Soccer Ethiopia

Soccer Ethiopia ሶከር ኢትዮጵያን ከፌስቡክ በተጨማሪ በድረገጽ፣ ኤክስ ፣ ኢንስታግራም፣ ቴሌግራም እና ዩቲዩብ አማራጮች ያገኙታል includes the Ethiopian Premier League, Transfers, and the Walias.

Like SOCCER ETHIOPIA to get the very best of the Ethiopian football scene in every issue. Enjoy the latest news, stats, previews, reviews, Live coverages and so much more.

18/04/2024
አሜሪካን ኤክስፕረስ ጎልድ ካርድ በገበያ ማዕከላት፣ በሆቴሎችና በመሳሰሉት በቀን እስከ ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) ድረስ ክፍያን እንድንፈጽምበት የሚያግዘን ካርድ ነው፡፡ ለበለጠ መ...
18/04/2024

አሜሪካን ኤክስፕረስ ጎልድ ካርድ

በገበያ ማዕከላት፣ በሆቴሎችና በመሳሰሉት በቀን እስከ ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) ድረስ ክፍያን እንድንፈጽምበት የሚያግዘን ካርድ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ድረገፃችንን ይጎብኙ:-https://dashenbanksc.com/card-services/

#ኢትዮጵያ

የሀገራችን እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዳኞች ኮሚቴነት ሲሰሩ የቆዩትን አባላት በመበተን ኮሚቴውን በአዲስ መልክ አዋቅሯል።
18/04/2024

የሀገራችን እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዳኞች ኮሚቴነት ሲሰሩ የቆዩትን አባላት በመበተን ኮሚቴውን በአዲስ መልክ አዋቅሯል።

የሀገራችን እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዳኞች ኮሚቴነት ሲሰሩ የቆዩትን አባላት በመበተን ኮሚቴውን በአዲስ መልክ አዋቅሯል....

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ!ሊጉ ወደ ሀዋሳ ከመሄዱ በፊት በድሬዳዋ ስታዲየም የሚደረገውን የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች በተመለከተ ም...
18/04/2024

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ!

ሊጉ ወደ ሀዋሳ ከመሄዱ በፊት በድሬዳዋ ስታዲየም የሚደረገውን የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች በተመለከተ ምን አስተያየት እና ግምት አላችሁ?

22ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው ተሰናድተዋል።
17/04/2024

22ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው ተሰናድተዋል።

22ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን በሰንጠረዡ ታችኛው ክፍል በሚደ.....

በዶሚኒካን ሪፐብሊክ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ማጣርያ ከኬንያ ጋር በግንቦት ወር ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለደርሶ መልስ...
17/04/2024

በዶሚኒካን ሪፐብሊክ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ማጣርያ ከኬንያ ጋር በግንቦት ወር ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለደርሶ መልስ ጨዋታዎች ለሚያደርገው ዝግጅት አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸውን ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል።

በዶሚኒካን ሪፐብሊክ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ማጣርያ ከኬንያ ጋር በግንቦት ወር ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለደርሶ...

የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 17ኛ ሳምንት አንደኛ ቀን ውጤቶችአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ 1-0 ለሚ ኩራ ክ/ከተማ53' ትዕግስት ሎበሶሞጆ ከተማ 3-1 ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ     72' ምህረ...
17/04/2024

የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 17ኛ ሳምንት አንደኛ ቀን ውጤቶች

አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ 1-0 ለሚ ኩራ ክ/ከተማ

53' ትዕግስት ሎበሶ

ሞጆ ከተማ 3-1 ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ

72' ምህረት ታፈሠ | 22' ሀና አብርሃም
81' ነፃነት መለሠ
86' ምህረት ታፈሠ

- ተጨማሪ መረጃዎች፡ https://soccer.et/competition/ethiopian-womens-higher-league/

አሁን ይብረሩ ቆይተው ይክፈሉ! የብቃት መስፈርቶች• ደንበኞች የገቢ ማረጋገጫ፣ የታደሰ የጋብቻ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ፣ ቲን እና የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው።• ደንበኞች የ...
17/04/2024

አሁን ይብረሩ ቆይተው ይክፈሉ!

የብቃት መስፈርቶች

• ደንበኞች የገቢ ማረጋገጫ፣ የታደሰ የጋብቻ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ፣ ቲን እና የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው።
• ደንበኞች የዳሸን ባንክ አካውንት ሊኖርው ይገባል።
• ደንበኞች ለአገልግሎቱ ተቀባይነት ያለው መያዣ እንዲያቀርቡ ይጠበቅባቸዋል።
• ተቀጥረው የሚሠሩ ግለሰቦች ወይም በግል ሥራ የሚተዳደሩ ለማመልከት ብቁ ናቸው።

#ኢትዮጵያ

የ21ኛው ሳምንት ጨዋታዎችን መነሻ በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል።
17/04/2024

የ21ኛው ሳምንት ጨዋታዎችን መነሻ በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል።

የ21ኛው ሳምንት ጨዋታዎችን መነሻ በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አደራደር 4-1-2-3 ግብ ጠባቂ ሰዒድ ሀብታሙ – አዳማ ከተማ በዚህ የጨዋታ ሳምንት በወጥነት የነጠረ ብቃት ካሳዩ ግ.....

16/04/2024
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ተደርገው መሪው እና ተከታዩ ድል ማድረግ ሳይችሉ ቀርተዋል። አርባምንጭ ከተማም በአዲስ ከተማ ያለመሸነፍ ጉዞው ተገቷል።
16/04/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ተደርገው መሪው እና ተከታዩ ድል ማድረግ ሳይችሉ ቀርተዋል። አርባምንጭ ከተማም በአዲስ ከተማ ያለመሸነፍ ጉዞው ተገቷል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ተደርገው መሪው እና ተከታዩ ድል ማድረግ ሳይችሉ ቀርተዋል። አርባምንጭ ከተማም በአዲስ ከተማ ያለመሸነፍ ጉዞው ተገ....

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ሲገባደድ ኦሮሚያ ፖሊስ በኮልፌ ቀራኒዮ ተሸንፎ ከምድብ መሪው ጋር ያለውን ርቀት አስፍቷል። ወልዲያ ደግሞ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተ...
16/04/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ሲገባደድ ኦሮሚያ ፖሊስ በኮልፌ ቀራኒዮ ተሸንፎ ከምድብ መሪው ጋር ያለውን ርቀት አስፍቷል። ወልዲያ ደግሞ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠረ ግብ ድል አስመዝግበዋል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ሲገባደድ ኦሮሚያ ፖሊስ በኮልፌ ቀራኒዮ ተሸንፎ ከምድብ መሪው ጋር ያለውን ርቀት አስፍቷል። ወልዲያ ደግሞ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎ.....

ከሀንጎቨር ነፃ ቀዝቀዝ ያለአንበሳ ቢራ ለእናንተ!የፌስቡክ ገፃችንን ይቀላቀሉ https://www.facebook.com/ubethiopia/
16/04/2024

ከሀንጎቨር ነፃ ቀዝቀዝ ያለ
አንበሳ ቢራ ለእናንተ!

የፌስቡክ ገፃችንን ይቀላቀሉ https://www.facebook.com/ubethiopia/

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ፍፃሜያቸውን አግኝተዋል። ሊንኩን በመጫን የውድድሩን መረጃዎች ማግኘት ይችላሉ
16/04/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ፍፃሜያቸውን አግኝተዋል። ሊንኩን በመጫን የውድድሩን መረጃዎች ማግኘት ይችላሉ

Ethiopian Higher League 2023/24

የዳሸን ባንክ የቴሌግራም ገፃችንን ይከተሉ!ለመቀላቀል ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ- https://t.me/DashenBankEthiopia         #ኢትዮጵያ
16/04/2024

የዳሸን ባንክ የቴሌግራም ገፃችንን ይከተሉ!
ለመቀላቀል ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ- https://t.me/DashenBankEthiopia
#ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ ሀ ሦስተኛ ቀን 10:00 ጨዋታ ውጤትይርጋ ጨፌ ቡና 0-1 ወልዲያ                  89' በድሩ ኑሩሁሴን
16/04/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ ሀ ሦስተኛ ቀን 10:00 ጨዋታ ውጤት

ይርጋ ጨፌ ቡና 0-1 ወልዲያ

89' በድሩ ኑሩሁሴን

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ16ኛ እስከ 22ኛ ሳምንት በድሬዳዋ ከተማ - ድሬዳዋ ስታዲየም እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል። ውድድሩ ከኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች በኋላ ሲመለስ ከዚህ በፊት ...
16/04/2024

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ16ኛ እስከ 22ኛ ሳምንት በድሬዳዋ ከተማ - ድሬዳዋ ስታዲየም እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል። ውድድሩ ከኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች በኋላ ሲመለስ ከዚህ በፊት በወጣው መርሐ ግብር መሰረት ከ23ኛ ሳምንት ጀምሮ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ አክሲዮን ማህበሩ አሳውቋል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ ለ ሦስተኛ ቀን 7:00 ጨዋታ ውጤትአርባምንጭ ከተማ 0-1 አዲስ ከተማ ከ/ከተማ                          90+4' ተካልኝ አስፋው-...
16/04/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ ለ ሦስተኛ ቀን 7:00 ጨዋታ ውጤት

አርባምንጭ ከተማ 0-1 አዲስ ከተማ ከ/ከተማ
90+4' ተካልኝ አስፋው

- አርባምንጭ ከተማ በከፍተኛ ሊጉ ዘንድሮ ለመጀመርያ ጊዜ ሽንፈት አስተናግዷል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ  ለ ሦስተኛ ቀን 5:00 ጨዋታ ውጤትነገሌ አርሲ 2-2 የካ ከ/ከተማ52' እንዳሻው ታምሬ    7' ሙሉቀን አማኑኤል76' አቤል ፋንታ (ፍ)    ...
16/04/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ ለ ሦስተኛ ቀን 5:00 ጨዋታ ውጤት

ነገሌ አርሲ 2-2 የካ ከ/ከተማ
52' እንዳሻው ታምሬ 7' ሙሉቀን አማኑኤል
76' አቤል ፋንታ (ፍ) 74' ጁነክስ አወቀ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ ሀ ሦስተኛ ቀን 3:00 ጨዋታ ውጤትኦሮሚያ ፖሊስ 0-1 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ                   2' ፍርድአወቅ ሲሳይ
16/04/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ ሀ ሦስተኛ ቀን 3:00 ጨዋታ ውጤት

ኦሮሚያ ፖሊስ 0-1 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ

2' ፍርድአወቅ ሲሳይ

15/04/2024

🏆 ማሸነፍ ልማድ ነው 🏆

በደቡብ ሱዳን የሚገኘው የጎፈሬ ቤተሰብ ማላኪያ ክለብ የጁባ ሊግ ሻምፒዮና አሸናፊ ሆኗል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ20ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ጋሞ ጨንቻ እና ቢሾፍቱ ከተማ ድል ሲቀናቸው ኦሜድላ እና ቦዲቲ ነጥብ ተጋርተዋል።
15/04/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ20ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ጋሞ ጨንቻ እና ቢሾፍቱ ከተማ ድል ሲቀናቸው ኦሜድላ እና ቦዲቲ ነጥብ ተጋርተዋል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ20ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ጋሞ ጨንቻ እና ቢሾፍቱ ከተማ ድል ሲቀናቸው ኦሜድላ እና ቦዲቲ ነጥብ ተጋርተዋል። በዛሬ የመጀመርያ መ.....

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 20 ሳምንት ዛሬ በሁለተኛ ቀን በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን ሲያጠናክር ንብ ወደ ድል ተመልሷል።
15/04/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 20 ሳምንት ዛሬ በሁለተኛ ቀን በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን ሲያጠናክር ንብ ወደ ድል ተመልሷል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 20 ሳምንት ዛሬ በሁለተኛ ቀን በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን ሲያጠናክር ንብ ወደ ድል ተመልሷል። ረፋድ ሦስት ሰዓት የተደረገ...

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ ሀ ሁለተኛ ቀን 10:00 ጨዋታ ውጤትአዲስ አበባ ከተማ 0-2 ንብ                       7' ምስክር መለሰ                 ...
15/04/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ ሀ ሁለተኛ ቀን 10:00 ጨዋታ ውጤት

አዲስ አበባ ከተማ 0-2 ንብ

7' ምስክር መለሰ
49' ታምራት ስላስ

ምንም አይነት ጥይቄ ካሎት በነፃ ስልክ ቁጥራችን 6294 ይደዉሉልን ::አሞሌ የምቾት ዓለም !If you have any questions, call us on our toll free contact c...
15/04/2024

ምንም አይነት ጥይቄ ካሎት በነፃ ስልክ ቁጥራችን 6294 ይደዉሉልን ::

አሞሌ የምቾት ዓለም !

If you have any questions, call us on our toll free contact center at 6294
Amole, a Life of Convenience!

#ከአሞሌጋር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ ሀ ሁለተኛ ቀን 8:00 ጨዋታ ውጤትጅማ አባ ቡና 0-2 ኢትዮ ኤሌክትሪክ                           11' አቤል ሀብታሙ        ...
15/04/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ ሀ ሁለተኛ ቀን 8:00 ጨዋታ ውጤት

ጅማ አባ ቡና 0-2 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

11' አቤል ሀብታሙ
14' ልዑልሰገድ አስፋው

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ ለ ሁለተኛ ቀን 7:30 ጨዋታ ውጤትቢሾፍቱ ከተማ 2-1 ካፋ ቡና 41' ዳዊት ሸፈራው   | 60' ዮናታን ከበደ(ፍ)69' ዳንኤል በኃይሉ
15/04/2024

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ምድብ ለ ሁለተኛ ቀን 7:30 ጨዋታ ውጤት

ቢሾፍቱ ከተማ 2-1 ካፋ ቡና

41' ዳዊት ሸፈራው | 60' ዮናታን ከበደ(ፍ)
69' ዳንኤል በኃይሉ

ለጨዋታ ተጠራርተናልአንበሳ ቢራን ተጎንጭተናል!
15/04/2024

ለጨዋታ ተጠራርተናል
አንበሳ ቢራን ተጎንጭተናል!

Address

Arada Subcity, Woreda 04, House Number
Addis Ababa
495/0

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Soccer Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Soccer Ethiopia:

Videos

Share