Duka Books

Duka Books Children's book publisher
(1)

New book alert ‘የ ፈረንጀቹ በዓል’ which is the writer’s first childrens  fiction book tells a story of two white American kid...
15/07/2022

New book alert

‘የ ፈረንጀቹ በዓል’ which is the writer’s first childrens fiction book tells a story of two white American kids who came to Ethiopia to only suffer from the cultural differences they face.
Focusing on Ethiopias 3 most famous holidays, the book showcases the rich culture and respectable norms of the country 🇪🇹

Do you ever feel like you don’t have enough time for what you want to do?According to a study, 48% of people would agree...
14/09/2021

Do you ever feel like you don’t have enough time for what you want to do?

According to a study, 48% of people would agree. Lack of time leads to feelings of overwhelm, stress, anxiety, and fatigue. We can avoid being part of that 48% with one simple tool: a calendar. Let’s go over why using a calendar is so essential and five ways it’ll provide daily benefits.

-Andrew Rocha

Buy our calendars and maximize your day and avoid the feelings of overwhelm, stress, anxiety, and fatigue.

contact us at +251- 966 242434

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ዱካ አዲሱ ዓመት የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘ፤ ለወዳጅ ዝምድና የሚሆን ስጦታ 🎁 🗓️🗓️ ይዞላችሁ መቷል 🎉🎉የ2014 የኢትዮጵያውያን የቀን መቁጠሪያ።ደውለው ይ...
10/09/2021

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ዱካ አዲሱ ዓመት የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘ፤ ለወዳጅ ዝምድና የሚሆን ስጦታ 🎁 🗓️🗓️ ይዞላችሁ መቷል 🎉🎉

የ2014 የኢትዮጵያውያን የቀን መቁጠሪያ።

ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን።🚛🚛🚛
📞0966242434

Do you know that Duka offers all kinds of creative design services, including Graphics design, Print design, Interior de...
20/08/2021

Do you know that Duka offers all kinds of creative design services, including Graphics design, Print design, Interior design, branding, and logo design? Well, now you know we are here for all your design needs!

And yes, you can always contact us through 0966242434 or DM us on our social media.

Content creation and layout design project for Gelagle. Illustrations and cover design by Wõîñshêt GoshuContact us for a...
19/08/2021

Content creation and layout design project for Gelagle.

Illustrations and cover design by Wõîñshêt Goshu
Contact us for all Design works
+251-966 252434

ቡሄ ቡሄ በሉ ልጆች ሁሉ!መልካም የቡሄ በዓል!
18/08/2021

ቡሄ ቡሄ በሉ ልጆች ሁሉ!
መልካም የቡሄ በዓል!

New high quality flashcard 🔠🖨 is available for Amharic alphabets, English alphabets Numbers and signs. Don't lose the ch...
16/08/2021

New high quality flashcard 🔠🖨 is available for Amharic alphabets, English alphabets Numbers and signs. Don't lose the chance of educating your child easily.

🛍መኪና የሚወደው ልጅ የሚለውን መጽሐፍ ለልጅችዎ ያበርክቱ። 🛍🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸በአይነቱ ልዩ የሆነው መጽሐፍ ተረት እና ጨዋታዎችን በአንድ ላይ የያዘ ሲሆን ጨዋታዎቹ የመፃፍ እና የማገናዘብ ...
23/06/2021

🛍መኪና የሚወደው ልጅ የሚለውን መጽሐፍ ለልጅችዎ ያበርክቱ። 🛍

🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸

በአይነቱ ልዩ የሆነው መጽሐፍ ተረት እና ጨዋታዎችን በአንድ ላይ የያዘ ሲሆን ጨዋታዎቹ የመፃፍ እና የማገናዘብ ችሎታቸውን ለማዳበር እንዲረዳ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።

መኪና የሚወደው ልጅ የሚለው መጽሐፍን እና ሌሎችንም ለመግዛት በ0966242434 ይደውሉልን።

አዳዲስ ምርቶች ለልጆች!72 የእንግሊዝኛ ፊደላት እና ቀጥሮችን የያዙ ተገጣጣሚ ቁርጥራጮች በ250ብር ብቻ። ይዘዙን ያሉበት ቦታ በሶስት የስራ ቀናት ውስጥ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን። +2519...
12/06/2021

አዳዲስ ምርቶች ለልጆች!

72 የእንግሊዝኛ ፊደላት እና ቀጥሮችን የያዙ ተገጣጣሚ ቁርጥራጮች በ250ብር ብቻ።

ይዘዙን ያሉበት ቦታ በሶስት የስራ ቀናት ውስጥ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን።
+251966242434
+251937911267

“Impact children impact the world!”

have you been wondering where to find teaching aids that integrate reading 📖 writing ✍🏽 and listening? 👂  we are very ha...
11/06/2021

have you been wondering where to find teaching aids that integrate reading 📖 writing ✍🏽 and listening? 👂

we are very happy to announce our new products that have a major impact on children learning skills. order now and we will deliver🚛 in 3 working days.
0966242434 /0937911267

05/06/2021

አዲሱ የእንግሊዝኛ መማሪያ መጽሐፍ ማንበብ፣ 📖 ማዳመጥ 👂 እና መፃፍ ✍️ የሚለምዱበት፤ ፊደላትን፣ ቀለማትን፣ ቁጥሮችን እና ሌሎች ትምህርቶችን ያካተተ። የራሱ መፃፊያ ያለው!

በ 0966242434/ 0937911267 ደውለው ይዘዙን ያሉበት ቦታ እናደርሳለን።🚛🏍

📣የልጆችዎን የመጀመሪያዎቹን የትምህርት ዘመናት አዝናኝ እና አስደሳች የሚያደርጉ አዳዲስ ምርቶች ከዱካ!📣አዲሱ የእንግሊዝኛ መማሪያ መጽሐፍ ማንበብ፣ 📖 ማዳመጥ 👂 እና መፃፍ ✍ የሚለምዱበት፤...
15/05/2021

📣የልጆችዎን የመጀመሪያዎቹን የትምህርት ዘመናት አዝናኝ እና አስደሳች የሚያደርጉ አዳዲስ ምርቶች ከዱካ!📣

አዲሱ የእንግሊዝኛ መማሪያ መጽሐፍ ማንበብ፣ 📖 ማዳመጥ 👂 እና መፃፍ ✍ የሚለምዱበት፤ ፊደላትን፣ ቀለማትን፣ ቁጥሮችን እና ሌሎችን ያካተተ። የራሱ መፃፊያ ያለው!

በ 0966242434/ 0937911267 ደውለው ይዘዙን ያሉበት ቦታ እናደርሳለን።🚛🏍

📣📣ልዩ የበአል ቅናሽ!📣📣ለልጆች የሚሆን የበአል ስጦታ🎁 በልዩ ቅናሽ፣ እውቀት እየገበዩ የሚዝናኑበት! 🛍33 የግዕዝ ፊደላት፣ 26 የእንግሊዝኛ ፊደላት እና ከ0-9 ቁጥሮችን የያዙ ፍላሽ ካር...
27/04/2021

📣📣ልዩ የበአል ቅናሽ!📣📣

ለልጆች የሚሆን የበአል ስጦታ🎁 በልዩ ቅናሽ፣ እውቀት እየገበዩ የሚዝናኑበት! 🛍
33 የግዕዝ ፊደላት፣ 26 የእንግሊዝኛ ፊደላት እና ከ0-9 ቁጥሮችን የያዙ ፍላሽ ካርዶችን በ270 ብር።
አምስት አዝናኝ እና አስተማሪ መጽሐፍትን፤ 📚መኪና የሚወደው ልጅ የሚለውን የተለያዩ እንደ ሜዝ፣ ከለር መቀባት የመሳሰሉ አስተማሪ ጨዋታዎችን የያዘ ልዩ የተረት መጽሐፍን ጨምሮ በ300 ብር።

ያሉበት ቦታ ሆነው ይዘዙን በሶስት የስራ ቀናት ውስጥ እናደርሳለን።🚛🚚

በቅርቡ በድሬዳዋ የተለያዩ ምርቶቻችንን ማድረስ ስለምንጀምር ካሁኑ የዘዙን።

ለበለጠ መረጃ እና ለትእዛዝ
📞በ0966242434/0937911267 ይደውሉ።
#ትምህርት #መጽሐፍ

Address

Namibia Avenue
Addis Ababa
-

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Duka Books posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Duka Books:

Videos

Share

Category