መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memeher Dr Zebene Lemma) በJTV Ethiopia - ጆሲ ቲቪ ላይ ቀርበው ህዝቡ ስለሃይማኖት ማወቅና መማማር እንዳለበት በማሳሰብ ሃይማኖታዊ Debate እንዲኖርም አበረታቷል፡፡ ይህ እጅግ አሳሳቢና ስለዘልዓለማዊ ህይወት ጉዳይ ነውና እስከመጨረሻው አንብባችሁና አይታችሁ ለሁሉም ብታጋሩ መልካም ነው፡፡👇👇👇
👉 ይህ Habesh Speech & Debates የሀበሾች ንግግር እና ሙገታ/መወያያ መድረክ ነው።
ብዙውን ጊዜ ህብረተሰባችን በሶሻል ሚዲያ ላይ፣ በተለይ በፌስቡክ Live ስለተለያዩ ጉዳዮች ይከራከራሉ፣ ነገር ግን ሲከራከሩ እኩል ጊዜ ሳይሰጣጡ በጭቅጭቅ ይለያያሉ:: ለዚህ መፍትሄ የሚሆነው የሀበሻ Speech & Debate ነው። Speech & Debate በሌላው አለም በጣም ይታወቃል፤ በየትምህርት ቤቱና በፕሮፈሽናል ደረጃም የSpeech & Debate ውድድር ይካሄዳል። Speech & Debate ደግሞ ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ ወይም communication skills እንዲኖረን ከማድረግም በተጨማሪ የተለያዩ ችግሮችን ተንትነንና መርምረን ወይም analyze አድርገን ለችግሮቹ መፍትሄ ለማግኘት እንድንችል ይረዳናል። «ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን!» ወደ ትልቅነታችን ለመመለስና ህብረተሰባችንን በምክንያት የሚያምን፣ ጠያቂ፣ እና መጓች ትውልድ ለማድረግ በዚህ ዘመን ለህብረተሰባችን ከሚያስፈልጉት ነገሮች አንዱና የጎደለን ነገር ቢኖር የሀበሻ Speech & Debate ነው።
በዚህ Habesha Speech & Debate መድረክ ላይ ተወዳዳሪ እንግዶች ተጋብዘው ስለሃ
ታላቅ ሃይማኖታዊ ሙገታ/ክርክር፦ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ወይስ ነብይ ነው?
ታላቅ ሃይማኖታዊ ሙገታ/ክርክር፦ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ወይስ ነብይ ብቻ?
Religious Debate: Is Jesus God or only a prophet?
#Mihreteab_Assefa vs #Abu_Hayder (Sadiq Mohammed)
በመምህር #ምህረተአብ_አሰፋ እና ኡስታዝ #ሳዲቅ_መሐመድ (#አቡ_ሀይደር) መካከል የሚደረግ ታላቅ ሃይማኖታዊ ሙገታ/ክርክር በHabesha Speech & Debate ፔጅ!
ይህ ጥሪ ለሁለቱም የሀይማኖት መምህራን (USTAZ ABU HYDER Offical Page & Memeher Mehreteab Asefa) ሲሆን፣ ጥሪውም መጽሐፍ ቅዱስ የሚገልጸው (according to the Holy Bible)፣ «ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ መሆኑን ነው ወይስ ነብይ ብቻ መሆኑን ነው» በሚለው ርዕስ ላይ ነፃ ውይይት እንዲያደርጉ ነው።
ውይይቱም እንደሚከተለው ይካሄዳል፡
1) የመክፈቻ ንግግር/Opening Statement (5-10min)
-> ሁለቱም ወገኖች በርዕሱ ላይ ያላቸውን አቋም በተመለከተ የ5-10 ደቂቃ በሚሆን የመክፈቻ ንግግር (Opening) ይጀምራሉ (ሰዓት እንደአስፈላጊነቱ ሊቀየር ይቻላል)።
2) ክርክር ማፍረሻ/Rebuttals (10-15min)
-> የመክፈቻ ንግግር ላይ የቀረበውን የክርክር ሀሳብ ለማፍረስ ሞጋቾች በተሰጠው ሰዓት ውስጥ ንግግር ያደርጋሉ።
3) ጥያቄ እና መልስ/Q&A (15-20min)
-> ርዕሱን በተመልከተና በተደረገው ንግግር ላይ 2ቱም ሞጋቾች እኩል ይጠያየቃሉ። 1ኛ ሞጋች 2ኛውን ሞጋች ይጠይቅና 2ኛው ሞጋች የተጠየቀውን ጥያቄ ከመለሰ በኋላ 1ኛውን ሞጋች መልሶ ይጥይቀዋል። በዚህ መሰረት ከ5-10 እኩል ጥያቄና መልስ ያደርጋሉ።
4) የመዝጊያ ንግግር/Closing Statement (5-10min)
-› በመጨ
Debate: Is Jesus the Son of God?
Debate/ሙግት: Is Jesus the Son of God (ኢየሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው)? | David Wood (Christian) vs. Shabir Ally (Muslim)
Part 2:-https://www.facebook.com/habeshadebates/videos/335222773907941/
- https://www.youtube.com/watch?v=of-LkwSC8vE
*ይህ በእንግሊዘኛ የተሰራጨው ሙግት/Debate ለምሳሌ ያህል ነው። በሀበሾችም እንዲህ አይነት ልምድ ቢኖር ለህብረተሰባችን በጣም ጠቃሚ ይሆናል። Speech & Debate ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ ወይም communication skills ስለሚያዳብርልና ችግሮችን ተንትነን/መርምረን ወይም analyze አድርገን ለችግሮቹ መፍትሄ ለማግኘት እንድንችል ስለሚረዳን ልምድ ብናደርገው መልካም ነው። ከላይ በተገለጸው መሰረት ከእነዚህ አነጋጋሪ ጉዳዮች ውስጥ በአንዱ ርዕስ ላይ ደጋፊ ወይም ተቃዋሚ ሆኖ የሙግት/Debate ግጥሚያ ማድረግ የሚፈልግ ያሳውቀን።
__ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
Habesha Speech & Debate | የሀበሾች ንግግር እና ሙግታ መድረክ
--› https://habeshasnetwork.com/speech-debate/
ይህ የሀበሾች ንግግር እና ሙግታ መድረክ ነው። ብዙውን ጊዜ ህብረተሰባችን በሶሻል ሚዲያ ላይ በተለይ በፌስቡክ Live ስለተለያዩ ጉዳዮች ይከራከራሉ፣ ነገር ግን ሲከራከሩ እኩል ጊዜ ሳይሰጣጡ በጭቅጭቅ ይለያያሉ:: ለዚህ መፍትሄ የሚሆነው የሀበሻ Speech & Debate ነው። Speech & Debate በሌላው አለም በጣም ይታወቃል፤ በየትምህርት ቤቱና በፕሮፈሽናል ደረጃም የSpeech & Debate ውድድር ይካሄዳል። Speech & Debate ደግሞ ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ ወይም communication skills እንዲኖረን ከማድረግም በተጨማሪ የተለያዩ ችግሮ