Ethiopian Geographic

Ethiopian Geographic ስለ ኢትዮጵያና ስለ ምድራችን ተፈጥሮ፣ ባህል፣ ታሪክና ቅርሶች መትጋት፣ ማንቃትና መሥራት።

22/04/2024

ሀገሬዎች ነን፤
በሀገራችሁ ከሚገኙ የዝኆን መጠጊያዎች አንዱ ባቢሌ ይባላል። በአፍሪቃ ዝኆንን ለመጠበቅ ከተቋቋሙ መጠለያዎች ቀዳሚው ነው። በየጊዜው የሚገጥሙት ፈተናዎችና የሰው ልጅ ጫናዎች ለውድመት ዳርገውታል። ይሁን እንጂ አሁንም ከወሰንን ታሪክ መስራት እንችላለን። ያንን የምትመለከቱበት ፕሮግራም ዛሬ ሚያዝያ 13 ቀን 2016 ዓ.ም. በጉዞ ኢትዮጵያ ተሰናድቷል። ምሽት ከ 3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV ላይ እንገናኝ።

#ሀገሬ #ቱባ #ባቢሌ #ኤረር
#ዝኆን #ጎበሌ #ዳከታ #ሸበሌ


08/04/2024

ዛሬ መጋቢት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. በጉዞ ኢትዮጵያ ተሰናድቷል። ምሽት ከ 3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV ላይ እንገናኝ።

#ሀገሬ #ቱባ #ረመዳን #ዘቢሞላ
#አፍጥር #ኢስላም #ቀቤና #መድረሳ #ኢድ

18/03/2024

ዛሬ መጋቢት 9 ቀን 2016 ዓ.ም. በጉዞ ኢትዮጵያ ታዮታላችሁ። ምሽት ከ 3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV ይጠብቁኝ።

#ሀገሬ #ቱባ #ጎንደር #በካፋ #ቅርስ
#ናርጋ #ጣና #ምንትዋብ #ቁስቋም #ፋሲልጊቢ


*

04/03/2024

ዛሬ የካቲት 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ጉዞ ኢትዮጵያ ላይ ልንገናኝ ቀጠሮ ይዘናል። ምሽት ከ 3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV ይጠብቁኝ።

#ሀገሬ #ቱባ #ሀመር #ቡስካ
#ኢቫንጋዲ #ኦሞ #ባህል



የዓለም ዱር እንስሳት ቀንHappy World Wildlife Day 2024"Connecting People and Planet: Exploring Digital Innovation in Wildlife Con...
03/03/2024

የዓለም ዱር እንስሳት ቀን
Happy World Wildlife Day 2024
"Connecting People and Planet: Exploring Digital Innovation in Wildlife Conservation."

እንኳን ለ 128ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰን!
01/03/2024

እንኳን ለ 128ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰን!

26/02/2024

ዛሬ የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም. በጉዞ ኢትዮጵያ መሰናዶ ትመለከቱታላችሁ። ምሽት ከ 3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV እንገናኝ።

#ሀገሬ #ቱባ #ነጭሳር #ጋሞ
#አርባምንጭ #ጫሞ #አባያ #አዞገበያ




19/02/2024

ዛሬ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም. በጉዞ ኢትዮጵያ አብረን እንታደማለን። ምሽት ከ 3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV እንገናኝ።

#ሀገሬ #ጌዴኦ #ዳራሮ #ዲላ

22/01/2024

ጉዞ ኢትዮጵያ ዛሬ ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም. በጉዞ ኢትዮጵያ መሰናዶ ትመለከቱታላችሁ። ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV እንገናኝ።

#ሀገሬ #ጉዞኢትዮጵያ #ጣና #ደብርማርያም #ጥምቀት #ባህርዳር #ገዳም #ዓባይ #ምድረቀደምት

08/01/2024

በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ።

ወደ ሀገረ እስራኤል ሳይሆን ወደ ደቡብ ጎንደር ተጉዘን ቤተልሔም እንቆያለን። ማስመስከሪያ ወደሆኑት ቤተልሔም እና ዙር አባ ደርሰን ዘመን የተሻገረ፣ ዓለም የደረሰበት የትምህርት ሥርዓት ላይ ቀድሞ የደረሰ የዕውቀት ዓለም እናያለን። በበዓል ፕሮግራም ሳቢያ ዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2016 ዓ.ም. በጉዞ ኢትዮጵያ መሰናዶ ትመለከቱታላችሁ። ከወትሮው በተለየ ምሽት ከ12:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV እንገናኝ።

Bethlehem & ZURABA TSERHA ARYAM Monastery are the oldest universities in Ethiopian Orthodox Church. These are the ZEMARIE and MEWASEAT education accreditation centers that show how well-trained the Ethiopian Orthodox Church is in its indigenous education. We traveled to historic tourist destinations.

#ሀገሬ #ቱባ #ዜማ
#ጋይንት #ቤተልሔም #ዙርአባ #መዋሥዕት #አብነት

እንኳን ለብርሃኑ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።
07/01/2024

እንኳን ለብርሃኑ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።

25/12/2023

ዛሬ ታህሳስ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. በጉዞ ኢትዮጵያ መሰናዶ ትመለከቱታላችሁ። ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV እንገናኝ።

#ሀገሬ #ቱባ #ፏንግ #ፏፏቴ #ቲሊሊ #ቻግኒ #ከእንጅባራ #ሎጊታ #ቦኖራ #ሾኬላ #ዶንዶር #ዌልመል #ሶፍዑመር



18/12/2023

ዛሬ ታህሳስ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. በጉዞ ኢትዮጵያ መሰናዶ ትመለከቱታላችሁ። ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV እንገናኝ።

#ሀገሬ #ቱባ #ጋምቤላ #ኝሙሉ
#ጋምቤላፓርክ #ዱር #ፓርክ
#ኑዌር #አኝዋ #ባሮ #ፑኬዲ #ፓርክ

-earedkob

ሸዋል ኢድ የዓለም ቅርስየሸዋል ኢድ በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት ተመዝግቧል።
06/12/2023

ሸዋል ኢድ የዓለም ቅርስ
የሸዋል ኢድ በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት ተመዝግቧል።

04/12/2023

ዛሬ ህዳር 24 ቀን 2016 ዓ.ም. በጉዞ ኢትዮጵያ መሰናዶ ትመለከቱታላችሁ። ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV እንገናኝ።

#ሀገሬ #ቱባ #ጎንደር #ጉዛራ
#እንፍራንዝ #ደንቀዝ #ወይናደጋ #ሰርፀድንግል

'e


27/11/2023

ዛሬ ህዳር 17 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV ጉዞ ኢትዮጵያ ላይ ታዮታላችሁ።

#ሀገሬ #ቱባ #ሀረርጌ #ጉርሱም
#ቁንድዶ


20/11/2023

ዛሬ ህዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV ጉዞ ኢትዮጵያ ላይ ታዮታላችሁ።

#ሀገሬ #ቱባ #ስልጤ #ገርቢበር
#ሐይቅ #ጉማሬ

13/11/2023

ጉዞ ኢትዮጵያ ዛሬ ህዳር 3 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV

#ሀገሬ #ቱባ #ጋርዱላ #ጊዶሌ
#አድዋ #ማይጨው #ደራሼ

06/11/2023

ሀገሬዎች ነን፤
ዛሬ ጥቅምት 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV ጉዞ ኢትዮጵያ ላይ ታዮታላችሁ።

#ሀገሬ #ቱባ #ቦረና #ፓርክ #ነብር
#ዋሻ #ምንትዋብ #ደን #ጭላዳ
#ደንቆሮጫካ



23/10/2023

ሀገሬዎች ነን፤
ሀገራችሁ ወደ አልተጠቀመችበት ትልቅ ሀብቷ ይዘናችሁ ልንጓዝ ነው። ኦሞ ብሔራዊ ፓርክ እንገባለን፣ የኦሞን ፀጋዎች እናያለን። የእኛ ስለኾነ እንኮራለን፣ ስላልተጠቀምንበት እንቆጣለን። ሁሉንም ታዮት ዘንድ ዛሬ ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV ላይ እንገናኝ።

#ሀገሬ #ቱባ #ኦሞ #ፓርክ #ጎሽ

,

19/10/2023

ደስ ብሎናል።
ስለ ትንሿ አበርክቷችን ጭምር ይህ ትልቅ ዜና ለእኛ ትርጉም አለው። ሌጲስ የዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደር ኾኖ ተመርጧል።
የስምጥ ሸለቆ ጌጥ የኾነው የነጌሌ አርሲው ሌጲስ የዓለም ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ በተባበሩት መንግስታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት እውቅና እና ሽልማት ተሰጥቶታል፡፡ የስራ ባልደረቦቼ የጉዞ ኢትዮጵያዎች በሪሁን ታደለ እና ብሩክ አሰፋ ለዶክመንት ዝግጅቱ የሚያስፈልገውን ቀረፃ ዶክመንት ስራ በማገዝ እና በመሳተፍ ለነበራችሁ አበርክቶ በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ እላለሁ።

16/10/2023

ሀገሬዎች ነን፤
ይህ በሀገራችሁ የሆነ ለዓለም እንግዳ የተፈጥሮ ጥበቃ ስኬታማ ስራ ነው። በዚህ የባህል እሴት እና ጥበብ የኢትዮጵያ ብርቅዬዎች ከጥፋት ዳኑ። ወደ ሰንቀሌ ቆርኪዎች መጠለያ ተጉዘን አስደናቂውን የጥበቃ ባህል እና ከጥፋት ድኖ ውብ መስህብ የኾየውን የተፈጥሮ ፀጋ እንጎበኛለን። ዛሬ ጥቅምት 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV ላይ እንገናኝ።

#ሀገሬ #ቱባ #ቆርኪ #ሰንቀሌ
'sHartebeest

09/10/2023

ሀገሬዎች ነን፤
ዛሬ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV ታዮታላችሁ።

#ሀገሬ #ቱባ #የም #ሄቦ #ቻሎ

07/10/2023
02/10/2023

ዛሬ መስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV ጉዞ ኢትዮጵያ ላይ እንገናኝ።

#ሀገሬ #ቱባ #ጌዴኦ #ዳላ

#ተፈጥሮ #ኤንቢሲ


Congratulations all Ethiopian! Bale Moutains National Park    Park Many World # registered by  UNISCO as world hertaige ...
18/09/2023

Congratulations all Ethiopian! Bale Moutains National Park Park Many World # registered by UNISCO as world hertaige site!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Geographic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Geographic:

Videos

Share

Category