Efrem Teklu Heyi

Efrem Teklu Heyi ማርቆስ 16
¹⁵ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።

11/04/2024
ኢድ ሙባረክ ወዳጆች!
10/04/2024

ኢድ ሙባረክ ወዳጆች!

ሙሉቀን መለሰ
09/04/2024

ሙሉቀን መለሰ

ከ 100 ዓመታት በፊትየአሸንዳ በዓል አከባበር በትግራይ ፤
22/08/2023

ከ 100 ዓመታት በፊት

የአሸንዳ በዓል አከባበር በትግራይ ፤

  Was born 94 year's ago on june12 ,1929
02/07/2023


Was born 94 year's ago on june12 ,1929

“የጸለያችሁትን የለመናችሁትንም ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፥ ይሆንላችሁማል።”  — ማርቆስ 11፥24
27/06/2023

“የጸለያችሁትን የለመናችሁትንም ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፥ ይሆንላችሁማል።”
— ማርቆስ 11፥24

22/06/2023

12/06/2023

መዝሙር 118
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፥ እኔም በጠላቶቼ ላይ አያለሁ።
⁸ በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።
⁹ በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ይሻላል።
¹⁰ አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤
¹¹ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤
¹² ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው።
¹³ ገፋኸኝ፥ ለመውደቅም ተንገዳገድሁ፤ እግዚአብሔር ግን አገዘኝ።
¹⁴ ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ።

ሉቃስ 24¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴⁴ እርሱም፦ ከእናንተ ጋር ሳለሁ በሙሴ ሕግና በነቢያት በመዝሙራትም ስለ እኔ የተጻፈው ሁሉ ይፈጸም ዘንድ ይገባል ብዬ የነገርኋችሁ ቃሌ ይህ ነው አላቸው።⁴⁵ በዚያ...
09/06/2023

ሉቃስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁴ እርሱም፦ ከእናንተ ጋር ሳለሁ በሙሴ ሕግና በነቢያት በመዝሙራትም ስለ እኔ የተጻፈው ሁሉ ይፈጸም ዘንድ ይገባል ብዬ የነገርኋችሁ ቃሌ ይህ ነው አላቸው።
⁴⁵ በዚያን ጊዜም መጻሕፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው፤

ዘኍልቁ 2 1--34¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ እግዚአብሔርም ለሙሴና ለአሮን እንዲህ ብሎ ተናገረ፦² የእስራኤል ልጆች እያንዳንዱ በየዓላማው በየአባቶቻቸው ቤቶች ምልክት ይስፈሩ፤ በመገናኛው ድንኳን አ...
07/06/2023

ዘኍልቁ 2 1--34
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔርም ለሙሴና ለአሮን እንዲህ ብሎ ተናገረ፦
² የእስራኤል ልጆች እያንዳንዱ በየዓላማው በየአባቶቻቸው ቤቶች ምልክት ይስፈሩ፤ በመገናኛው ድንኳን አፋዛዥ ዙሪያ ይስፈሩ።
“ሙሴም ድንኳኑን እየወሰደ ከሰፈር ውጭ ይተክለው ነበር፤ ከሰፈሩም ራቅ ያደርገው ነበር፤ የመገናኛውም ድንኳን ብሎ ጠራው። እግዚአብሔርንም የፈለገ ሁሉ ከሰፈር ውጭ ወዳለው ወደ መገናኛው ድንኳን ይወጣ ነበር።”
ዘጸአት 33፥7

ዘፍጥረት 49¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ያዕቆብም ልጆቹን ጠርቶ እንዲህ አለ፦ በኋለኛው ዘመን የሚያገኛችሁን እንድነግራችሁ ተሰብሰቡ።² እናንት የያዕቆብ ልጆች ተሰብሰቡ፥ ስሙም፤ አባታችሁ እስራኤልንም...
04/06/2023

ዘፍጥረት 49
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ያዕቆብም ልጆቹን ጠርቶ እንዲህ አለ፦ በኋለኛው ዘመን የሚያገኛችሁን እንድነግራችሁ ተሰብሰቡ።
² እናንት የያዕቆብ ልጆች ተሰብሰቡ፥ ስሙም፤ አባታችሁ እስራኤልንም አድምጡ።
Genesis 49 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ And Jacob called unto his sons, and said, Gather yourselves together, that I may tell you that which shall befall you in the last days.
² Gather yourselves together, and hear, ye sons of Jacob; and hearken unto Israel your father.

ሮሜ 11¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁶ እንደዚሁም እስራኤል ሁሉ ይድናል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦ መድኃኒት ከጽዮን ይወጣል ከያዕቆብም ኃጢአተኛነትን ያስወግዳል።²⁷ ኃጢአታቸውንም ስወስድላቸው ከእነ...
03/06/2023

ሮሜ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ እንደዚሁም እስራኤል ሁሉ ይድናል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦ መድኃኒት ከጽዮን ይወጣል ከያዕቆብም ኃጢአተኛነትን ያስወግዳል።
²⁷ ኃጢአታቸውንም ስወስድላቸው ከእነርሱ ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው።

“መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤”  ኤፌሶን 5፥18““And be not drunk with wine, wherein is excess; but be filled wi...
02/06/2023

“መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤”
ኤፌሶን 5፥18“
“And be not drunk with wine, wherein is excess; but be filled with the Spirit;”
Ephesians 5፥18 (KJV)

31/05/2023

“የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥23

 ...ዳርምስታድት ወደ ቡንደስሊጋ ማደጉን ሲያረጋግጥ ብሬደን ማኑ 🇬🇭  በ27 ጨዋታዎች 7 ጎሎችን ሲያስቆጥር 7 አሲስት ማድረግ ችሏል። የክለቡ ማስታወቂያ ከተለቀቀ በኋላ ይህንን በTwi ቋ...
31/05/2023

...
ዳርምስታድት ወደ ቡንደስሊጋ ማደጉን ሲያረጋግጥ ብሬደን ማኑ 🇬🇭 በ27 ጨዋታዎች 7 ጎሎችን ሲያስቆጥር 7 አሲስት ማድረግ ችሏል።

የክለቡ ማስታወቂያ ከተለቀቀ በኋላ ይህንን በTwi ቋንቋ የተጻፈ መልዕክት ለጥፏል። "ቦዳም ማ ዬሱ" ትርጉሙም "ለክርስቶስ እብድ" ማለት ነው።

“እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤ ባለ አእምሮዎች ብንሆን፥ ለእናንተ ነው።”
— 2ኛ ቆሮ 5፥13
ምንጭ_christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ

30/05/2023

Sewmehon Yismaw
30/05/2023

Sewmehon Yismaw

30/05/2023

Address

Bole Medehanialem
Addis Ababa

Telephone

+251910788719

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Efrem Teklu Heyi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Efrem Teklu Heyi:

Videos

Share

Category