Joy News

Joy News Daily news about Ethiopia

በኢራን የሚሳኤል ጥቃቶች የእስራኤል ኔቫቲም የአየር ማረፊያ መውደሙ ተረጋግጧል ። Joy News ሚያዚያ 6/2016   ኢራን የአየር ማረፊያውን ያወደመቺው በ 15 ሚሳኤሎች ከደበደበቺው በሗላ...
14/04/2024

በኢራን የሚሳኤል ጥቃቶች የእስራኤል ኔቫቲም የአየር ማረፊያ መውደሙ ተረጋግጧል ።
Joy News ሚያዚያ 6/2016

ኢራን የአየር ማረፊያውን ያወደመቺው በ 15 ሚሳኤሎች ከደበደበቺው በሗላ ነው ።

የኔቫቲም አውሮፕላን ማረፊያ በእስራኤል ደቡባዊ ግዛ በቤየር ሼቫ አቅጫ የሚገኝ ስትራቴጂካዊ የጦር ማረፊያ ሲሆን የእስራኤል F-35 ጀቶች ዋና ማዘዢያ ጣቢያ ነው ። እናም ይህ የእስራኤል ትልቅ የጦር ማረፊያ በኢራን አዳሩን ከወደመ በሗላ ሙሉ ለሙሉ ስራ ማቆሙ ታውቋል።

ምንም እንኳ እስራኤል አሜሪካና እንግሊዝ የኢራንን ጥቃት መመከት ችለናል ብለው ለመፅናናትና ለመዋሸት ቢሞክሩም ጉዳቱ እያደር እየለበለባቸው ይገኛል ። የኢራን ሚሳኤልችም እስራኤልን አሳማሚ ጥፊ እንደሰጧት ተረጋግጧል ።

በኢራን የሚደርስብኝ ጥቃት መጠነኛ ከሆነ አፀፋ አልመልስም ብላ የነበረው እስራኤልም ጉዳቱ ገዘፍ ስላለባት በኢራን ላይ የአፀፋ እርምጃ ለመውሰድ እየመከረች ትገኛለች ። የቡድን ሰባት አባል ሀገራትንም ድረሱልኝ ብላለች ።

ከ  Dibaba Family ውስጥ ማንን ያውቃሉ?
12/04/2024

ከ Dibaba Family ውስጥ ማንን ያውቃሉ?

እንኳን አላህ በሰላም ለኢድ አደረሰንኢድ ሙባረክ!
09/04/2024

እንኳን አላህ በሰላም ለኢድ አደረሰን

ኢድ ሙባረክ!

09/04/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Terawu Melaku, Henok Kifle

08/04/2024

🙆 የስልካችሁን ቀፎ ሥም ኮሜንት ላይ ጽፋችሁ ከዛ .com ብላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉ ለምሳሌ የምትጠቀሙት ሥልክ ሳምሠንግ ከሆነ ( sumsung .com ) ብላችሁ ሥትጽፉ የሥልካችሁ ሎጎ ካልመጣ ሥልካችሁ ፌክ ነው ማለት ነው ሞክሩት 😭😹😂😂
HighlHighlight

ድንቅ የትእይት !  ማሻ አሏህ !!ኢትዮጵያ!  በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ በኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛው ቦታ በመስጂድ ሞልቶ በጎዳና ላይ የተርዓዊ ሶላት የሚሰገድበት ሀገር ሃላባ ብቻ ነው ።...
08/04/2024

ድንቅ የትእይት ! ማሻ አሏህ !!

ኢትዮጵያ! በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ በኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛው ቦታ በመስጂድ ሞልቶ በጎዳና ላይ የተርዓዊ ሶላት የሚሰገድበት ሀገር ሃላባ ብቻ ነው ።

ይህ የእኛ እይታ ነው ???
እናተስ ዉድ የ Joy News ፔጅ ታዳሚዎች ተከታዮ በሙሉ በያላችሁበት ሆናችሁ እንደ #ሀላባ ሙስሊም ማህበረሰብ ተመልክታቹዋል ??? የት ሀገር ሆናችሁ ፆም አሳለፋችሁ ??

እናተ እይታ በኮሜት አስቀምጡልን ???

የአዲስ አበባ ህዝብ የአንቢያ ወራሽ የሆኑ ኡለሞችን ያደምጣል ወይስ የፌስቡክ ሩወይቢዳዎችን ?  #ነገ ይለያል @ Maulana Ramzi Ahmed
26/03/2024

የአዲስ አበባ ህዝብ የአንቢያ ወራሽ የሆኑ ኡለሞችን ያደምጣል ወይስ የፌስቡክ ሩወይቢዳዎችን ? #ነገ ይለያል

@ Maulana Ramzi Ahmed

25/03/2024

የጎዳና ላይ ኢፍጧርን ቢድዓነት ከገለፁ እና ካስጠነቀቁ የሀገራችን ኡለማኦች መካከል
1. ዶ/ር ሸይኽ ጀይላን ከድር
2. ዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
3. ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን
4. ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ( حفظهم الله جميعا) በግንባር ቀደምትነት ይገኙበታል ።

የጎዳና ላይ ኢፍጣርን በተመለከተ ቢቀር ይሻላል የምልባቸው 3 መሰረታዊ ምክኒያቶች❗️1ኛ, የጎዳና ላይ ኢፍጣር  በተፈለገው ልክ ለምስኪኖች አይደርስም።እንዲያውም ቤቱ ማፍጠር የሚቸለው ሁሉ ተ...
25/03/2024

የጎዳና ላይ ኢፍጣርን በተመለከተ ቢቀር ይሻላል የምልባቸው 3 መሰረታዊ ምክኒያቶች❗️

1ኛ, የጎዳና ላይ ኢፍጣር በተፈለገው ልክ ለምስኪኖች አይደርስም።እንዲያውም ቤቱ ማፍጠር የሚቸለው ሁሉ ተጋፍቶ ሲመገብ አቅመ ደካሞች ተንጓለው የሚቀሩበት ነው።ጉልበት ያለው ሲያፈጥር፣ ደካማው ደግሞ አንገት ደፍቶ ይቀራል። በእንባው ለአላህ ይነግርብናል።

2ኛ, ለወንጀል(ለሐጢያት) በር የሚከፍት ባህል ሆኗል።ወንድና ሴት ይቀላቀላል።ይህ ደግሞ ወጣቱን ወዳልተገባ መንገድ መምራት ነው።

3ኛ, ከሌሎች ሃይማኖት ተከታዮች ጋር እልህ የወለደው ውጥረት ያነግሳል።በአንድ ሃገር ውስጥ አብረን እስከኖርን ድረስ፣ መከባበር ግዴታችን ነው።ችግሮች ሲኖሩም ወጣቱን በስሜት መቆስቆስ ሳይሆን የሚመለከታቸው አካላት በሰከነ መንፈስ ተነጋግረው እንዲፈቱት ዕድል መስጠት ተገቢ ነው።

ስለዚህም ከመልካም ጎኖቹ ይልቅ ጉዳቱ የሚያመዝን ከሆነ ቢቀር ይሻላል ባይ ነኝ።

የናንተን ሐሳብ የአስተያየት መስጫው ላይ አስቀምጡ!
Via.

የጎዳና ኢፍጣርን በተመለከተ ዶክተር ጀይላን ሰጡት የተባለው ፈትዋ ሁለት ቁምነገሮችን ያዘለ ነው። አንደኛው የጎዳና ኢፍጣር በመስቀል አደባባይ ከኦርቶዶክስ ጋር በመፎካከር ሽፋን ለመጅሊስ የሚ...
24/03/2024

የጎዳና ኢፍጣርን በተመለከተ ዶክተር ጀይላን ሰጡት የተባለው ፈትዋ ሁለት ቁምነገሮችን ያዘለ ነው። አንደኛው የጎዳና ኢፍጣር በመስቀል አደባባይ ከኦርቶዶክስ ጋር በመፎካከር ሽፋን ለመጅሊስ የሚደረገውን ትግል ማጠናከር እንደነበረ ሲነግሩን ሁለተኛው የዶክተር ጀይላን ቡድን ፀረ ቢዓ ነኝ ብሎ ዘወትር ሚለፍፈውን ማንነቱን አሽቀንጥሮ በመወርወር ዓላማውን ለማሳካት ቢደዓን እያወቀ እንደሚተገብር ትልቅ ማሳያ ነው።

መጅሊሱ ለመቆጣጠር የዚህን ያህል ርቀት ተጉዘው ታግለዋል

23/03/2024

በዘንድሮው ረመዳን በጎዳና ላይ ኢፍጣር የሚወጣውን ገንዘብ ለሚስኪኖች ማስፈጠሪያ ቢሆን ከአላህ ዘንድ የተወደደ ሰደቃም ነው።
Highlight

20/03/2024

«አዛን ይረብሸናል!» ለሚሉ ሰዎች የሸይኽ ዶ/ር ሷሊሕ ፈውዛን ምላሽ!

«አዎ! አዛን የሸር ባለቤቶችን ይረብሻል። እኛም የምንፈልገው እንዲህ አይነቱን እንዲረብሽ ነው!»

Folowers
20/03/2024

Folowers

በሀገራችን የትም የማይገኝ ልዩና ታሪካዊ መስጅድ !!!

በድንቅ ጥበብ የታነፀ ጥንታዊ መስጅድ ነው!
በአራት ምሰሶ ብቻ የቆመ ታሪካዊ ህንፃ ሲሆን
በምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ውስጥ የተሰራ በተለምዶ ትልቁ መስጅድ ወይም " ፈትህ መስጅድ" ይባላል።
ረመዳን ሙባረክ !!!
Highlight

20/03/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Semuye Semu, Ab Ne Mo, Bifituu Barii

መገዳደሉ ቢበቃን አይሻልም ወገን ?HighlightFolowers
16/03/2024

መገዳደሉ ቢበቃን አይሻልም ወገን ?
Highlight
Folowers

እንግዲህ አዳሜ ቁርጥህ አውቀህ ብትተኛ ይሻላልHighlight Folowers
16/03/2024

እንግዲህ አዳሜ ቁርጥህ አውቀህ ብትተኛ ይሻላል
Highlight
Folowers

ብዙዎች የተሸወዱትና የሚተቹት ሎጎውን በቀጥታ ስለተመለከቱት ነው። ሎጎው ከሁሉም ጎን ስትመለከቱት የራሱ ምስል ነው። በተለይ ሞባይላችሁን   በላይ በማራቅ ወይም አይናችሁን በመጨፈን የምታዩት...
10/03/2024

ብዙዎች የተሸወዱትና የሚተቹት ሎጎውን በቀጥታ ስለተመለከቱት ነው። ሎጎው ከሁሉም ጎን ስትመለከቱት የራሱ ምስል ነው። በተለይ ሞባይላችሁን በላይ በማራቅ ወይም አይናችሁን በመጨፈን የምታዩትን ውጤት ኮሜንት ላይ ማስፈር ትችላላችሁ። 7 ሚሊዮን

ፌስቡካችሁን ሌላ ሰው ይጠቀማል ወይስ አይጠቅምም የሚለውን ለማወቅ ኮሜንት ላይ @የሚለውን ነክታችሁ highlight ላይ ክሊክ አርጋችሁ send ስትሉት ኮሜንቱ ሰማያዊ ከሆነ ሀክ አልተደረጋች...
08/03/2024

ፌስቡካችሁን ሌላ ሰው ይጠቀማል ወይስ አይጠቅምም የሚለውን ለማወቅ ኮሜንት ላይ @የሚለውን ነክታችሁ highlight ላይ ክሊክ አርጋችሁ send ስትሉት ኮሜንቱ ሰማያዊ ከሆነ ሀክ አልተደረጋችሁም ካልሆነ ግን ፓስወርድ ቀይሩ።

9ኛው የኢትዮጵያ   ፎረም ተሸላሚዎችና ደረጃቸው፦ከተሞቹ በየዕድገት ደረጃቸው በ4 ምድቦች ተከፍለው በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ለየምድቡ በቀረቡ የመወዳደሪያ መስፈርቶች ተመዝነዋል። በዚ...
22/02/2024

9ኛው የኢትዮጵያ ፎረም ተሸላሚዎችና ደረጃቸው፦

ከተሞቹ በየዕድገት ደረጃቸው በ4 ምድቦች ተከፍለው በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ለየምድቡ በቀረቡ የመወዳደሪያ መስፈርቶች ተመዝነዋል። በዚሁ መሠረት፦


1ኛ, አዳማ ከተማ
2ኛ, ሐዋሳ ከተማ
3ኛ, ደሴ ከተማ


1ኛ, #ቡታጅራ ከተማ
2ኛ, ባሌ ሮቤ ከተማ
3ኛ, ነቀምት ከተማ


1ኛ, ከሚሴ ከተማ
2ኛ, ወራቤ ከተማ
3ኛ, ሊሙገነት ከተማ


1ኛ, ካራት ከተማ
2ኛ, ግልገል በለስ ከተማ
3ኛ, እምድብር ከተማ


1ኛ, ሸገር ከተማ
2, አዲስ አበባ ከተማ
3ኛ, ወላይታ ሶዶ ከተማ

10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ሆና ተመርጣለች።

ከፎረሙ ዓላማ አንጻር በከተሞች መካከል ዕድገት አመንጪ የሆነ ፉክክርን በመፍጠር ረገድ ትሩፋቱ ከፍ ያለ ሲሆን በከተሞች ዘመናዊ የአገልግሎት አሰጣጥ፣ የከተማ መሬት አስተዳደር፣ የከተሞች ኘላንና አከታተም፣ የቤት ልማትና አስተዳደር ፣ የተቀናጀ መሠረተ ልማት፣ የምግብ ዋስትና እና የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ አረንጓዴ ልማትና ጽዳትና ውበት፣ የኮንስትራክሽን ቁጥጥር ሥራዎች እና የገቢ አሰባሰብ ላይ በፎረሙ የቀረቡ ራስን የማስተዋወቅ እንዲሁም ልምድን የመቅሰም ሰፊ ተሞክሮ የተገኘበት መሆኑ ተመልክቷል።

የተካሄደው የከተሞች ፎረም የከተሞችን የውድድር መንፈስ ያነቃቃ፣ የአብሮነት መንፈስን የፈጠረ፣ የእርስ በርስ ትስስርንና አንድነትን ያጠናከረ፣ የመተሳሰብ ባህልን ያዳበረ፣ ለኢትዮጵያ ዕድገትና ከፍታ ያለመ፣ ሁለንተናዊ የትብብር መንፈስን የፈጠረ፣ ወንድማማችነትን ያጎለበተ፣ የዓላማ አንድነትንና ትስስርን የፈጠረ፣ የከተሞችን የእርስ በርስ ግንኙነት ያጠናከረ፣ ቀጣዩን ፎረም ተናፋቂ እንዲሆን ያደረገ፤ በአጠቃላይ የታለመለትን ዓላማና ግብ ያሳካ ሆኖ እንደተጠናቀቀ ክብርት ጫልቱ ሳኒ (የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር) ገልጸዋል።

በዚህም አዘጋጇ ከተማ ግዳጇን በብቃት የመፈጸም አቅሟን እና እንግዳ ተቀባይነቷን አስመስክራበታለች።

ቼልሲ 1:0 ማን ሲቲ እረፍትየቼልሲው አሰልጣኝ ግን ምን እየሰራ ነው ?Highlight
17/02/2024

ቼልሲ 1:0 ማን ሲቲ እረፍት
የቼልሲው አሰልጣኝ ግን ምን እየሰራ ነው ?
Highlight

ህዝባችን በ Comment አሰጣጥ ያለበት ሁኔታ. !TOP Comments , Highlight Folowers
28/01/2024

ህዝባችን በ Comment አሰጣጥ ያለበት ሁኔታ. !
TOP Comments , Highlight Folowers

ICJ IMPOSES PROVISIONAL MEASURES ON ISRAELSouth Africa wins ICJ Case against Israel The International Court of Justice h...
26/01/2024

ICJ IMPOSES PROVISIONAL MEASURES ON ISRAEL
South Africa wins ICJ Case against Israel

The International Court of Justice has ruled in favor of South Africa, imposing legally binding provisional measures on Israel. After considering evidence, the court has ordered Israel to:

1. Prevent any acts of genocide in Gaza.
2. Ensure its military refrains from committing genocide.
3. Punish any public calls for genocide.
4. Address harmful living conditions in Gaza.
5. Preserve evidence related to the Genocide Convention.
6. Report back to the court within a month on actions taken.
7. Court demand both sides release of all hostages.

Stay tuned for more updates on this landmark ruling.

22/01/2024

Egypt and Ghana sponssord by

22/01/2024

በነገራችን ውስጥ በአፍሪካ ዋንጫ ስፖንሰር ያደረጋቸው ሀገሮች ውጤት አልባ እየሆኑ ነው።
#ጋዛ

07/01/2024
በየመንገዱ ዳር እየወረዱ ለሚሸኑ አስፖልት ለሚያቆሽሹ   #ወንዶች መፍትሔ ዘየዱ   ምንድነው መፍትሔው ?Highlight
04/01/2024

በየመንገዱ ዳር እየወረዱ ለሚሸኑ አስፖልት ለሚያቆሽሹ #ወንዶች መፍትሔ ዘየዱ
ምንድነው መፍትሔው ?

Highlight

አንዳንድ ነገሮች ባስቀመጥክበት ቦታ ስታጣው ለፍለጋ የማትከፋፍተው ነገር አይኖርም
03/01/2024

አንዳንድ ነገሮች ባስቀመጥክበት ቦታ ስታጣው
ለፍለጋ የማትከፋፍተው ነገር አይኖርም

ኦህ ምን የሚሉት ነው ደግሞ ?
24/12/2023

ኦህ ምን የሚሉት ነው ደግሞ ?

ሙቁቱ የሌለ ነው ! በዚህ ጊዜ አንዳንድ በሮች ክፍት ማድረጉ ይመከራል ★
22/12/2023

ሙቁቱ የሌለ ነው ! በዚህ ጊዜ አንዳንድ በሮች ክፍት ማድረጉ ይመከራል ★

ከንሮ ጋር የምናደረገው ግብ ግብ
15/12/2023

ከንሮ ጋር የምናደረገው ግብ ግብ

Address

121
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Joy News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Joy News:

Videos

Share