Ethiopian Online news

Ethiopian Online news ትኩስ ትኩስ መረጃ እናደርሳለን
ግዜዎትን ይቆጥቡ
በfacebook ይከታተሉን።
(2)

ስለእውነት መስዋዕትነት የሚከፍሉ ጀግኖች!ስለእውነት ነው ለኢትዮጵያ የሚታገሉት። እውነታቸው ኢትዮጵያ ስለሆነች። ስለኢትዮጵያ የተከፈለ መስዋዕትነት በሙሉ ስለእውነት የተከፈለ መስዋዕትነት ነው...
18/04/2024

ስለእውነት መስዋዕትነት የሚከፍሉ ጀግኖች!
ስለእውነት ነው ለኢትዮጵያ የሚታገሉት። እውነታቸው ኢትዮጵያ ስለሆነች። ስለኢትዮጵያ የተከፈለ መስዋዕትነት በሙሉ ስለእውነት የተከፈለ መስዋዕትነት ነው። አድር ባይ ሆኖ ከጠላት ጋር አሲሮ፣ በፅንፈኝነት ሰክሮ ኢትዮጵያ ላይ የሚነሳው አይነት ሳይሆን ለኢትዮጵያ ባደረ ህሊና ለኢትዮጵያ ብቻ የሚፋለሙ ለህጓ የሚታመኑ ለገቡት ቃል የሚሞቱ ናቸው። ለሆዳቸው ወድቀው ስማቸውን በየሚዲያው የሚቸረችሩት አይነት ልብ ኖሯቸው ሳይሆን የእነሱን አይነት ተግባር የሚፈፅሙት በኢትዮጵያ ጭንብል ተሸፍነው በጎሳ ፍቅር የሰከሩትን ጠልተው ነው የሚፋለሙት!

ለሀገር የሚከፈል መስእዋትነት !የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለሀገር ሰላምና ለህዝቦች ሰላም መጠበቅ ነው! ማንም" አውርቶ አደር" የሚዘብትበት አይደለም! ለገዛ ለቀለባቸው ለሆዳቸው ሲባል የገ...
18/04/2024

ለሀገር የሚከፈል መስእዋትነት !
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለሀገር ሰላምና ለህዝቦች ሰላም መጠበቅ ነው! ማንም" አውርቶ አደር" የሚዘብትበት አይደለም! ለገዛ ለቀለባቸው ለሆዳቸው ሲባል የገቢ መሰብሰቢያ አይሆንም ሆኖም አያውቅም! የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አሁን ላይ "ና" ስትል የሚመጣ "ሂድ" ስትለው የሚሄድ ተቋም አይደለም !ዐብቹ ከመጣ በዋላ ሙሉ ለሙሉ የተቋሙ ስነ-ልቦና ሆነ በአቋም ብቃት ተወዳዳሪ ወደር የሌለው ተድርጎ ሆነ በስልጡን መልክ ተገንብቷል! ታዲያ ማንም ተነስቶ የአፉ ሟሟሻ አያደርገውም እንዲያደርገውም አንፈቅድም!
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ዋናው አላማው ሀገር መጠብቅ የህዝብ ሰላም ማስከበር ነው!

ሮናልዶ የጁቬንቱስን ክስ መርታቱ ተገለፀ !     ፖርቹጋላዊው የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከወራት በፊት የቀድሞ ክለቡ ጁቬንቱስ ላይ ያቀረበውን ክስ መርታቱ ...
18/04/2024

ሮናልዶ የጁቬንቱስን ክስ መርታቱ ተገለፀ !

ፖርቹጋላዊው የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከወራት በፊት የቀድሞ ክለቡ ጁቬንቱስ ላይ ያቀረበውን ክስ መርታቱ ተገልጿል።

የአል ናስሩ ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት ያልተከፈለው 20 ሚልዮን ዩሮ የሚጠጋ ገንዘብ እንዲከፈለው በጠበቃው በኩል ጁቬንቱስን መክሰሱ ይታወቃል።

ይህንንም ተከትሎ ጁቬንቱስ 20 ሚልዮን የሚጠጋውን ገንዘብ ለክርስቲያኖ ሮናልዶ እንዲከፍል ፍርድ ቤት መወሰኑ ተገልጿል።

ለትኩስ መረጃዎች ገፃችንን Like (y) ያድርጉ!

የብረት ምርትን ማሳደግ የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲያችን አካል ነው።  የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመጠቀም፣ ጥራት ያላቸው ከፍተኛ ኃይል አስተላላፊ የኤሌትሪክ ገመዶችን እና የኤሌትሪክ ማማዎች...
18/04/2024

የብረት ምርትን ማሳደግ የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲያችን አካል ነው። የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመጠቀም፣ ጥራት ያላቸው ከፍተኛ ኃይል አስተላላፊ የኤሌትሪክ ገመዶችን እና የኤሌትሪክ ማማዎችን ለኤሌክትሪክ ብሎም ለቴሌኮም ዘርፎች በሀገር ውስጥ ማቅረብን እየሠራንበት እንገኛለን። በተጨማሪም የተሽከርካሪዎችን እና የመለዋወጫዎችን የምርት ሥራ በመመልከቴም ተደስቻለሁ። ሀገር በቀል ኩባንያዎች ተሽከርካሪዎችን እና መለዋወጫዎችን ሲያመርቱ መመልከትም በእጅጉ ያበረታታል።
Abiy Ahmed Ali

አለም ሰገድ እንደችሎታው ብዙ ያልተባለለት ምርጥ ብቃት ያለው አርቲስት ነው 😘
18/04/2024

አለም ሰገድ እንደችሎታው ብዙ ያልተባለለት ምርጥ ብቃት ያለው አርቲስት ነው 😘

ታማኝ  የሀገር አገልጋይ!የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለሀገሩ ታማኝ የወጣበትን አላማ የማይዘነጋ ዝናብ ብርዱን ሀሩሩ ቁሩን ተቋቁሞ ለእኛ እርፍት እና ሰላም ለመስጠት በታማኝነት ሀገሩን እያገ...
17/04/2024

ታማኝ የሀገር አገልጋይ!
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለሀገሩ ታማኝ የወጣበትን አላማ የማይዘነጋ ዝናብ ብርዱን ሀሩሩ ቁሩን ተቋቁሞ ለእኛ እርፍት እና ሰላም ለመስጠት በታማኝነት ሀገሩን እያገለገለ ያለ ሰራዊት ነው፡፡ ሀገር የሰጠችውን አደራ ተቀብለው ሀገራቸውን እያገለገሉ የሚገኙ የሀገር ባለውለታዎች ናቸው፡፡ ክብር ለታማኝ አጋልጋዮቻችን ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን

መከላከያ ሰራዊት አጥንቱን የሚከሰክሰው ደሙን የሚያፈሰው ህይወቱን የሚሰዋው የሃገሩን ሰላም ለማጽናት ነው !
17/04/2024

መከላከያ ሰራዊት አጥንቱን የሚከሰክሰው ደሙን የሚያፈሰው ህይወቱን የሚሰዋው የሃገሩን ሰላም ለማጽናት ነው !

ለእናት ሀገሩ የትኛውንም ዋጋ የሚከፍል ጀግና ሰራዊት
17/04/2024

ለእናት ሀገሩ የትኛውንም ዋጋ የሚከፍል ጀግና ሰራዊት

 #አስቸኳይ መረጃ! ተስፋ የቆረጠው አሸባሪ የሸኔ ቡድን በኤሌክትሪክ መሰሶዎች ላይ ጥቃት ሊፈፅም ነው!  የመከላከያ ሰራዊቱ እያካሄደ ባለው ኦፕሬሽን ክፉኛ ከተጎዱት የሸኔ አደረጃጀቶች መካከ...
17/04/2024

#አስቸኳይ መረጃ!
ተስፋ የቆረጠው አሸባሪ የሸኔ ቡድን በኤሌክትሪክ መሰሶዎች ላይ ጥቃት ሊፈፅም ነው!

የመከላከያ ሰራዊቱ እያካሄደ ባለው ኦፕሬሽን ክፉኛ ከተጎዱት የሸኔ አደረጃጀቶች መካከል አንዱ በሆሮጉዱሩ ወለጋ የሚንቀሳቀሰው ሲሆን ይህ መዋቅር ከጊዜ ወደጊዜ ብትንትኑ እየወጣ ይገኛል።

የሰራዊቱን ክንድ መቋቋም ያቃተው ይህ የቡድኑ ክንፍ በገዛ ታጣቂዎቹ ጭምር ክህደት እየተፈፀመበት የሚገኝ ሲሆን ይህም ቡድኑ በእንቅስቃሴው ተስፋ እንዲቆርጥ እያደረገው እንደሚገኝ ከውስጡ አፈትልከው የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

በዚህም የሚደርስበትን ሽንፈት ለማድበስበስ እና ከወደቀበት ለመነሳት ሮቤራ በሚባል ታጣቂ አማካኝነት የኤሌክትሪክ መስመሮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ለመፈፀም እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የታወቀ ሲሆን ጥቃቱን መከላከያ ሰራዊቱ እንደፈፀመም አድርጎ የሃሰት ፕሮፓጋንዳዎችን ለማሰራጨት ከወዲሁ ዝግጁቱን አጠናቅቋል፡፡ የዚህ ጥቃት ዋና ዓላማዉም የአካባቢው ህዝብ የወፍጮ እና ሌላም አገልግሎት እንዳያገኝ እንደሆነ ታውቋል።

አሸባሪው ሸኔ እየተደቆሰ ነው! በሁሉም የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች አሸባሪው ሸኔ ክፉኛ እየተመታ እንደሆነ የሚደርሱን ታማኝ መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን በሆሮጉዱሩ ወለጋ ሃባቦ  ጉዱሩ በመንቀሳቀ...
17/04/2024

አሸባሪው ሸኔ እየተደቆሰ ነው!

በሁሉም የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች አሸባሪው ሸኔ ክፉኛ እየተመታ እንደሆነ የሚደርሱን ታማኝ መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን በሆሮጉዱሩ ወለጋ ሃባቦ ጉዱሩ በመንቀሳቀስ በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ሲፈፅም በቆየው የቡድኑ ክንፍ ላይ በተወሰደ እርምጃ የቡድኑ ሃይል ሙት እና ቁስለኛ ሆኗል።

በዚህም በቁጥር ለመግለፅ የሚያዳግት ታጣቂ እምሽቅ ያለ ሲሆን የሰራዊቱን ክንድ መቋቋም ያቃታቸው 9 የሚሆኑት ከታጠቁት መሳሪያ ጋር እጃቸውን ሰጥተዋል። ከኦፕሬሽኑ በአጠቃላይ ከ10 በላይ ክላሽ፣ ከ85 በላይ የክላሽ ጥይት፣ 30 የክላሽ ካርታ እና 18 የወገብ ትጥቅ ሰራዊቱ ገቢ ማድረጉ ታውቋል።

ዛሬ የሚሰራው ስራ እስከዳግም ምፅአት የሚያስሞግሰው ነው!ወዳጄ ትላንት ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን መስመር እንድትይዝ የነበሩ ዋጋ ሳይከፍሉበት እንዲው እሺ እየተባሉ አይደለም። ብዙ ፈተናዎችን...
17/04/2024

ዛሬ የሚሰራው ስራ እስከዳግም ምፅአት የሚያስሞግሰው ነው!

ወዳጄ ትላንት ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን መስመር እንድትይዝ የነበሩ ዋጋ ሳይከፍሉበት እንዲው እሺ እየተባሉ አይደለም። ብዙ ፈተናዎችን ገፍተው ነው ዛሬ የቆመችዋን ኢትዮጵያ ያየናት። ከለፉ በኋላ ግን ትውልድ ከትውልድ አረየተቀባበለ አመስግኗል። በሰአቱ ግን ብዙ የትውልዱ አካል የነበሩ ዛሬ የምናመሰግናቸውን ወርፈው በተቃራኒ ቆመዋል። ዛሬም ዐብቹ እየሰራ ላለው ተመሳሳይ ነገር ነው የገጠመው። ሁሉም የዛሬ ትውልድ ሙሉ በሙሉ ላይቀበል ይችላል። ምክንያቱም ብዙ ያልገባቸው ይኖራሉ። ብዙ በጠላት አጀንዳ የተታለሉ ይኖራሉ። ስለዚህ የምትሰሙት ድምፅ በጠላት የተሰራና ሳይገባቸው የቀሩ ጥርቅሞች ነው። ዛሬ የሚሰራው ስራ ግን ዘመን ተሻጋሪ ብቻ ሳይሆን እስከዳግም ምፅአት ትውልድ የሚያመሰግንበት፣ ለመጀገን በምሴሌነት የሚጠቀስ ሆኖ ይቆያል። አላፊ ድምፆች ቢረብሹም ቢፈትኑም ማለፋቸው አይቀርም እድሜያቸውም አጭር ስለሆነ። የሚሰራቸው ድንቅ ስራዎች ግን መቼም አያልፉም በታሪክ ተፅፈው ይቆያሉ።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 30ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
17/04/2024

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 30ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡

ህይወቱን እስከ መስጠት ሀገሩን ለሚወድ የመከላከያ ሰራዊት ክብር ይገባዋል!
17/04/2024

ህይወቱን እስከ መስጠት ሀገሩን ለሚወድ የመከላከያ ሰራዊት ክብር ይገባዋል!

የማባልጋት ባለትዳር ነበረች ። source : Addis View አዲስ እይታ ዋና ተግባራችን ግንኙነት ነው ። የምንቀጣጠረው ለወሲብ ብቻ ነው ። የምናወራው ስለ ወሲብ ነው ። አንዳችን አንዳች...
17/04/2024

የማባልጋት ባለትዳር ነበረች ።
source : Addis View አዲስ እይታ

ዋና ተግባራችን ግንኙነት ነው ። የምንቀጣጠረው ለወሲብ ብቻ ነው ። የምናወራው ስለ ወሲብ ነው ። አንዳችን አንዳችንን የምንፈልገው ግንኙነት ሲያምረን ነው ።

አጠገቤ ሆና ባሏ ደውሎ ያውቃል: "ሰውዬሽ ደወለ" ብዬ ስልኳን አቀብያት አቃለሁ ። ምንም እንዳልተፈጠረ ስታወራው እርቃኗን አትመስልም ነበር። ይገርመኛል ድድብናችን ።

ነውራችን ስለተደጋገመ ተግባራችን ብልግና መሆኑ ተሰወረብን ።

ቢሮዋ እሄዳለሁ፣ ቢሮዬ ትመጣለች ። ጓደኛዬ ቤት፣ እኔ ቤት፣ የሆነ ኮስመን ያለ ሰዋራ ቦታ ፣የሆነ ድብቅ ፅድት ያለ ስፍራ ፣ መኪና ውስጥ ... ብዙ ብዙ ቦታ ትመጣለች ግንኙነት እናደርጋለን ። የታሪካችን መነሻ እና መድረሻው ወሲብ ነው ።
አንድ ቀን በደነገጠ: ተስፋ በቆረጠ ድምፅ "ባሌ አወቀብን" አለችኝ .....ደነገጥኩ ።

ጠፋሁኝ ...ጠፋች

ከአስራ ሰባት ቀን በኋላ ጓደኞቼ "ገኒ ሃዘን ላይ ነች፣ ሙሉ ከላይ እሰከታች ጥቁር ለብሳለች፣ ከስታለች" አሉኝ

"ምን ሆነች?" አልኩ

"ባሏ ሞቶባት ነው፤ ራሱን አጥፍቶ ነው የሞተው" አሉ።

ስደነግጥ፣ ፊቴ ሲቀያየር ፣ እምባዬ ሲያመልጠኝ አዝኜለት ነው የመሰላቸው ። እኔ እንደገደልኩት አልጠረጠሩም ።

የጥፋተኝነት ስሜት ሊገለኝ ሲል ማምለጫ መፅሃፍ ቅዱስ ገለጥኩ።

"ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳል " የሚለው ከሁሉም ጎልቶ ተነበበኝ ። .
ሰው ይዞ መውደቅ ፤ ማስተካከል የማይቻል አወዳደቅ ፣ ሲያስታውሱት የሚያስነክስ አይነት አወዳደቅ፣ እነሳለሁ የማይሉት አወዳደቅ ፣ ወድቄ ነበር የማይሉት አወዳደቅ። በግዜ ምክንያት የማይደበዘዝ አወዳደቅ ...
እንደዚህ አይነት መውደቅ ሲ..ያ...ስ..ጠ..ላ !! !

source :Addis View አዲስ እይታ

 #አብይ'ን መደገፌ ስህተት ከሆነ ትክክል መሆን ፈፅሞ አልፈልግም።‼️ አይደለም ፍቅርና ይቅርታን አስተማሪ መሪ ይቅርና ህዝብን ዞር ብሎ የማያየውን አንባገነን መሪንም ስንደግፍ ኖረን እዚህ ...
17/04/2024

#አብይ'ን መደገፌ ስህተት ከሆነ ትክክል መሆን ፈፅሞ አልፈልግም።‼️
አይደለም ፍቅርና ይቅርታን አስተማሪ መሪ ይቅርና ህዝብን ዞር ብሎ የማያየውን አንባገነን መሪንም ስንደግፍ ኖረን እዚህ ደርሰናል።‼️
#አብይ መንገዱ በፍቅርና በይቅርታ የተሞላ፣ ደግነቱ ወደር የሌለው፣ የተቸገሩትን አስታዋሽ፣ ለርህራሄው ልክ የሌለው፣ ብልህ እና ጥበበኛ መሪ ነው።‼️

በስራው ደግሞ ታታሪ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ስራዎቹ የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያረጋግጡ ናቸው።🙏
ታዲያ ይሄን መሪ መደገፌ ስህተት ከሆነ ትክክል መሆን ፈፅሞ አልፈልግም🙏🙏

follow በማድረግ አዳዲስ ትምህርቶችን ያግኙ❤❤Today,s Best photo🧡❤️💚💙💛💜
17/04/2024

follow በማድረግ አዳዲስ ትምህርቶችን ያግኙ❤❤
Today,s Best photo
🧡❤️💚💙💛💜












የሁልጊዜ መከታችን በሆነው መከላከያ ሰራዊት ፊት የትኛውም ጠላት መቆም አይችልም!
17/04/2024

የሁልጊዜ መከታችን በሆነው መከላከያ ሰራዊት ፊት የትኛውም ጠላት መቆም አይችልም!

ኢትዮጵያን ከየትኛውም የጥፋት ሃይሎች የሚጠብቅ እና የማያስነካው መከላከያ ሰራዊት ጀግና ነው!
17/04/2024

ኢትዮጵያን ከየትኛውም የጥፋት ሃይሎች የሚጠብቅ እና የማያስነካው መከላከያ ሰራዊት ጀግና ነው!

አይበገሬው የሀገር ኩራት
17/04/2024

አይበገሬው የሀገር ኩራት

የሀገር ሠራዊት
17/04/2024

የሀገር ሠራዊት

መከላከያ ሰራዊት ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ላይ ሊቃጣ የሚችል ጥቃትን የሚያስቀር የሃገር ደጀን ነው !የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለሀገር ሰላምና ለህዝቦች ሰላም መጠበቅ ነው! ማንም" አውርቶ አ...
17/04/2024

መከላከያ ሰራዊት ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ላይ ሊቃጣ የሚችል ጥቃትን የሚያስቀር የሃገር ደጀን ነው !
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለሀገር ሰላምና ለህዝቦች ሰላም መጠበቅ ነው! ማንም" አውርቶ አደር" የሚዘብትበት አይደለም! ለገዛ ለቀለባቸው ለሆዳቸው ሲባል የገቢ መሰብሰቢያ አይሆንም ሆኖም አያውቅም! የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አሁን ላይ "ና" ስትል የሚመጣ "ሂድ" ስትለው የሚሄድ ተቋም አይደለም !ዐብቹ ከመጣ በዋላ ሙሉ ለሙሉ የተቋሙ ስነ-ልቦና ሆነ በአቋም ብቃት ተወዳዳሪ ወደር የሌለው ተድርጎ ሆነ በስልጡን መልክ ተገንብቷል! ታዲያ ማንም ተነስቶ የአፉ ሟሟሻ አያደርገውም እንዲያደርገውም አንፈቅድም!
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ዋናው አላማው ሀገር መጠብቅ የህዝብ ሰላም ማስከበር ነው!

በአዉሮፓ ቻምፕዮንስ ሊግ የስፔን ክለቦች ባርሰሎናና አትለትኮ ማድሪድ ከዉድድሩ ተሰናበቱ።
17/04/2024

በአዉሮፓ ቻምፕዮንስ ሊግ የስፔን ክለቦች ባርሰሎናና አትለትኮ ማድሪድ ከዉድድሩ ተሰናበቱ።

አርባ ምንጭ ሪፈራል ሆስፒታል
17/04/2024

አርባ ምንጭ ሪፈራል ሆስፒታል

17/04/2024
መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ውድ ህይወቱን የሚሰዋ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ ነው!
17/04/2024

መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ውድ ህይወቱን የሚሰዋ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ ነው!

በሄደበት ሁሉ ድልን የሚቀዳጀው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት !
17/04/2024

በሄደበት ሁሉ ድልን የሚቀዳጀው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት !

የመጀመሪያ አጋማሽ ባርሳ 1 ፒኤስጂ 1ባርሰሎና አንድ ተጫዋች በቀይ ካርድ አጥቷልማን ወደ ቀጣይ ዙር ያልፋል?
16/04/2024

የመጀመሪያ አጋማሽ ባርሳ 1 ፒኤስጂ 1
ባርሰሎና አንድ ተጫዋች በቀይ ካርድ አጥቷል

ማን ወደ ቀጣይ ዙር ያልፋል?

ኢትዮጵያውያን አንድም ብዙም ነን!!በአንድነታችን ውስጥ ህብረ ብሔራዊነታችን፣ በህብረ ብሔራዊነታችን ውስጥ ደግሞ አንድነታችን አለ። የኢትዮጵያ ድምቀትና ጥንካሬ ምንጩ ብዝሀነቷ ነው። የሁሉም ...
16/04/2024

ኢትዮጵያውያን አንድም ብዙም ነን!!
በአንድነታችን ውስጥ ህብረ ብሔራዊነታችን፣ በህብረ ብሔራዊነታችን ውስጥ ደግሞ አንድነታችን አለ።
የኢትዮጵያ ድምቀትና ጥንካሬ ምንጩ ብዝሀነቷ ነው። የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድምፅ የሚስተናገድበትና ያለፉ ቁርሾዎችን በይቅርታ በመዝጋት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ በመግለጥ ህብረ ብሄራዊ አንድነታችን በማጠናከር ለዘላቂ ሰላማችን የጎላ ሚና አለው።

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Online news posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Online news:

Videos

Share