የመረጃ ምንጭ...
24/01/2023

መረጃ ኢትዮሳት!!!

ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል!!!

📺 Nahoo TV

📶 11605 Hor 45000

ሰርች በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ !!!



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 799 473454
+251 703 723454

መረጃ Belintersat 1 (Yehasat)!!!ለBelintelsat 51.5°E ተጠቃሚዎች የ DSTV ቻናሎች ከዚህ በፊት ከነበረው  Standard Definition (SD) የምስል ጥራት ወደ...
11/01/2023

መረጃ Belintersat 1 (Yehasat)!!!

ለBelintelsat 51.5°E ተጠቃሚዎች የ DSTV ቻናሎች ከዚህ በፊት ከነበረው Standard Definition (SD) የምስል ጥራት ወደተሻለው High Definition (HD) የምስል ጥራት በማሳደግና በአዲስ ሲንቦል ሬት(Symbol Rate) ስርጭቱን ዛሬ ጀምሩዋል!!!

📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E

📶 11098 Hor 19165

ሰርች በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ !!!



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 799 473454
+251 703 723454

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን  ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡በዓሉ የሰላም፣የጤና፣የደስታ፣የፍቅር እና የመተሳሰብ በዓል እንዲሆ...
06/01/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
በዓሉ የሰላም፣የጤና፣የደስታ፣የፍቅር እና የመተሳሰብ በዓል እንዲሆንላችሁ ኤፍ ቢ ሳት ይመኛል፡፡
🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄
መልካም ገና !!!
🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄
መልካም በዓል!!!
🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 799 473454
+251 703 723454

👁አስደሳች ዜና👁መረጃ Belintersat 1 (Yehasat)!!!ለBelintelsat 51.5°E ተጠቃሚዎች ከ Yahsat 52.5°E ትንሽ ከፍ ብሎ ላይ ያሉት ቻናሎች አሁን በForever ሰር...
04/01/2023

👁አስደሳች ዜና👁

መረጃ Belintersat 1 (Yehasat)!!!

ለBelintelsat 51.5°E ተጠቃሚዎች ከ Yahsat 52.5°E ትንሽ ከፍ ብሎ ላይ ያሉት ቻናሎች አሁን በForever ሰርቨር ተከፍተዋል አብዛኞቹ የ DSTV ቻናሎች አሉት።!!!

📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E

📶 11098 Hor 16665

ሰርች በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ !!!

ለዛሬ እስኪ ይሄን ፍሪኩዌንሲ ሞክሩ!!!

የ TSTV Africa ፓኬጅ ከያዛቸው ቻናሎች መካከል እነዚህን ቻናሎች ክፍት አድርገዋቸዋል!!!
ነገር ግን በ HEVC(High Efficiency Video Coding) H.265 በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ ነው የሚሰሩት ተዝናኑባቸው!!!!
የስፖርት
የፊልም .....

📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E

📶 11050 Ver 30000
📶 11130 Hor 30000
📶 11130 Ver 30000
📶 10970 Hor 30000

⚠️ማሳሰቢያ⚠️

ℹ️ Forever ሰርቨር በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ!!!

ℹ️ የ DSTV ቻናሎችን በ Forever ሰርቨር እንዲከፍቱላችሁ ከፈለጋችሁ አዲስ ሳተላይት Add ትሉትና የሳተላይቱን ዲግሪ 051.1E አድርጋችሁ ሰርች ማድረግ ነው ያለበለዚያ በሌላ ሳተላይት አይከፍትላችሁም።

ምንም ማድርግ አይቻልም እያየን እንጨምራለን!!!



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 799 473454
+251 703 723454

አዲሱ 4K Android ሪሲቨር ወደ ገበያ ገብቷል።LIFESTAR 1 Million 4K Android ቲቪ Smart ማድረጊያ ሁሉንም ነገር በአንድ የያዘ ምርጥ 4K. Android ረሲቨር የሚሰጣ...
22/12/2022

አዲሱ 4K Android ሪሲቨር ወደ ገበያ ገብቷል።

LIFESTAR 1 Million 4K Android
ቲቪ Smart ማድረጊያ ሁሉንም ነገር በአንድ የያዘ ምርጥ 4K. Android ረሲቨር የሚሰጣቸው ለየት ያሉ ጥቅሞች
1. ረሲቨሩ 4K (UHD) ነው ይሔ ማለት የምስል ጥራቱ Maximum Resolution 3840 x 2160 pixel ነው ይሔም በ 4K የሚተላለፉ ቻናሎች ካሉ ይከፍታል በተጨማሪም የቲቪያችንን ጥራት ይጨምራል በተለይ ኦርጅናል ቲቪ ለምትጠቀሙ Samsung, SONY, LG.... ያበደ ምርጥ ይሆናል
2. ረሲቨሩ Smart ወይም Android ነው ይሔ ማለት ረሲቨራችን ላይ የፈለግነውን Application ጭነን መጠቀም እንችላለን በውስጡን PlayStore አለው ለምሳሌ YouTube, Netflix, ChromCast, Google Browser, MYDSTV.....
3. ረሲቨሩ ሙሉ ለሙሉ ስማርት ማድረጊያ እየተባሉ የሚሸጡትን Mi TV Stick, Android Box... ከገበያ ያስወጣል ምክንያቱም ሁሉንም በአንድ ይዟል ለምሳሌ ረሲቨር ነው (የዲሽ ቻናሎችን ይሰራል) ፣ ስማርት ማድረጊያ ነው፣ 4K (UHD) ነው በተጨማሪም Mi Stick ስንገዛ 3 ሪሞቶችን ቤታችን መኖር አለበት 1ኛ የቲቪው HDMI Source የምንቀያየርበት 2ኛ የረሲቨራችን 3ኛ የ Mi Stick ኩ ግን LIFESTAR 1 Million ከገዛን ይሔንን ሁሉ ነገር ያስቀራል በአንድ ሪሞት ብቻ መጠቀም ትችላላችሁ።
4. ረሲቨሩ ሪሞት በጣም የሚገርም ነው ምክንያቱም የ LIFESTAR 9595 ባለብረቱን ጠንካራውን ካልጠፋ በስተቀር የማይበላሸውን ሪሞት ታውቁታላችሁ በሱ ላይ ተጨማሪ ብሉቱዝ ሲስተም የተካተተለት ሪሞት ነው ይሔ ማለት ከፈለግንበት አቅጣጫ እና ሪሞቱ ቢሸፈንም ማዘዝ ይችላል በተጨማሪም ግድግዳ ላይ ቲቪው የተሰቀለ ከሆነ ረሲቨራችንንም ከቲቪው ጀርባ ብንደብቀውም ሪሞቱ በጥራት ማዘዙን ይቀጥላል ረሲቨሩ ከራሱ ሪሞት በተጨማሪ ገበያ ላይ ያሉት አብዛኞቹ ሪሞቶች ያዙታል ስለዚህ የሪሞት ጉዳይ አያሳስባችሁም።
5. ረሲቨሩ Built In Wifi እና Hotspot አለው በቀላሉ ከስልካችሁ ጋር ወይም ቤታችሁ ካለ ዋይፋይ ጋር በማገናኘት ኢንተርኔት መጠቀም ትችላላችሁ።
6. ረሲቨሩ Built In Bluetooth አለው ይሔ ማለት ረሲቨሩን ከ wireless Headphone፣ Gpass ፣ HiFi ስፒከሮች ጋር ያለገመድ አገናኝተን ድምፁን ማውጣት እንችላለን በተጨማሪም ማንኛውም የ PlayStation ወይም የ PC ጆይስቲክ እንድናገናኝ ብሉቱዙ ይጠቅመናል።
የረሲቨሩ Specification
2 GB RAM
16 GB ROM
7.1 Android Version
7. ረሲቨሩ ላይ የተለያዩ የ PlayStation ጌሞችን ጭነን መጫወት እንችላለን
8. ረሲቨሩ በውስጥ የተለያዩ ነፃ ሰርቨሮች አሉት ለምሳሌ ForeverPro 1 አመት ከ3 ወይ ወይም 15ወር ነፃ አለው ይሔ ማለት እኛ ሀገር ከሚከፈቱ ሳተላይቶች ውስጥ Nilesat OSN, Amos Yes, Belintersat 1 51.5 Moreplex, TSTV Africa .... ብዙ ቻናሎችን ይከፍታል ForeverPro አለም ላይ በ IKS የተከፈተ ነገር ሁሉ ይከፍታል በተጨማሪም Stable እና ውዱም ሰርቨር ነው።
9. ረሲቨሩ FTV IPTቪ (Apollo5 IPTቪ) ነፃ 1አመት አለው ይሔ ማለት አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች በነፃ ያለዲሽ መመልከት ያስችለናል ለምሳሌ BeinSporት፣ DSTቪ ፣ የአዋቂ ከ 18አመት በላይ ፊልሞችንም አካቷል አንድ አመት VOD አለው Netflix ውስጥ ያሉትን ቻናሎች በተለታዩ ጥራት FTV VOD ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ የኢትዮሳት ቻናሎችንም ያለዲሽ በነፃ ማየት እንችላለን
10. ረሲቨሩ Net Radio ይሰራል ይሔ ማለት ማንኛውም ኳስ እያየን አማረኛ ኮሜኔታተር መጠቀም ከፈለግን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን ብቻ ነው ቲቪ እያየን በተመሳሳይ ሰአት ኢትዮጲያ ውስጥ ያሉ የራዲዮ ፕሮግራሞችን ማዳመጥ ያስችለናል።
11. ረሲቨሩ የሚጠቀመው 12Volt አዳብተር ነው ይሔ ማለት መብራት ሀይል ሀይል ቢጨምር እንኳን እቃው አይቃጠልም አዳብተሩ ነው የሚቃጠለው በቀላሉም 12 Volt አዳብተር በ200ብር ከማንኛውም ቦታ ገዝተን መተካት እንችላለን እንደ Mi TV Stick 5 Volt አይደለም የሚጠቀመው
12. ረሲቨሩ PIP Function አለው ሁለት የተለያሉ ቻናሎችን በተማሳሳይ ሰአት በአንድ ቲቪ ማሳየት ይችላል ለምሳሌ ኳስ በተመሳሳይ ሰአት ቢኖር Football HD እና TV Varzish ቻናሎችን በአንድ ግዜ ከፍተን ማየት እንችላለን።
13. ረሲቨሩ G-M Screen App ይጠቀማል ስለዚህ ረሲቨሩን ከስልካችን ጋር በማገናኘት እንደ ፋይንደር፣ እንደ ቲቪ ፣ እንደ ሪሞት...... መጠቀም እንችላለን
14. በነገራችን ላይ ረሲቨሩ ገና አዲስ ሞዴል ስለሆነ ካለው በላይ ወደፊት ሶፍትዌሩን እናበለፅገባለን ስለዚህ በየጊዜው እኛ LIFESTAR ካንፓኒ ለኛ ሀገር የሚሆኑ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ለዚህ ረሲቨር የምንለቅ ይሆናል ምንግዜም ጠቃሚ የሆነ አዲስ ነገር ቀድሞ የገዛ ተጠቃሚ ይሆናል
15. ይሔ ረሲቨር ማንኛውም ቲቪ ከ CRT (ጎባጣ) እስከ ፍላት ስማርት ስለሚያደርግ ሁሉም ሰው ቤት ቢኖር ትጠቀማላችሁ።
16. ይሔ ረሲቨር እንደ Mi Stick ወይም Android box አንዴ ከተሸጠ በሗላ ቢበላሽ ብራችሁ አይቀልጥም ምክንያቱም LIFESTAR እኛ ሀገር ያለ ድርጅት ስለሆነ የካንፓኒው አንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው ቢበላሽ ቴክኒሻኞቹ አስደካክለው ይሰጧችሗል ምንም ብልሽት አያሳስባችሁም።

ሶፍትዌሩን እዚ ጋር https://t.me/fbsat/1412 ታገኛላችሁ



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 799 473454
+251 703 723454

ሰሞኑን  በጣም ብዙ አዳዲስ ነገሮች እየመጡ ነው!!!ለመቀበል ዝግጁናቹ??🔥 አዳዲስ ቻናሎች!!!🔥 አዳዲስ  ሰርቨሮች!!!🔥 አዳዲስ  ሪሲቨሮች!!!አንዱ ይሄ  ነው!!!Android 4K(UHD)...
24/11/2022

ሰሞኑን በጣም ብዙ አዳዲስ ነገሮች እየመጡ ነው!!!

ለመቀበል ዝግጁናቹ??

🔥 አዳዲስ ቻናሎች!!!
🔥 አዳዲስ ሰርቨሮች!!!
🔥 አዳዲስ ሪሲቨሮች!!!

አንዱ ይሄ ነው!!!

Android 4K(UHD) ሪሲቨር ከ LIFESTAR በቅርብ ቀን ሙሉ ለሙሉ የ MiTv Stick, Android Box, ማንኛውንም ስማርት ማድረጊያ ከገበያ የሚያስወጣ ምርጥ እቃ Coming Soon

Are you ready???

New additions are coming soon

🔥 VIP Package
🔥 High Package



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 799 473454
+251 703 723454

መረጃ  ኢትዮሳት!!!ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች በቅርብ ቀን በኢትዮሳት አዲስ ቻናል!!!በ 2014 ሐምሌ ወር ላይ በ youtube ቻናል ታካሚ ልቦች የሚባል የኮሪያ  በትርጉም ፊልም በማ...
18/10/2022

መረጃ ኢትዮሳት!!!

ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች በቅርብ ቀን በኢትዮሳት አዲስ ቻናል!!!

በ 2014 ሐምሌ ወር ላይ በ youtube ቻናል ታካሚ ልቦች የሚባል የኮሪያ በትርጉም ፊልም በማሳየት ላይ የነበረው ያ ቲቪ በቅርቡ ስርጭቱን ወደ ሣተላይት ቴሌቪዥን በማሳደግ አዳዲስ ፕሮግራሞችን አካቶ በቅርብ ቀን በኢትዮሳት ይጠብቁ!!!
ከሚጀምራቸው ፕሮግራሞች ውስጥም
የሌላ ሀገር ፊልሞችን በትርጉም
የልጆች የመዝናኛ ዓለም
ዘጋቢ ፊልሞች
ስለምን ማወቅ ይፈልጋሉ?
ስፖርታዊ መረጃዎች እና ሙዚቃዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው!!!

📺 Ya TV

📶 11105 Hor 45000

በቅርብ ቀን



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 703 723454

መረጃ DSTV!!!ለDSTV ተጠቃሚዎች!!!
13/09/2022

መረጃ DSTV!!!

ለDSTV ተጠቃሚዎች!!!

🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼🌼ለመላው ለኢትዮጲያ ህዝብ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!!              🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼2015 የሰላም፤የጤና፤የደስታ፤የፍቅ...
10/09/2022

🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼🌼
ለመላው ለኢትዮጲያ ህዝብ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!!

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

2015 የሰላም፤የጤና፤የደስታ፤የፍቅር፤የመተሳሰብ፤ የምህረት በዓል እንዲሆንላችሁ ኤፍ ቢ ሳት ይመኛል!!!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼🌼


መረጃ  ኢትዮሳት!!! ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች ሶስቱ አለማቀፍ የዜና ጣቢያዎች ስርጭት ጀምረዋል!!!ቀድሞ በነበሩበት ፍሪኩዌንሲ ተመልሰዋል!!!📺  CNN📺  BBC📺  Al Jazeera ...
02/09/2022

መረጃ ኢትዮሳት!!!

ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች ሶስቱ አለማቀፍ የዜና ጣቢያዎች ስርጭት ጀምረዋል!!!
ቀድሞ በነበሩበት ፍሪኩዌንሲ ተመልሰዋል!!!

📺 CNN
📺 BBC
📺 Al Jazeera News

📶 10985 Hor 45000

የፊልም

📺 Dubai One

📶 10985 Hor 45000



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454

መረጃ  ኢትዮሳት!!! በNSS 12 57°EAhadu TV የነበረበትን የቴክኒክ ችግር ቀርፎ ወደ ነበረበት ስርጭቱ ተመልሶዋል::📺 Ahadu TV 📶 11105 Hor 45000 ™ ™FBSAT inf...
30/08/2022

መረጃ ኢትዮሳት!!!

በNSS 12 57°E
Ahadu TV የነበረበትን የቴክኒክ ችግር ቀርፎ ወደ ነበረበት ስርጭቱ ተመልሶዋል::

📺 Ahadu TV

📶 11105 Hor 45000



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454

እለተ እሁድ የሚካሄዱትን የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!🕔 10:00 ETH🇪🇹⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Nottingham Forest  🆚 West Ham United 🏴󠁧...
13/08/2022

እለተ እሁድ የሚካሄዱትን የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!
🕔 10:00 ETH🇪🇹
⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Nottingham Forest 🆚 West Ham United 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺SPORT 1
📡Amos2/3 4°W 11474 ver 27500
🔊English Commentator
በForever , በFuncam,በSuper Bolt IKS,በSuper Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 Premium በApollo IPTV
📺 Super Sport Premier League በApollo IPTV
📺 Super Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 2 Melita በApollo 5
🕔 12:30 ETH🇪🇹
⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Chelsea 🆚 Tottenham Hotspur 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 Premium በApollo IPTV
📺 Super Sport Premier League በApollo IPTV
📺 Super Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 2 Melita በApollo 5



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454

እለተ ቅዳሜ የሚካሄዱትን የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!🕔 08:30 ETH🇪🇹⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Aston Villa 🆚 Everton 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿📺SPORT 1📡...
12/08/2022

እለተ ቅዳሜ የሚካሄዱትን የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!
🕔 08:30 ETH🇪🇹
⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Aston Villa 🆚 Everton 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺SPORT 1
📡Amos2/3 4°W 11474 ver 27500
🔊English Commentator
በForever , በFuncam,በSuper Bolt IKS,በSuper Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 Premium በApollo IPTV
📺 Super Sport Premier League በApollo IPTV
📺 Super Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 2 Melita በApollo 5
🕔 11:00 ETH🇪🇹
⚽️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Arsenal 🆚 Leicester City 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺SPORT 1
📡Amos2/3 4°W 11474 ver 27500
🔊English Commentator
በForever , በFuncam,በSuper Bolt IKS,በSuper Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 2 Premium በApollo IPTV
📺 Super Sport 3 Albania በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Variety 3 በApollo IPTV
📺 TSN Sports 7 Melita በApollo 5
🕔 11:00 ETH🇪🇹
⚽️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Manchester City 🆚 Bournemouth 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺 YTV Botswana
📡 Intelsat 7,20 68.5°E 12543 Ver 01600 FTA
12657 Ver 04883 FTA
📺ORTB FTA(C-Band)
📡Eutelsat 8°W 3889V2981
📺CRTV Sports & Entertainment FTA(C-Band)
📡Eutelsat 8°W 3901V4250
📺BB24 FTA(C-Band)
📡Eutelsat 8°W 3892V1792
📺Soico TV HD FTA(C-Band)
📡Eutelsat 8°W 3802H5291
📺Sport 24 UK HD FTA(C-Band)
📡NSS12 57°E 4095 H 30000 PowerVu
📺Sport 24 Extra FTA(C-Band)
📡NSS12 57°E 4095 H 30000 PowerVu
📺SPORT 2
📡Amos2/3 4°W 11030 ver 27500
📺SPORT 2 HD
📡Amos2/3 4°W 11972 ver 30000
🔊English Commentator Audio 2
በForever , በFuncam,በSuper Bolt IKS,በSuper Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 Premium በApollo IPTV
📺 Super Sport Premier League በApollo IPTV
📺 Super Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 2 Melita በApollo 5
🕔 11:00 ETH🇪🇹
⚽️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Brighton and Hove 🆚 Newcastle United 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺 Bein sport 3 Premium በApollo IPTV
📺 Super Sport 4 Albania በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Football Plus በApollo IPTV
📺 TSN Sports 6 Melita በApollo 5
🕔 11:00 ETH🇪🇹
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Southampton 🆚 Leeds United 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺 Super Sport Variety 2 በApollo IPTV
📺 TSN Sports 8 Melita በApollo 5
🕔 11:00 ETH🇪🇹
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Wolverhampton W. 🆚 Fulham 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺 Super Sport 5 Albania በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Variety 1 በApollo IPTV
📺 TSN Sports 3 Melita በApollo 5
🕔 01:30 ETH🇪🇹
⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Brentford 🆚 Manchester United 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺SPORT 1
📡Amos2/3 4°W 11474 ver 27500
🔊English Commentator
በForever , በFuncam,በSuper Bolt IKS,በSuper Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📺Sport 24 UK HD FTA(C-Band)
📡NSS12 57°E 4095 H 30000 PowerVu
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 Premium በApollo IPTV
📺 Super Sport Premier League በApollo IPTV
📺 Super Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 2 Melita በApollo 5



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454

⚽️መረጃ ለስፖርት ቤተስብ!!!🔥 ⚽️ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀመር አንድ ሳምንት ቀረው!!!🔥 በቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናሎች መከታተል ይፈለጋሉ???💫 በ KU Band እና በ C Ba...
28/07/2022

⚽️መረጃ ለስፖርት ቤተስብ!!!

🔥 ⚽️ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀመር አንድ ሳምንት ቀረው!!!

🔥 በቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናሎች መከታተል ይፈለጋሉ???
💫 በ KU Band እና በ C Band LNB አማራጮች!!!
🌐 በኢንተርኔት እና ያለኢንተርኔት አማራጮች!!!
✨ በሰርቨር እና ያለሰርቨር አማራጮች!!!

ለመከታተል የምትችሉበትን መንገዶች አዘጋጀተናለ!!!
አዲስ ነገር አለ ከ ኤፍቢ ሳት በቅርብ ቀን ጠበቁን!!!



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454

እንዳያመልጣችሁ ነገ ይጀምራል!!!አደይ ተከታታይ ሃገርኛ ድራማ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን እና በኢቢኤስ ሲኒማ!!!ከዚህ ቀደም ለዲኤስቲቪ ተመልካቾች  ይቀርብ የነበረው አደይ የተሰኘው ተከታታይ ሃገር...
17/07/2022

እንዳያመልጣችሁ ነገ ይጀምራል!!!

አደይ ተከታታይ ሃገርኛ ድራማ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን እና በኢቢኤስ ሲኒማ!!!

ከዚህ ቀደም ለዲኤስቲቪ ተመልካቾች ይቀርብ የነበረው አደይ የተሰኘው ተከታታይ ሃገርኛ ድራማ ከነገ ሰኞ ሃምሌ 11/2014 ዓ.ም ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን እንዲሁም በተመሳሳይ ቀን ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ደግሞ በኢቢኤስ ሲኒማ ለተመልካቾች የሚቀርብ ይሆናል።
የአደይ ተከታታይ ድራማ ምዕራፍ አንድ ክፍሎች በመጪዎቹ ሁለት ወራት በጣቢያችን መታየቱን እንዳበቃ የምዕራፍ ሁለት ክፍሎች በዲኤስቲቪ መታየቱን የሚቀጥል ይሆናልም ተብሏል።



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454

መረጃ ኢትዮሳት!!!ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል!!!📺 Walta 2 TV (AfroNews)📶 11605 Hor 45000 ™ ™FBSAT infoቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!ቴሌግራም ቻናላ...
06/07/2022

መረጃ ኢትዮሳት!!!

ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል!!!

📺 Walta 2 TV (AfroNews)

📶 11605 Hor 45000



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ለሶፍትዌር https://t.me/fbsatbot ቴሌግራም ቦታችን
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!በዓሉ የሰላም፤የጤና፤የደስታ፤የፍቅር፤የመተሳሰብ፤ የምህረት በዓል እንዲሆንላችሁ ኤፍ ቢ ሳት ይመኛል!!!ኤፍቢ...
23/04/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
በዓሉ የሰላም፤የጤና፤የደስታ፤የፍቅር፤የመተሳሰብ፤ የምህረት በዓል እንዲሆንላችሁ ኤፍ ቢ ሳት ይመኛል!!!

ኤፍቢሳት™

የዛሬውን ተጠባቂ የአውሮፓ UEFA ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!🕔 04:00 ETH🇪🇹⚽️ 🇪🇸 Atletico Madrid  🆚 Manchester City 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧...
13/04/2022

የዛሬውን ተጠባቂ የአውሮፓ UEFA ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!
🕔 04:00 ETH🇪🇹
⚽️ 🇪🇸 Atletico Madrid 🆚 Manchester City 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺 Mega TV
📡 Eutelsat 3.1°E 12737 H 15055
🔑 BISS KEY 1111113311111133
📺 Match! TV
📡Express 14°W 11647 H 14180
📺 TV Varzish HD
📡Yahsat 52°E 11785H27500
🔑 BISS KEY 03a01bbe20c16d4e
📺 IRIB 3
📡 Intelsat 39 62°E 11555V30000
🔑 BISS KEY 1111113311111133
📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📺 FREE SPORTS (Ziggo Sport Voetbal)
📶 11130 Hor 30000 በ HEVC H.265 በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ!!! በForever ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 Premium በApollo IPTV
📺 Cosmote Sport 2 በApollo 5 IPTV
📺 DAZN 2 Bar በApollo 5 IPTV
📺 Digi Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 Eleven Sport 2 በApollo 5 IPTV
📺 Nova Sport 3 በApollo 5 IPTV
📺 Orange Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 RMC Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 Sony Ten 2 india በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Variety 1 በApollo IPTV
📺 Super Sport Grandstand በApollo IPTV
📺 Tring Sport 1 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 8 Melita በApollo 5
📺 Ziggo Sport Voetbal በApollo 5 IPTV
🕔 04:00 ETH🇪🇹
⚽️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Liverpool 🆚 Benfica Lisbon 🇵🇹
📺 IRIB Varzesh
📡 Intelsat 39 62°E 11555V30000
🔑 BISS KEY 1111113311111133
📺 Football HD
📡Yahsat 52°E 11785H27500
🔑 BISS KEY 12340046abcd0078
📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📺 SPORTS SELECT (Ziggo Sport Select)
📶 11090 Ver 30000 በ HEVC H.265 በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ!!! በForever ሰርቨሮች!!!
📺SPORT 5 Plus HD
📡Amos2/3 4°W 10971 V 30000
በForever , በFuncam, Super Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 2 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 France በApollo IPTV
📺 Bein sport 2 Premium በApollo IPTV
📺 Cosmote Sport 3 በApollo 5 IPTV
📺 Digi Sport 2 በApollo 5 IPTV
📺 Eleven Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 Nova Sport 4 በApollo 5 IPTV
📺 Orange Sport 3 በApollo 5 IPTV
📺 SK 1 በApollo 5 IPTV
📺 Sony Ten 1 india በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Premier League በApollo IPTV
📺 Tring Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 7 Melita በApollo 5
📺 Ziggo Sport Select በApollo 5 IPTV


FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74
ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454

የዛሬውን ተጠባቂ የአውሮፓ UEFA ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!🕔 04:00 ETH🇪🇹⚽️ 🇪🇸 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿   Real Madrid  🆚 Chelsea 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿📺 ...
12/04/2022

የዛሬውን ተጠባቂ የአውሮፓ UEFA ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!
🕔 04:00 ETH🇪🇹
⚽️ 🇪🇸 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Real Madrid 🆚 Chelsea 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺 Match! TV
📡Express 14°W 11647 H 14180
📺 TV Varzish HD
📡Yahsat 52°E 11785H27500
🔑 BISS KEY 03a01bbe20c16d4e
📺 IRIB 3
📡 Intelsat 39 62°E 11555V30000
🔑 BISS KEY 1111113311111133
📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📺 FREE SPORTS (Ziggo Sport Voetbal)
📶 11130 Hor 30000 በ HEVC H.265 በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ!!! በForever ሰርቨሮች!!!
📺SPORT 5 Sport 4K
📡Amos2/3 4°W 11103V30000
በF-Share Pro ሰርቨር!!!
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 Premium በApollo IPTV
📺 Cosmote Sport 2 በApollo 5 IPTV
📺 DAZN 1 Bar በApollo 5 IPTV
📺 Digi Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 Eleven Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 Orange Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 RMC Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 Sony Ten 2 india በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Premier League በApollo IPTV
📺 Tring Sport 1 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 8 Melita በApollo 5
📺 Ziggo Sport Voetbal በApollo 5 IPTV
🕔 04:00 ETH🇪🇹
⚽️ 🇩🇪 Bayern Munich 🆚 Villarreal 🇪🇸
📺 IRIB Varzesh
📡 Intelsat 39 62°E 11555V30000
🔑 BISS KEY 1111113311111133
📺 Football HD
📡Yahsat 52°E 11785H27500
🔑 BISS KEY 12340046abcd0078
📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📺 SPORTS SELECT (Ziggo Sport Select)
📶 11050 Ver 30000 በ HEVC H.265 በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ!!! በForever ሰርቨሮች!!!
📺SPORT 5 Plus HD
📡Amos2/3 4°W 10971 V 30000
በForever , በFuncam, Super Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 2 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 France በApollo IPTV
📺 Bein sport 2 Premium በApollo IPTV
📺 Cosmote Sport 3 በApollo 5 IPTV
📺 Digi Sport 2 በApollo 5 IPTV
📺 Eleven Sport 2 በApollo 5 IPTV
📺 Nova Sport 3 በApollo 5 IPTV
📺 Orange Sport 3 በApollo 5 IPTV
📺 SK 1 በApollo 5 IPTV
📺 Sony Ten 1 india በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Variety 1 በApollo IPTV
📺 Super Sport Grandstand በApollo IPTV
📺 Tring Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 7 Melita በApollo 5
📺 Ziggo Sport Select በApollo 5 IPTV


FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74
ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454

እለተ እሁድ የሚካሄዱትን የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!🕔 10:00 ETH🇪🇹⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿   Brentford  🆚 West Ham United 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿...
09/04/2022

እለተ እሁድ የሚካሄዱትን የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!
🕔 10:00 ETH🇪🇹
⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Brentford 🆚 West Ham United 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺SPORT 2
📡Amos2/3 4°W 11030 ver 27500
📺SPORT 2 HD
📡Amos2/3 4°W 11972 ver 30000
🔊English Commentator Audio 2
በForever , በFuncam,በSuper Bolt IKS,በSuper Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 3 Premium በApollo IPTV
📺 Cosmote Sport 6 በApollo 5 IPTV
📺 RMC Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 SK 1 በApollo 5 IPTV
📺 Sport 5 Portugal በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Premier League በApollo IPTV
📺 Super Sport 1 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 7 Melita በApollo 5
🕔 10:00 ETH🇪🇹
⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Leicester City 🆚 Crystal Palace 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺SPORT 1
📡Amos2/3 4°W 11474 ver 27500
🔊English Commentator
በForever , በFuncam,በSuper Bolt IKS,በSuper Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 2 Premium በApollo IPTV
📺 Cosmote Sport 4 በApollo 5 IPTV
📺 Sport 2 Portugal በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Variety 3 በApollo IPTV
📺 Super Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 2 Melita በApollo 5
🕔 10:00 ETH🇪🇹
⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Norwich City 🆚 Burnley 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📺 FREE SPORTS (Ziggo Sport Voetbal)
📶 11130 Hor 30000 በ HEVC H.265 በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ!!! በForever ሰርቨሮች!!!
📺 Cosmote Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport 4 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 1 Melita በApollo 5
📺 Ziggo Sport Voetbal በApollo 5 IPTV
🕔 11:00 ETH🇪🇹
⚽️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Manchester City 🆚 Liverpool 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺SPORT 1
📡Amos2/3 4°W 11474 ver 27500
🔊English Commentator
በForever , በFuncam,በSuper Bolt IKS,በSuper Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 Premium በApollo IPTV
📺 Cosmote Sport 3 በApollo 5 IPTV
📺 RMC Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 SK 1 በApollo 5 IPTV
📺 Sport 2 Portugal በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Premier League በApollo IPTV
📺 Super Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 2 Melita በApollo 5
📺 Ziggo Sport Select በApollo 5 IPTV


FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74
ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454

እለተ ቅዳሜ የሚካሄዱትን የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!🕔 08:30 ETH🇪🇹⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿   Everton  🆚 Manchester United 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿...
08/04/2022

እለተ ቅዳሜ የሚካሄዱትን የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!
🕔 08:30 ETH🇪🇹
⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Everton 🆚 Manchester United 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺SPORT 1
📡Amos2/3 4°W 11474 ver 27500
🔊English Commentator
በForever , በFuncam,በSuper Bolt IKS,በSuper Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📺 SPORTS SELECT (Ziggo Sport Select)
📶 11050 Ver 30000 በ HEVC H.265 በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ!!! በForever ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 Premium በApollo IPTV
📺 Cosmote Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 RMC Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 SK 1 በApollo 5 IPTV
📺 Sport 2 Portugal በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Premier League በApollo IPTV
📺 Super Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 2 Melita በApollo 5
📺 Ziggo Sport Select በApollo 5 IPTV
🕔 11:00 ETH🇪🇹
⚽️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Arsenal 🆚 Brighton and Hove 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺 YTV Botswana
📡 Intelsat 7,20 68.5°E 12543 Ver 01600 FTA
12657 Ver 04883 FTA
📺SPORT 1
📡Amos2/3 4°W 11474 ver 27500
🔊English Commentator
በForever , በFuncam,በSuper Bolt IKS,በSuper Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📺 FREE SPORTS (Ziggo Sport Voetbal)
📶 11130 Hor 30000 በ HEVC H.265 በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ!!! በForever ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 2 Premium በApollo IPTV
📺 Cosmote Sport 5 በApollo 5 IPTV
📺 SK 5 በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Premier League በApollo IPTV
📺 Super Sport 5 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 7 Melita በApollo 5
📺 Ziggo Sport Voetbal በApollo 5 IPTV
🕔 11:00 ETH🇪🇹
⚽️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Southampton 🆚 Chelsea 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺SPORT 2
📡Amos2/3 4°W 11030 ver 27500
📺SPORT 2 HD
📡Amos2/3 4°W 11972 ver 30000
🔊English Commentator Audio 2
በForever , በFuncam,በSuper Bolt IKS,በSuper Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📺 SPORTS SELECT (Ziggo Sport Select)
📶 11050 Ver 30000 በ HEVC H.265 በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ!!! በForever ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 Premium በApollo IPTV
📺 Cosmote Sport 4 በApollo 5 IPTV
📺 RMC Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 SK 1 በApollo 5 IPTV
📺 Sport 2 Portugal በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Variety 3 በApollo IPTV
📺 Super Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 2 Melita በApollo 5
📺 Ziggo Sport Select በApollo 5 IPTV
🕔 11:00 ETH🇪🇹
⚽️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Watford 🆚 Leeds United 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺 Bein sport 3 Premium በApollo IPTV
📺 Cosmote Sport 9 በApollo 5 IPTV
📺 SK 10 በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport 7 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 8 Melita በApollo 5
🕔 01:30 ETH🇪🇹
⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Aston Villa 🆚 Tottenham Hotspur 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺SPORT 1
📡Amos2/3 4°W 11474 ver 27500
🔊English Commentator
በForever , በFuncam,በSuper Bolt IKS,በSuper Gshare, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📺 SPORTS SELECT (Ziggo Sport Select)
📶 11050 Ver 30000 በ HEVC H.265 በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ!!! በForever ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 Premium በApollo IPTV
📺 Cosmote Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 RMC Sport 1 በApollo 5 IPTV
📺 SK 4 በApollo 5 IPTV
📺 Sport 2 Portugal በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport Premier League በApollo IPTV
📺 Super Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV
📺 TSN Sports 2 Melita በApollo 5
📺 Ziggo Sport Select በApollo 5 IPTV


FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74
ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454

👁አስደሳች ዜና👁🙊😂😂😂😂😂😂😂🙊ለ Apollo IPTV  Apollo 4 IPTV ተጠቃሚዎችከሁለት ቀን በፊት በApollo5 IPTV የገቡትSuperSport ዲ ኤስ ቲቪ ቻናሎችን በApollo IPT...
05/04/2022

👁አስደሳች ዜና👁
🙊😂😂😂😂😂😂😂🙊

ለ Apollo IPTV
Apollo 4 IPTV ተጠቃሚዎች

ከሁለት ቀን በፊት በApollo5 IPTV የገቡት
SuperSport ዲ ኤስ ቲቪ ቻናሎችን በApollo IPTV እና
በApollo 4 IPTV ውስጥ ተካቶበታል ቼክ አድርጓቸው ይመቻችሁ።

ምንም ማድርግ አይቻልም እያየን እንጨምራለን!!!


FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74
ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911743454

Website

https://telegram.me/fbsat74

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fasil Bekele FB Satellite Dish Work posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fasil Bekele FB Satellite Dish Work:

Videos

Share

Category

Nearby media companies