Girdosh tv

Girdosh tv Girdosh tv is the premier destination for amazing latest original Kaleb film production movies concerning Ethiopia. We are growing every day!

We update our channel on regular basis, always current, always engaging. Girdosh tv is a dynamic company established after Kaleb film production with the objective of producing Movies, Films, Dramas, Comedy movies, Music, TV shows, radio programs etc. We are increasing our channel content on regular basis to cover a broad spectrum of topics. Our channel works in collaboration with top Ethiopian me

dia outlets. All audio visual contents on our channel are done solely by the Girdosh tv Team. Thank you for stopping by clicking the buttons bellow and visiting our Telegram, Instagram, Tiktok, Facebook and Twitter and subscribe to our channel if you enjoyed the movies.

19/01/2024
07/01/2024
29/11/2023

ውሸትን ለትውልድ ማስተላለፍ…

ህፃናት ሲወለዱ ከዕውቀት ነፃ የሆነ አዕምሮ ይዘው በወላጆቻቸው፣ በአሳዳጊዎቻቸው ወይንም በትምህርት ቤትና አካባቢያቸው በሚያገኙት ነገር አደራጅተው ወደ አዋቂነት እንደሚሸጋገሩ የማያውቅ ይኖራል ተብሎ አይታሰብም፡፡ ወላጆች በአካልም ሆነ በስልክ ውሸት ሲናገሩ ለህፃናት ወይንም ለታዳጊዎች ጥንቃቄ አድርገው እንዳልሆነ ብዙውን ጊዜ ይስተዋላል፡፡ ህፃናት የወላጆጃቸው ፀባይና ድርጊት ቅጅ መሆናቸውን ተገንዝበን እነሱ እየሰሙ የምናገረው ወይንም ደግሞ እየተመለከቱን የምናደርገውን ከፍተኛ ጥንቃቄ የታከለበት መሆን እንደሚገባው በዘርፉ ጥናት ያደረጉ ያስረዳሉ፡፡ ልጆቻችን በትምህርትና በስነ ስርዓት ማሳደግ የሁሉም ወላጅ ጥረት መሆኑ እርግጥ ሆኖ ሳለ በህፃናት ወይንም በታዳጊዎች ፊት እነሱን የማይመጥን ንግግር ወይንም ድርጊት መፈፀም የነገ ህይወታቸው ላይ ጫና እንደሚያሳድርባቸው ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ አንድ አንድ ወላጆች ለስልክ ደዋዮቻቸው ለልጆቻው የለሁም፣ ስልኩ ቻርጅ ላይ ነው… የመሳሰሉት ውሸት እንዲናገሩ፣ ፍፁም ውሸት የሆነ መልእክት ወይንም ምስክርነት እንዲሰጡ ማድረግ የፅሁፌ ዋና መነሻ ሲሆን ህፃናት ወይንም ታዳጊዎች እየተመለከቱን ስድብ፣ ሱስ መፈፀም፣ ወጣ ያሉ ፊልሞችን ማስመልከት ወይንም ደግሞ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚለቀቁ እድሜዓቸውን የማይመጥን ነገሮች እንዳይከተሉ በማደረግ ሀገራችን ነገ ሃገር ተረካቢ ዜጋ እንዲኖራት ከወዲሁ ሃላፊነታችን መወጣት ያስፈልጋል፡፡ ማንኛችንም ወላጆች ልጆቻችን አጠገብ የምናደርገውን እያንዳዱን እንቅስቃሴዎቻችንን ማጤን እንሚገባን ለአፍታም ቢሆን መዘንጋት የማይኖርብን ጉዳይ መሆኑን ችላ ካልን ልጆቻችን የነገ ተተኪ መልካም ዜጋ መሆናቸው ቀርቶ፤ ለራሳችን ሸክም፣ ለህብረተሰቡ ብሎም ለሃገር ችግር መሆናቸው ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ ሰላም!

05/11/2023

የቤት ኪራይ ጭማሪ መጨረሻ ምን ይሆን?

በመዲናችን አዲስ አበባ የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ማስለቀቅ አይቻልም እያለ የከተማ አስተዳደሩ ተከታታይ የክልከላ አዋጅ ቢያወጣም ተፈፃሚ የመሆኑ ነገር አጠያያቂ መሆኑ ብዙሃንን ያስማማል፡፡ ይህ አዋጅ ቢጣልም የቤት አከራዮች ኪራይ ሲጨምሩና ቤት ሲያስለቅቁ እንዲሁም ቤት ተከራዮች ኪራይ ጨምረው ሲከፍሉና ቤት ሲለቁ ማስተዋል የአዋጁ አፈፃፀም ላይ ጥያቄ ያስነሳል ይላሉ በጉዳዩ ላይ አስተያየት የሚሰጡ፡፡ ይህ የክልከላ አዋጅ እንደታቀደው የቤት ኪራዩን ንረት ማረጋጋት ሳይችል ቀርቶ ወደ ላይ በማሻቀብ አከራይና ተከራይን ለግጭትና ለቂም የዳረገ ሲሆን ለፍትሀ አፈፃፀም ምቹ ባለመሆኑ ህግ አስፈፃሚዎችን ለፈተና እነንደዳረገ ይሰማል፡፡ በሰለጠነው የአለማችን ክፍል የሚኖሩ የቤት ኪራይ ተጠቃሚዎች እንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን የኪራይ ዋጋቸው የተከራዩን አቅም ያገናዘበ በመሆኑ ነዋሪዎች ሲያማርሩ ብዙውን ጊዜ አይደመጥም፡፡ ይህ ችግር በጊዜ መገታት ካልቻለ ሀገሪቱን ለሙስና፣ ለንጥቂያና መሰል ህገ ወጥ ተግባሮች እንዲስፋፋ ዋና ምክንያት ሊሆን እንደሚችል ብዙሃን ቅድመ ግምት አስቀምጠውለታል፡፡ የነገ ሃገር ተረካቢ ወጣት ዜጎች ራሳቸውን ችለው ከወላጆቻቸው ሲለዩ የሚቀበላቸው ይህ የቤት ኪራይ ውድነት ስጋት ባሉበት እንዲቆሙ በማድረግ ቤተሰብ የሃገር መሰረት እንደሆነው ሁሉ በማህበራዊ ኑሮዋቸው ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንደሚያሳድርባቸው በመገንዘብ ይሕ ጉዳይ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ይሄንን ከነዋሪው ገቢ ጋር ያልተመጣጠነ የቤት ኪራይ ዋጋ በፍጥነት ማሻቀብ ላይ ጥልቅ ጥናት አድርጎ መፍትሄ ካልሰጠ ከምግብና መሰል መሰረታዊ የሆኑ የመገልገያ ቁሳቁሶች ላይ ያለው ፈጣን የዋጋ ንረት ጋር ተደማምሮ ህብረተሰቡን የከፋ ችግር ውስጥ እንዳይከተው የብዙሃን ስጋት ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ ሌላው ለቤት ተከራዩ ፈተና የሆነው የቤት ዕቃ ጫኝና አውራጅ ወከባና ያልተገባ ክፍያ ጥያቄ ነው፡፡ ይህ ሃይ ባይ ያጣ የሚመስለው የህግን የበላይነት መቀበል አይደለም ማወቃቸውን የሚጣጠራጥሩት በፈርጣማ ጉልበታቸው የሚተማመኑት የተደራጁ ወጣቶች ነገር ነው፡፡ መንግስት ይህንን አስከፊ የቤት ኪራይ ችግር መፍትሄ እንደሚሰጠውና ቤት ተከራዩን እፎይታ እንደሚሰጠው ተስፋ በማድረግ ለዛሬ የታዘብኩትን እዚህ ጋር አገባድዳለሁ፡፡ በሚቀጥለው የቤት ተከራይ መሆን ፍላጎት ነው ወይንስ ግዳጅ የሚለውን ለመታዘብ እሞክራለሁ፡፡ ቸር እንሰንብት!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በመሉ እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን ⛪
18/01/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በመሉ እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን ⛪

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በመሉ እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን ⛪
18/01/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በመሉ እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን ⛪

Ethiopian music : Alemu Germa - Temket | ጥምቀት - Ethiopian Music 2021 [Official Video]Facebook :- Kaleb Film productionhttps://www.facebook.com/10037862529988...

05/12/2022

ፍሪሲዮን Clutch disk
ፍሪሲዮን Clutch disk ማንኛውም ኢንጅን ውጤታማ ስራ እንዲያከናውን ከፍተኛ የሚባል ሚና ያለው ሲሆን አሁን የምንመለከተው ማንዋል የማርሽ ስርዓት ያላቸው ተሽርካሪዎችን ይሆናል፡፡
ፍሪሲዮን Clutch disk ምንድነው?
ፍሪሲዮን Clutch disk በአሽርካሪው ግራ እግር በመረገጥና በመለቀቅ...
ሙሉውን ለማግኘት ቴሌግራም https://t.me/auto_tv_kfp ይጎብኙ።

በዚች ቀን ሰኔ 18 ቀን 2001 የፖፕ ንጉስ  #ማይክል ጃክሰን ያጣንበት ቀን ነበር። 13 አመት አልፎታል ግን ሊረሳ የማይቻል ሰው ነው።አሁን አዲስ አጫጭር ፊልም የለም አዲስ ሙዚቃ የለምአ...
25/06/2022

በዚች ቀን ሰኔ 18 ቀን 2001 የፖፕ ንጉስ #ማይክል ጃክሰን ያጣንበት ቀን ነበር። 13 አመት አልፎታል ግን ሊረሳ የማይቻል ሰው ነው።
አሁን አዲስ አጫጭር ፊልም የለም
አዲስ ሙዚቃ የለም
አዲስ ኮንሰርት የለም
አዲስ ፎቶ የለም
ትዝታ ብቻ
ከ13 አመት በፊት ትቶን ሄዷል "MJ በፍፁም ሊሞት አይችልም። ወደ ፈገግታነት ተቀይሮ ወደ ኮስሚክ ሙዚቃ፣ የህይወት ዳንስ ተመልሶ ይመጣል።" ~ ማይክል ጃክሰን
ለሙዚቃው እናመሰግናለን
ስለ ኮንሰርቶች እናመሰግናለን
ለትዝታዎ እናመሰግናለን
ደስተኛ ስላደረጉኝ እናመሰግናለን
ፈገግ ስላደረግከኝ እናመሰግናለን
ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን
ነሐሴ 21 ቀን 1951 - ሰኔ 18 ቀን 2001

R.I.P To The King of Pop MICHAEL Jackson ... !

አርቲስት ዘነቡ ገሰሰ በስነ ምግባር የታነፀች ባለሞያ ነበረች። ነፍሷን ለአፀደ ገነት ያብቃው።
24/04/2022

አርቲስት ዘነቡ ገሰሰ በስነ ምግባር የታነፀች ባለሞያ ነበረች። ነፍሷን ለአፀደ ገነት ያብቃው።

🌙🌙 ኢድ ሙባረክ🌙🌙    人  ★* 。 • ˚* ˚ ★  (_ _) * HAPPY EID * ★ ┃口┃ *    MUBARAK    * ┃口┃★ *   ***.    .  *˛• ┃口┃★   * •★ 。•˛˚˛*...
13/05/2021

🌙🌙 ኢድ ሙባረክ🌙🌙
人 ★* 。 • ˚* ˚ ★ (_ _) * HAPPY EID * ★ ┃口┃ * MUBARAK * ┃口┃★ * ***. . *˛• ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛* ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ * ┃口┃ .-:'''"''''"''.-. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃ ┃. ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃ ||三||_||三三三三三||

ለድራማው ተከታታዮች እንዲሁም ለሙላው ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም፣ የደሰታ ፣የፍቅር የመከባበር እንዲሁም የመረዳዳት እንዲሆንላችሁ በቻናላችን ሰም ተመኘን።

12/02/2021

Music Credit:Song Ayer bayerArtist Biniyam AssefaSongwriter Michael Gebres...

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አድረሳችሁ!https://youtu.be/_PkAAK0iE0s
17/01/2021

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አድረሳችሁ!

https://youtu.be/_PkAAK0iE0s

07/01/2021

ሙሉ ድራማውንና ስለ አየር በአየር ድራማ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ። https://t.me/ayerbayerdramaJoin the Telegram channel for the full drama and information about ayer baye...

04/01/2021

ሙሉ ድራማውንና ስለ አየር በአየር ድራማ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ። https://t.me/ayerbayerdramaJoin the Telegram channel for the full drama and information of ayer bayer d...

ሙሉ ድራማውንና ስለ አየር በአየር ድራማ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ። https://t.me/ayerbayerdrama
31/12/2020

ሙሉ ድራማውንና ስለ አየር በአየር ድራማ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ። https://t.me/ayerbayerdrama

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912786380

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Girdosh tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share