Heran Meba marketing solution

Heran Meba marketing solution Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Heran Meba marketing solution, Digital creator, Addis, abeba, Addis Ababa.

12/04/2024
26/03/2024

ግብይቶን ይጀምሩ !

100% ጥንቅቅ ብለው ያለቁ ሱቆችን ገበያው በደራበት በሾላ ገበያ ከሻላ ፕላዛ ከ10 ካሬ ጀምሮ ካርታ ያለቀላቸው በፈለጉት የስራ መስክ የሚያሰማራ ቁልፋን ይዘን እየጠበቅኖት እንገኛለን !

ከ2.6 ሚሊዮን ብር ጀምሮ !

+251923709319

በመሀል ከተማ ቦሌ ፍላሚንጎ  ዘመናዊ  five star luxury አፓርትመንት እና የ ንግድ ማእከላት duplex House  እንዲሁም pent House በ ሽያጭ ላይ ነን⚜8  ዘመናዊ ሊፍቶቾ...
02/02/2024

በመሀል ከተማ ቦሌ ፍላሚንጎ ዘመናዊ five star luxury አፓርትመንት እና የ ንግድ ማእከላት duplex House እንዲሁም pent House በ ሽያጭ ላይ ነን
⚜8 ዘመናዊ ሊፍቶቾ የተገጠመላቸው
⚜ከ ባለ አንድ መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ክፍሎች በተለያዩ የ ካሬ አማራጮች
⚜ የ ባንክ ብድር የተመቻቸላቸዉ

⚜ አድራሻ :- አያት ሪጀንሲ ሆቴል ፊትለፊት ኢሰማኮ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 920
__
ከመባ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
+25123709319

  📢🎤      Apartments ሽያጭ ላይ ነን!!!               ዐvid Real Estate‼በመሀል አዲስ አበባ 4 ኪሎ ጥይት ቤት ሳይት 3B+G+19 እጅግ ውብ እና ዘመናዊ የሆነ...
27/01/2024

📢🎤
Apartments ሽያጭ ላይ ነን!!!

ዐvid Real Estate‼
በመሀል አዲስ አበባ 4 ኪሎ ጥይት ቤት ሳይት 3B+G+19 እጅግ ውብ እና ዘመናዊ የሆነ ቅንጡ አፓርትመንት ለሽያጭ አቅርበናል

➛4 ቤቶች በወለል[ 4 Units per Floor]
➛1 የመኪና ማቆሚያ [1 car garage per House]

ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤት
አፓርትመንቶች‼

➣ባለ 2 መኝታ ስፋት:149.68 ካሬ
➣ባለ 3 መኝታ ስፋት:198.7 ካሬ

30%
ቅድመ ክፍያ‼

➣በሙሉ ግንባታ የካሬ ዋጋ: 111,205ብር
➣70%ቱን በ2 ዓመት ጊዜ በ7 ዙር የክፍያ ሂደት የሚከፈል ይሆናል።

Location: 4 ኪሎ ጥይት ቤት...

:- ዝቅ ያሉ ፍሎሮችን ለማግኘት Contact ያድርጉን።



# ኦቪድ ሪል እስቴት KUMKANG KIND አሉሚኒየም ፎርም ዎረክ ተክኖሎጂን በከፍተኛ መዋእለነዋይ ወደ ሃገር ዉስጥ በማስገባት በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት ቤቶችን ገንብቶ በማስረከብ ላይ ይገኛል፡፡ ለዚህም ሁነኛ ምሳሌ የሚሆነዉ በገርጂ አከባቢ በ አንድ አመት ተኩል ዉስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀዉ 16 ብሎኮችን በዉስጡ የያዘዉ ግዙፉ የመኖሪያ መንደር ይጠቀሳል፡፡
+251923709319

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ !በዓሉን ከወዳጅ ዘመድ ጋር  በሰላም እና በጤና የምናከብርበት በዓል ያድርግልን :: መልካም በዓል !          ከመባ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!  ...
19/01/2024

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ !

በዓሉን ከወዳጅ ዘመድ ጋር በሰላም እና በጤና የምናከብርበት በዓል ያድርግልን :: መልካም በዓል !

ከመባ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!

+251923709319

Address

Addis, Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Heran Meba marketing solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share