Aye Girume Bayeh

Aye Girume Bayeh I am Ayenew Bayeh and my page name is Aye Girume Bayeh. In my page, I will broadcast different inform

⚜⚜     8 ቀን ብቻ ቀረው        💤💤💤💤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🕹 ነገረ ድኅነት በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌸🌼🌸🌸🌸🌼🌸🌻🌼-  በ ደ/ብርሃን ከተማ እና በአካባቢዋ ያላችሁ የግ...
17/06/2023

⚜⚜
8 ቀን ብቻ ቀረው
💤💤💤💤
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🕹 ነገረ ድኅነት በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌼🌸🌼🌸🌸🌸🌼🌸🌻🌼
- በ ደ/ብርሃን ከተማ እና በአካባቢዋ
ያላችሁ የግል እና የመንግስት መስሪያ ቤት ሠራተኞች ከአሁኑ ያመቻቹ አልሰማንም፣ አላየንም እንዳትሉ!
- ሊቃውንት የተጋበዙበት መርሐ ግብር
⏩ ሰኔ 18⏪ 7:30 ጀምሮ

🏛🏛🏛 ቦታ🔜 ጠባሴ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ግቢ ጉባኤ አዳራሽ /ትልቁ አዳራሽ/

📞 ይጠብቁ!!ያቅዱ!!ይዘጋጁ!!ይቀስቅሱ!!ይገኙ በሰዓት!!!

💤 ሠራተኛ ጉባኤ💤💤
@-ያልሰማህ ስማ
@-የሰማህ አሰማ
@-እንዳያመልጥዎ፡

 #ዳግማዊ  #ሜቴክ # # ይህቺ ጦማር ብዙ ሼር ከእናንተ አጥብቃ ትፈልጋለች። በየግሩፑ ለሁሉም ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያውቀው *ሼር* እያደረጋችሁ ሃገራዊ ሃላፊነታችሁን እንድትወጡ አሳ...
28/01/2021

#ዳግማዊ #ሜቴክ
# # ይህቺ ጦማር ብዙ ሼር ከእናንተ አጥብቃ ትፈልጋለች። በየግሩፑ ለሁሉም ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያውቀው *ሼር* እያደረጋችሁ ሃገራዊ ሃላፊነታችሁን እንድትወጡ አሳስባለሁ # #

~ሰላም ኢትዮጵያን ለምትወዱ በሙሉ!!!
(ትኩረት፦ ኢትዮጵያን ለምትወዱ ነው ያልኩት። ለባንዳዎች፣ ለሃገር ሻጮች፣ ለሆዳቸው ብቻ ለሚኖሩት አይደለም። ሀገርን በቅንነት፣ በታማኝነት እናገለግላለን ብለው የገቡትን ቃል የሚያፈርሱትን አይደለም። የሰው እምባ፣ የሰው ደም፣ የሰውን ስቃይ ሲያዩ ደስ የሚላቸውን፣ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ለሚሉትም አይደለም......በአጠቃላይ ኢትዮጵያን የማይውዱትን አይደለም ሰላም ያልኩት። ምክንያቱም እነሱ ሰላምም ሰላምታም አይፈልጉም ደስም አይላቸውም።)

~ ለማንኛውም ወደ ዋናው ጉዳዬ ልመለስ። በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በአመራር ብልሹነት ምክንያት የተደረገው በደልና ህግን ያልተከተለ አሰራር ሰራተኛውን በስነ-ልቡና፣ በሞራል፣ በኢኮኖሚ እንዲሁም በጊዜ በእጅጉ ሲጎዳ የቆየ በአጠቃላይ የሃገርን ሃብት ሲበዘብዝ የቆየ መሆኑ የአደባባይ ሚስጢር ነው። ይህን ድርጅት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ተብሎ ስሙ ጸድቆለት የኢንዱስሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት/አይ.ፒ.ኤስ (Industrial Projects Service/IPS) በሰራው አዲስ አደረጃጀት ስራ እንዲጀምር ተፈቅዶለት ወደስራ ገብቷል።

ሆኖም ግን በዉስጥ የሚደረጉት ህግን ያልተከተሉ አደረጃጀቶችና ብልሹ አሰራሮች እንዲሁም ሰራተኛው የሚያነሷቸውን ህጋዊና ተገቢ ጥያቄዎች ታፍነው በመቅረታቸውና ባለመመለሳቸው ምክንያት ሰራተኛውን የበደለና ያስቆጣ ሲሆን ሃገሪቱን ልክ እንደ ቀድሞው ሜቴክ ወደከፋ ኪሳራ ሊያስገባ እንደሚችል መገመት አያዳግትም። እነዚህን ተገቢና ህጋዊ የሰራተኞችን ጥያቄዎች አንዳንድ የስራ ባልደረቦቼ በግል ፌስቡክ ገጻቸው (page) እና ዩቲዩብ ቻናላቸው (youtube channel) ላይ በማጋራታቸው ምክንያት ወደግለሰብ በማዞር በአንዳንድ አመራሮች ደብዳቤ መጻፋቸውንም ደርሰንበታል። ይህ ደግሞ ከአንድ አመራር የማይጠበቅና እርባና-ቢስ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም። ሆኖም እኔም በበኩሌ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለሆንሁ የብዙዎችን ሰራተኞች ጥያቄዎች የምጋራና ለድርጅቴ እንዲሁም ለሃገሬ እድገትና ለውጥ እጅጉን የምተጋና የምጓጓ ባለተስፋ ሰራተኛ ነኝ።

~ስለዚህ የሚመለከተው አካል ውስጣዊውን ብልሹ አሰራር ህግን በመከተል በትኩረትና በጥልቀት መርምሮ ድርጅቱ ወደከፋ ደረጃ ከመድረሱ እና ሀገርን ለኪሳራ ከመዳረጉ በፊት ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጠው ስል በአፅንኦት አሳስባለሁ።
~ይህ ካልሆነ እና በፍጥነት ምላሽ የማናገኝ ከሆነ ግን እንደ ዜጋ ስለሚያሳስበን ያሉትን ችግሮች እና ብልሹ አሰራሮች በሙሉ በዝርዝር በማህበራዊ ሚዲያ እያወጣን የምንታገል መሆኑን በድጋሜ እናሳስባለን።

አየነው ባይህ
ጥር 20/05/2013 ዓ.ም
#ገጹን ፎሎው (follow page) እንዲሁም ለጓደኞቻችሁ ኢንቫይት (invite) አድርጉ #

የቀድሞው ሜቴክ በተለያዩ የአመራርና የአስተዳደር መዋቅር ብልሹነት ምክንያት አምራች ሃይሉን በእጅጉ ሲጎዳና ሲያሰቃይ መቆየቱ ይታወቃል። ሃገሪቱንም በእጅጉ ለኪሳራ መዳረጉ ይታወሳል። ዛሬም ስ...
15/01/2021

የቀድሞው ሜቴክ በተለያዩ የአመራርና የአስተዳደር መዋቅር ብልሹነት ምክንያት አምራች ሃይሉን በእጅጉ ሲጎዳና ሲያሰቃይ መቆየቱ ይታወቃል። ሃገሪቱንም በእጅጉ ለኪሳራ መዳረጉ ይታወሳል። ዛሬም ስሙን ከሜቴክ ወደ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ቀይሮ የመጣው ድርጅት በተደረገው አዲስ አደረጃጀት ለአእምሮ በሚከብድ ሁኔታ በአመራር ደረጃ ብቻ ያሉትን በተጋነነ መልኩ የጠቀመ እና አምራች ሃይሉን በእጅጉ የጎዳ በመሆኑ ሰራተኞች ለተለያዩ አካላት (የከተማ አስተዳደሮችን ጨምሮ) ዘርፈብዙ ጥያቄዎችን ሲያቀርብ ቆይቷል። የከተማ አስተዳደሮችም የድርጅቱ አመራሮች በተገኙበት ጥያቄዎች ተገቢ እንደሆኑና መፍትሔ ሊኖራቸው እንደሚገባም አረጋግጠዋል። ሆኖም አንድም መፍትሔ ባለመኖሩ ምክንያት ደብረ ብርሃን በሚገኘው ሳይት በ 06/05/2013 ዓ.ም ''ተሃድሶ'' ብለው በሚያከብሩበት ቀን አምራቹ ሃይል ( በአመራር ደረጃ ካሉት በስተቀር ) "የጥያቄያችን ይመለስልን መፍትሔ ይበጅለት" የተቃውሞ ሰልፍ እጅግ ስርዓት በተሞላበት ሁኔታ አሰምተናል።ስለዚህ የሰራተኞች ጥያቄዎች መፍትሔ እንዲሰጠን ስንል የሚመለከታችሁ አካላት ደግመን ደጋግመን እንጠይቃለን።
https://www.youtube.com/watch?v=VWTwgGRN_KM&t=118s

ዛሬ ደግሞ በተራው የሙፈሪያት ካሚሉ ስልጤ አረደን          *~★★~*  • ብልጽግናም የጴንጤና የወሀቢይ እስላም ስብስብ ነው። ፍርድ ከእነሱ አለመጠበቅ ነው። መፍትሄው ግን በራሳችን እ...
29/06/2020

ዛሬ ደግሞ በተራው
የሙፈሪያት ካሚሉ ስልጤ አረደን
*~★★~*

• ብልጽግናም የጴንጤና የወሀቢይ እስላም ስብስብ ነው። ፍርድ ከእነሱ አለመጠበቅ ነው። መፍትሄው ግን በራሳችን እጅ ነው።

• የድምጽና የምስል መረጃው የስልጤ ፖሊስና የስልጤ ሽን*ም ወጠጤ የሙፈሪያት ግሪሳ የፈጸመውን ግፍ የሚያሳይ ነው።

| ~ ሰማዕትነት ምናምን ብዬ አላደነዝዝህም። ነጭ ነጯን እነግርሃለሁ። ከስልጤ በታች የሚገድለን ኃይል ኢትዮጵያ ውስጥ አይኖርም። በአናሳ እጅማ መሞት ሰማዕትነት አይደለም። ፈንዳ !!

•••
በዛሬው ዕለት የሚከበረውን የእመቤታችንን ክብረ በዓል ለማክበር ከአዲስ አበባ ወደ ስልጤ ዞን ቂልጦ ሎዛ ማርያም የሄዱ መርጌቶችና ምዕመናን በስልጤ ፖሊሶችና በስልጤ ወጣቶች መደብደባቸው ተነግሯል። የመን ነኝ። አረብ ነኝ ባዩ ስልጤ እናኳ እንዲህ ጠግቦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን በገዛ ሀገሯ ለመደብደብ በቅቷል። አይ ስልጤ !!

•••
መለስ ዜናዊ ከዐድዋ ከታቦተ ጽዮን እግር ስር መጥቶ ዐማራንና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እንዲያስጨንቁለት ድንጋይ ሰባሪ ቅል አድርጎ ጠፍጥፎ ከሠራቸው ብሔሮች መካከል ዐረብ ነኝ ባዩ ስልጤ አንደኛው ነው። ይሄ ብሔር በተለየ መስፈርት በደቡብ ውስጥ የራሱን ዞን እንዲመሠርትም በመለስ ዜናዊ ችሮታ የተሰጠውም ቡድን ነው።

•••
መለስ ዜናዊ ክርስቲያን ጉራጌዎችን ከንግዱ ዓለም ለማባረርና የዓድዋው ዘራፊ ቡድን የሌብነት ንግድን ለመለማመድ ሲል ጣሪያ ቀዶ ከመስረቅ እስከ ንግድ ማጭበርበር ሀገሪቷን የሚያምሳትን ይሄን አናሳ ቡድን አጀግኖ አንተ አረብ ነህ። በክልልህ ክርስቲያን ካገኘህ ውቀጠው በማለት ስነ ልቦናውን ሰልቦ በፀረ ዐማራ ትርክት ሞልቶ አናሳው ቡድን ከጊዜ ወደ ጊዜ ጥጋቡ አናቱ ላይ በመውጣቱ ምክንያት ይኸው ዛሬ ይሄ ቡድን በድፍረት ካህናትንና ምዕመናንን ሲወግር፣ ሲደበድብ፣ ደማቸውንም ሲያፈስ ውሏል።

•••
የዐቢይ መንግሥትም ቢሆን የኦርቶዶክሳውያን መደብደብ፣ መገደል፣ መታሰር፣ መፈናቀል ጉዳዩም አይደል። የደኢህዴን ፓርቲ ሊቀመንበሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልም ጅማ ያደገች ስልጤ ስለሆነች፣ ከስልጤነቷም በላይ አክራሪ ሙስሊምና ክርስቲያኖችን የምትጸየፍ ስለሆነች ስልጤ ከዚህ በላይ ባይጠግብ ነው የሚገርመው የሚሉም አሉ። ወይ ጊዜ ስልጤም ወንድ ሆኖ ታላቋን ቤተ ክርስቲያን ይደብድብ? ካህናቷንም ይፈንክት? ደማቸውንም ያፍስስ?

•••
አዲስ አበባ የሚነግደው፣ በየመንደሩ ኪዮስክ ከፍቶ ከክርስቲያኑ ላይ ብር የሚሰበስበው ስልጤ እኮ ነው። ስልጤን ያጠገበው ኦርቶዶክሳዊው ነው። ከሱቁ እየሸመተ፣ ስኳር ዳቦ እየገዛው ያጠገበው ኦርቶዶክሳዊው ነው። ከማየከብረን የተለጠፍነው፣ በገንዘብ እንዲጠነክር፣ በአናታችን ላይ እንዲጸዳዳ ለስልጤ የፈቀድንለት እኛው ነን። ይበለን።

•••
ስልጤ ይጥገብ በማርያም። ስልጤ ታላቋን ኦርቶዶክስን በገዛ ሀገሯ ያዋርድ? የካህናቶቿንም ደም ያፍስስ? ስልጤ? የመድኃኔዓለም ያለህ። እኮ ስልጤ?

•••
ከአዲስ አበባ ከተማ እንዲያገለግሉ ወደ ስፍራው የሄዱ መርጌቶችንና ተጨማሪ ከ5 ያልበለጡ ምዕመናንን እኮ ናቸው በቦታው የተገኙት። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የመሰብሰብ ሕግ ሰበብ አድርገው ነው ተደራጅተው መጥተው አባቶቻችንን የደበደቡት፣ ክርስቲያኖችን የወገሩት። ደማቸውንም ያፈሰሱት። ስልጤ እኮ ነው በማርያም።

•••
10 ተስልጤዋ የሙፈሪያት ካሚል ፖሊሶች በመጀመሪያ መጥተው ካህናቱንና ምዕመናኑን ከቤተ ክርስቲያን እንዲወጡ አደረጉ። ፖሊሶቹ ከጀርባ ወደ ሁለት መቶ የሚጠጉ ገጀራ፣ ዱላና ድንጋይ የያዙ የስልጤ ወጠጤ ወጣቶችን አደራጅተው ጠበቁ። እኛ በኃይል እናስወጣላችኋለን እናንተ ውገሯቸው፣ እረዷቸው፣ ግደሏቸው ነው ነገሩ። የሆነውም እንደዚያ ነው።

•••
የግብጽን እልህ ስልጤ በኦርቶዶክሳውያን ላይ ተወጡ። አላህ ወአክበር እያሉ የአባቶቻችንን ደም አፈሰሱ። ደማቸውንም ጠጡ። ለምን የኦርቶዶስ ቤተ ክርስቲያን እዚህ በስልጤ ተተከለ? ለምን የክርስቲያንና የውሻ ድምጽ እንሰማለን? በማለት ነው ስልጤ ልብ አግኝቶ ኦርቶዶክሳውያንን እንዲህ ለመዳፈር የበቃው። ደግሞስ ስልጤ ምን ያድርግ? እሱም ተራው ይድረሰው እንጂ? በሶማሊ ክልል የሶማሌ ወሀቢይ ሲያርደን ሲያቃጥለን እያየ፣ በኦሮሚያ ክልል የኦሮሚያ ወሀቢይ ሲያርደን ሲያቃጥለን እያየ፣ በሲዳማ ክልል የሲዳማ ጰፀንጤ፣ በደቡብ የደቡብ ጴንጤ ሲያርደንና ሲያቃጥለን እያየ ስልጤ ተራው እስኪደርስ ቢጓጓና ቢጠብቅ እንዴት ይፈረድበታል። ወጉ ደርሶት ይኸው ይሄ አናሳ ቡድን ልብ አውጥቶ የኦርቶዶክስን አባቶች ደም ለማፍሰስ በቃ። ስልጤ እንኳን ይሽናብን? ስልጤ? ይገርማል።

•••
የሚገርመው ሬሳ ለመልቀም የፀጥታ አካሉ አስቀድሞ አምቡላንስ ይዞ ነው የደረሰው አሉ። ብዙ ሬሳ መቁጠር ነበር የፈለገው። ነገር ግን የስልጤ ልብ ሆነና እንደተፈለገው አልሆነም። ስልጤ እየመታህ የሚሮጥ ነው። እጅ ለእጅ ቢዋጣልን ኖሮ፣ ብረት የያዘው ፒሊስ ባይኖር ኖሮ ከስልጤ አንዲት ባለ ማዕተብ ሰንበት ተማሪ ትበቃው ነበር። ዘመኑ ግን ለስልጤ ቀን አወጣለት። ይኸው ስልጤ አረብ ነኝ ባዩ ስልጤ ታላቋን ኦርቶዶክስ ደበደበ ተብሎ ዜና ተሠራለት። ጀገነ። ገነነ።

•••
ስልጤዎቹ ከዚህ በፊት በተለያየ ጊዜ በዞናቸው አብያተ ክርስቲያናትን አቃጥለዋል። አውድመዋል። መለስም ኃይለማርያምም፣ አቢቹም ግን አይናገሯቸውም። አሁን ደግሞ የወሀቢይ እስላሟ ሙፈርያት በርቱ አይዟችሁ ጊዜው የእስላም ነው የምትላቸው ይመስል ያለልክ አናፍተዋል። ከዚህ በፊት ቤተ ክርስቲያን በመሥራቱ ቂም ይዘው አስረው የፈቱትን አንድ ወጣት ክርስቲያን ፖሊሶቹ አጋድመው ጥለው ለስልጤ ቄሮ ሰጥተው የስልጤው ቄሮ ክፉኛ ወግረው አልሞት ሲላቸው ጥለውት እንደሄዱና ወዲያው በአንቡላንስ ጭነው ይዘውት እንደሄዱም ተነግሯል። ልጁን አምቡላንሱ ውስጥ ፖሊሶቹ ሳይጨርሱት አይቀሩም ነው የሚሉኝ በስልክ ያነጋገርኳቸው ተጎጂዎች። የስልጤዋ የሙፈሪያት ፖሊሶች እንዲህ ሆነውልሃል። የመድኃኔዓለም ያለህ ስልጤ ??

•••
እንግዲህ አሁን በፀረ ሰላም ኃይሎች ማሳበብ፣ ተረጋጉ ማለትም አስፈላጊ አይመስለኝም። ስልጤ ልብ አግኝቶ እንዲህ ጥሬ ካካውን ልጸዳዳባችሁ ካለ፣ በደጃፍ በበራችን እየነገደ ባገኘው ገንዘብ እንዲህ ልደፍጥጣችሁ ካለ። ሀገር የሠራችን ቤተ ክርስቲያን ንቆ በአደባባይ እንዲህ ልደፍጥጣችሁ ካለ፣ ያበጠው መፈንዳት አለበት። እስከመቼስ ነው የማንም ልክስክስ ወጠጤ የሚጸዳዳብን? ትእግስቱስ እስከየት ድረስ ነው መሆን ያለበት? ያውም ለስልጤ? ወይ ነዶ !!

•••
በአረቡ ዓለም ሳይቀር ታፍራና ተከብራ የከበሬታ ሥፍራ የተሰጣት ቤተ ክርስቲያን በአናሳው ስልጤ በገዛ ሀገራ እንዲህ ደሟ ይፍሰስ? ገና ለገና ስልጣኑ የስልጤዋ ሙፈሪያት ካሚል ነው ተብሎ ኢርቶዶክሳውያን በስልጤ ወጠጤ ደማችን ይፈስስ? ያበጠው መፈንዳት አለበት። መንግሥት የኦርቶዶክሳውያንን መብት የማያስከብር ከሆነ ኦርቶዶክሳውያን ራሳችን መላ፣ መፍትሄ ማበጀት አለብን።

•••
በመንግሥት የውትድርና ሙያ ውስጥ ያለህ ባለማዕተብ ራስህን አዘጋጅ። አይንህ እያየ የማንም ወጠጤ ቤተ ክርስቲያንህን ሲያቃጥል፣ ካህናት አባቶችህን ሲገድል፣ ሲያርድ፣ ወንድም እህቶችህን በድንጋይ ሲወግር እያየህ ነውና ተዘጋጅ። ሩዋንዳ፣ ቡሩንዲ፣ ዳርፉር መቋዲሾ ሰላም ለማስከበር እንጠራወዛለሁ እያልክ እዚሁ አፍንጫህ ስር ስልጤ እንኳ ልብ አግጅቶ ሰላማችንን ሲያደፈርስ እያየህ ነውና አስብበት። እስላም ፖሊስ፣ እስላም ወታደር ለሃይማኖቱ ታምኖ ኦርቶዶክስን እንዲህ በገዛ ሀገሯ ደሟን ሲያፈስ እያየህ ነውና አስብበት። ተናግረናል ያበጠው ይፈንዳ። ፍትህ ከሌለን ያበጠው ይፈንዳ። ፖሊስ ለሃይማኖቱ አግዞ የሚያርደን ከሆነ ያበጠው ይፈንዳ። ግብጽስ ጦርነት ብትገጥመን ከዚህ በላይ ምንአባቷ ነው የምታደርገን? የግብጽ እስላም ወታደር በለስ ቀንቶት ቢገባ ከስልጤ ፖሊስ የተለየ ምን ያደርግብናል? ደፈር ብለን እንነጋገር። አታሽሞንሙነው፣ አታውሸልሽለው። ያበጠውን አፈንዳው። አከተመ።

•••
ይሄን ጉዳይ መፍትሄ እስኪያገኝ በሰፊው እሄድበታለሁ። ስልጤ እየነገደብኝማ አይገድለንም። የቀረውስ ይቅር በስልጤ እጅማ አንደበደብም፣ አንሞትም። የፈለገ ሺ ሙፈሪያት ስልጤ ይሰብሰቡ እንጂ በስልጤማ አንዋረድም። የቀረው ይቀራል። ሀገር ይፈርሳል እንጂ በስልጤማ አንቃጠልም። መከባበር እስኪመጣ በሰፊው እሄድበታለሁ። ሕግ መብታችንን የማያስከብርልን ከሆነም መብታችንን ለማስከበር አናንስም። ያውም ለስልጤ የሚሆን አቅምማ አናጣም። ቀኙን ጉንጭህ ለሚመታህ ግራህን ስጠው ነው እንጂ የተባለው አናትህ ላይ ልጸዳዳ ለሚል ስልጤ ሽንት ቤት ሁነው አልተባለም። አከተመ።

•••

ሻሎም ! ሰላም !

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
ሰኔ 21/2012 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።

~ ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ~******************ቃለ እግዚአብሔር እንደ ውሃ የጠማችሁ ነገ እሁድ 21/10/2012 ዓ.ም  #በባላገሩ # እና  #በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቴሌቭዥን ...
27/06/2020

~ ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ~
******************
ቃለ እግዚአብሔር እንደ ውሃ የጠማችሁ ነገ እሁድ 21/10/2012 ዓ.ም #በባላገሩ # እና #በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቴሌቭዥን # በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል።
በቴሌቭዥን መመልከት የማትችሉ በ ፌስቡክ / facebook እና በዩቲዩብ/ youtube ቀጥታ ስርጭት ወይም live በመግባት ይከታተሉ።

 # # # ኧረ ውውውውውይይይይይይይይይይይይ  # # # ********************************-**********>>> አገሪቱ ቅድስት ግን አሁን አሁን እርኩስ እና ሆዳም ባንዳ የ...
24/06/2020

# # # ኧረ ውውውውውይይይይይይይይይይይይ # # #
********************************-**********
>>> አገሪቱ ቅድስት ግን አሁን አሁን እርኩስ እና ሆዳም ባንዳ የበዛባት አገር ብትኖር ኢትዮጵያ ናት>>>
፩. ሰው በአደባባይ በማናለብኝነት በቪዲዮ በታገዘ መልኩ የምትሰቅል ግን ወንጀለኛው የማይጠየቅበት፣
፪. ሽማግሌዎችን፣ ካህናት አባቶችን በአደባባይ እየደበደበ (የማያከብር፣የሚያዋርድ፣ የሚገድል) ቤተክርስቲያን የሚያቃጥል፣
፫. ሴት እህቶቻችንን የሚያግት፣ ስለምንም ነገር የማይጨነቅ፣ ሴቶችን የሚደፍርና ራሱን እንደጀግና የሚቆጥርበት ከብት የበዛባት፣
፬. የሀገር ኩራት የሆኑት የተፈጥሮ ሀብቶቻችን ሲጠፉና ሲወድሙ ዝም የሚል የበዛበት ( ጣና ሐይቅ፣ አባያ ሐይቅ .....) ይህን ሁሉ ጥርቅም አጠራቅማ የያዘች ሚስኪን እናት ሀገር
ወዘተ ይህን ሁሉ ባሰብሁ ጊዜ ድንገት ተነስተህ ጩህ ጩህ ያሰኘኛል።
%%% አርቲስቶቻችን እና ሌሎቻችሁም በጣና ላይ ያደረጋችሁትን ተሳትፎ ሳናደንቅ አናልፍም፤ እናመሰግናለን%%%
ይህ የጩኸታችን ውጤት ነው። አሁንም መጮሃችን ዋጋ አለውና #ሼር # አድርጉት።።።።።
*** መንግስት ተብዬው ሰምተሃል*** ይህ የማይረሳ የታሪክ ጠባሳ እንደሚፈጥር እወቅ።።።።

# ሼር # በማድረግ ለሁሉም አድርሱ።

*** ፈጣሪ ሆይ ለዚህ ሁሉ ልብ ስጣቸውና የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን አሳየን!!! አሜን!!! ***

ደብተራዬ ኑርልኝ  !!• የጎተራ ልጅ አይደለሁም የደብተራ ልጅ እንጂ። እደግመዋለሁ አሁንም እደግመዋለሁ አዎ የደብተራ ልጅ ነኝ። ደብተራነት ለዘላለም ይኑር። አከተመ። • አንድ ግዙፍ የምርም...
22/06/2020

ደብተራዬ ኑርልኝ !!

• የጎተራ ልጅ አይደለሁም የደብተራ ልጅ እንጂ። እደግመዋለሁ አሁንም እደግመዋለሁ አዎ የደብተራ ልጅ ነኝ። ደብተራነት ለዘላለም ይኑር። አከተመ።

• አንድ ግዙፍ የምርምር ተቋም። አንድ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ለደባትሮቼ አያስፈልጋቸውምን? ይገባቸዋል። ማዕዶት ዘኦርቶዶክስ ያሳካዋል። አራት መቶ ቢልየን ትሪልየን ነጥብ። ሃላስ።

• ደብተራዬ ኑርልኝ !!
// ከመምህራችን ከዘመድኩን በቀለ// የተወሰደ ነው።
***አዎ እኔም የደብተራ ልጅ ነኝ ባለምጡቅ አዕምሮ ባለቤት ልጅ***

ዝግጁ ናቹ? 🙂 የስቱዲዮ ቀረጻው አልቋል !       *~★★~* • በራሴ ሜዳ እስክገለጥ ድረስ በእናንተ ፌስብክ ሜዳም ቢሆን   አድርጉታ ! ሃይ አቦ ምንድነው ሳ !! ሼር።   | ~ እንግ...
19/06/2020

ዝግጁ ናቹ? 🙂 የስቱዲዮ ቀረጻው አልቋል !
*~★★~*

• በራሴ ሜዳ እስክገለጥ ድረስ በእናንተ ፌስብክ ሜዳም ቢሆን አድርጉታ ! ሃይ አቦ ምንድነው ሳ !! ሼር።

| ~ እንግዲህ አዳሜና ሔዋኔ ሆይ ጫ ብለህ ጮጋም ብለህ ተመልከት። ተናግሬአለሁ።።

•••
የዛሬ የዕለተ አርብ የሰኔ 12/2012 ዓም ለዩቲዩብ ቻናሌ የሚሆነው የቪድዮ የቀረጻ ሥራ በዚህ መልኩ ተቀርጾ አልቋል። ስቱዲዮው ስቱዲዮ 2020 ይባላል። የካሜራው ስታንድ ራሱ እንደምታዩት ገራሚና እጅግ ዘመናዊ ነው። አሁን ቀጣዩ ነገር ዋይፋይ ፍለጋ ዘመድ ጓደኛ ቤት መራወጥ ነው።

•••
ሰምተሃል አይደል ጎደኛዬ? ሥራ መሥራት ከፈለክ አሳምረህ ትችላለህ። እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው የልብ መሻትህንና መነሣሣትህን ብቻ ነው። በጎ ፈቃድህን ነው የሚፈልገው። ካሜራ እስኪመጣልህ፣ የካሜራ ስታንድና ላይት እስኪገዛልህ ድረስም አትጠብቅ። ፈቃደ እግዚአብሔር ከሆነ ይኸው እንደምታየው ትራስህ ላይ ስልክህን አስቀምጠህ ሚሊዮኖች የሚመለከቱትን ቪድዮ መሥራት ትችላለህ። ትችላለህ አልኩህ።

•••
እናም ወዳጄ አትጠብቅ፣ ጠባቂ አትሁን። አሁኑኑ ተነሥ። ተነሣና፣ ተንቀሳቀስ። ደግሞም አታካብድ። ወሬም አትስማ። ከባድ ነው የሚሉህን ምቀኞችም አትስማ። ሞክረው። ከሆነ ይሆናል። ካልሆነ ይቀራል። አትጨናነቅ። እንደ እኔ እንደ እኔ ግን እምነት ካለህ ሁሉም ነገር ቀላል ነው። የሚከብደው ነገር ያለማወቃችን ብቻ ነው። ለምትሠራው ሥራ በቂ እውቀት ከሌለህ እሱ ነገሩ ነው የሚከብደው። መሃይምነት ይውደም። አዲዮስ።

በዛሬው ቪድዮ፦

• ስለ ዩቲዩብ የ5 ቀን ሪፖርት።
• ለዩቲዩብ ሥራዬ ስለተበረከቱልኝ ቁሳቁሶች።
• እና በመጨረሻም “ ማዕዶት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የትናንቱን ለነገ ማኅበራችን” ስለገጠመው አንገብጋቢ ጉዳይ በሰፊው ተገልጿል።

• በተረፈ ዋይፋይ ሳገኝ https://www.youtube.com/c/ZemedkunBekele
በዩቲዩብ ቻናሌ በተሎ እለጥፍላችኋለሁ። እስከዚያው በትእግስት ጠብቁኝ።

•••

ሻሎም ! ሰላም !

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
ሰኔ 12/2012 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።

http://htpp.t.me/ZemedkunBekeleZ

የሪከርድ ሰበራ ሰበር ዜና።       *~★★~*• የፌስቡክ ባለቤት ጋሽ ማርቆስን እግዚአብሔር ይስጠው። ገፍቶ ገፍቶ ፈረንካ ላይ ጣለኝ እኮ። ሸሩን ትተህ በፌስቡክም   አድርግልኝማ።   | ...
15/06/2020

የሪከርድ ሰበራ ሰበር ዜና።
*~★★~*

• የፌስቡክ ባለቤት ጋሽ ማርቆስን እግዚአብሔር ይስጠው። ገፍቶ ገፍቶ ፈረንካ ላይ ጣለኝ እኮ። ሸሩን ትተህ በፌስቡክም አድርግልኝማ።

| ~ ይሄንንም በምስጋና ልጀምር !!

• "ጌታ ሆይ! ከዚህ በፊት በሆነው፤ አሁንም እየሆነ ባለው እና ወደፊትም በሚሆነው ነገር ፤ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ።" አሜን !

"ድንግል ሆይ እናቴ ! አዛኝቱም አማላጂቱም ሆይ! ዛሬም እንደትናንቱ ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ።" አሜን።

•••
እኔ ዘመዴ ዘመዳችሁ ስመ ጥምቀቴ አክሊለ ገብርኤል የድንግል አሽከር የአምላኬ የልዑል እግዚአብሔር ባርያ ኃጥእ አገልጋይ ልጁም የምሆን እኔ ዛሬም ሳይገባኝ አዲስ ሪከርድ መስበሬ ተነግሮኛል። ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን። አሜን።

•••
ታስታውሱ እንደሆን ባለፈው ጊዜ 200 ሺ ሰው ለሚፈልገው“ ማዕዶት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የትናንቱን ለነገ ማኅበራችን የቴሌግራም ግሩፕ ይሆኑ ዘንድ ለባለ ማዕተቦቹ ባቀረብኩት ጥሪ መሠረት በ36 ሰዓታት ውስጥ የሚፈለገው የሰው ብዛት ተሟልቶ እኛን እጃችንን በአፋችን አስጭኖ ሀገር ምድሩን ደግሞ ጉድ ማሰኘቱ ይታወሳል። ሪከርድም ነበር የሰበርነው።

•••
ዛሬ ደግሞ ወደ ዩቲዩብ መንደር መጥተን ያን የተለመደ 36 ሰዓት ሪከርድ ደግመነዋል። ③⑥ ቁጥር ተደጋገመብንሳ? ሠላሳ ስድስቱ ቅዱሳት አነስትን አስታወሰኝ።

① ዩቲዩብ ለመሥራት፣ ቀጥታ ለመቀረጽ የሚያስፈልገውን 1ሺ ሰብስክራይበርስ የዩቲዩብ ቻናሌን አክቲቭ ባደረግኩ በ4 ደቂቃ ውስጥ የተባለውን ቁጥር አሟልተን ሪከርዱን ሰብረናል።
https://www.youtube.com/c/ZemedkunBekele?sub_confirmation=1

② ዩቲዩብ ክፍያ ለመፈጸም የሚጠይቀውን የ4ሺ ሰዓት፣ የ240,000 ሺ መመሪያም በ36 ሰዓታት ውስጥ አሟልተን የዩቲዩብ ተከፋይ ለመሆን ማረጋገጫ አግኝተናል። ይሄም ሪከርድ ነው። https://www.youtube.com/c/ZemedkunBekele?sub_confirmation=1

③ አሁን ዩቲዩብ 30,200 ሰብስክራይበርስ ወዳጆች እንዳገኘሁ ነግሮኛል። በአንድ የ34 ደቂቃ ቪድዮ 4099 ሰዓት ወይም 240,000 ሺ ደቂቃ የዕይታ ሰዓት ማሟላቴን አረጋግጦልኛል። በቀጣይ የተላከልኝን ፎርምም ሞልቼ ለዩቲዩብ ልኬአለሁ። አሁን ለእኔ ለዘመዴ የዩቲዩብ ካምፓኒ ቀጥታ ክፍያ ይፈጽምልኛል ማለት ነው። አከተመ።
https://www.youtube.com/c/ZemedkunBekele?sub_confirmation=1

★ ከዚህ በኋላ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሀገረ ጀርመን የራሴን ቤት ተከራይቼ ከስደተኝነት ጡረታ እገላገላለሁ ማለት ነው። ቢያንስ ቢያንስ በጀርመን የገዛሁትን ቴሌቭዥን ከፍቼ አያለሁ ማለት ነው። ጉድ እኮ ነው እንናንተው። አሁን እንዲህ ስል ማን ያምነኛል? ሆኦ። በጀርመን ትለኝ እኮ ይሆናል? አዎ በጀርመን።

•••
በቀጣይ ያሉኝን ዕቅዶቼን እንደሚከተለው እገልጻለሁ።

፩ኛ፥ • 592,318 ወዳጆችና ጎዶኞች ያፈራሁበት ፌስቡኬም እንዳለ ነው። ተጠናክሮም ይቀጥላል።

፪ኛ፥ • 120.2k ወዳጆችና ጎዶኞች ያፈራሁበት የቴሌግራም ቻናሌም እንዳለ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

፫ኛ፥ • 25.3k ወዳጆችና ጎዶኞች ያፈራሁበት የቴሌግራም ቻናሌም እንዳለ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

• ዌብሳይቴም ዋነኛውን ሥራ እንደ አዲስይሠራል። ወደፊት ራሱ የፌስቡክ ካምፓኒው በራሱ ችግር ቢዘጋ እንኳ ዌብሳይቴ ፌስቡክን ተክቶ ይሠራል ማለት ነው። ይቀጥላል።

• አሁን 30ሺ ወዳጆችን ያፈራው የዩቲዩብ ቻናሌም ወደፊት በከፍተኛ ዝግጅትና ጥራት በብዙ ዐዋቂዎች እየታገዘና ብዙ ባለሙያዎችን እያሳተፈ በጋራ እየሠራን የምናገኘውንም በጋራ እየተካፈልን ቻናሌ የሁላችንም ሆኖ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

•••
ለዩቲዩብ ሥራዬ የሚያስፈልጉኝን ማቴሪያሎች በተመለከተ።

① የእያንዳንዳቸው ዋጋ 3ሺ ዶላር የሆኑ ሁለት ኮምፒዩተሮች ያስፈልጉኝ ነበር። ይሄንንም በቀደም ተናግሬ ነበር። እናም ሁለቱም ላፕቶፖች ከመቅጽበተ ዓይን አይኔን ጨፍኜ ሳልገልጥ በማላውቃቸው ወዳጆቼ ተሟልተውልኛል። አይ ወላዲተ አምላክ እናቴ። ትቀድሚልኛለሽ እኮ ከፊት ከኋላዬ።

• አንዱ ላፕቶፕ ፌስቡክ ከጀመርኩ ዕለት አንስቶ ለሚረዳኝ ሀገር ቤት ላለው የአይቲ ቲሞቼ የሚያስፈልግ ሲሆን እሱን አንድ ባለማዕተብ ባለተስፋ ወዳጄ 3 ሺ ዶላር አውጥተው እንደሚያስረክቡኝ ቃልገብተውልኛል። ሁለተኛዎቹ የዱባይና የአማሪካ የአይቲ ቲሞቼ አይፈልጉም። እሱም ተሳክቷል።

• ሌላኛው ለእኔ የሚያስፈልገኝ ላፕቶፕ ሲሆን እሱን ደግሞ አማሪካ ያሉት እስከአሁን የስልክ ካርድ የሚሞሉልኝ ወዳጆቼ እነ ሀረግ፣ እነ ቲጂ፣ እነ አህመዲን ሱሌይማን አብርሽ ወንድሜ፣ ይገዙልኝ ዘንድ ተፈርዶባቸዋል። ከምር ማስታወሻውን ለእነሱ ሰጥቻለሁ። አለቀ። ሰሞኑንም ይደርሰኛል። እረከበዋለሁም።

② ካሜራ ነው።

• እውነትና ሩት የሚባሉ በሀገረ ኖርዌይ የሚኖሩ ባለ ማዕተብ እህቶች ዋጋውን ንገረንና እኛ ነን የምንገዛው ብለው ፈጥርቀው ይዘውኛል። አሁን ይሄን እየጻፍኩ ሁላ እውነት የምትባለው እህት ደውላ ከካሜራው ጋር አብረው ያሉትን ማይክራፎኖችም ጥሩ የሚባለውን አብረን ነው የምንገዛው ብለውኛል። በአንድ አፍ ብያለሁ። ቀልድ የለም።

③ የሞባይል ስልክ

• ሌላው የሚያስፈልገኝ የእጅ ስልክ ነው። ካሜራው ግሩም የሆነ የሞባይል ስልክ ነው የሚያስፈልገኝ። እኔ ደግሞ የሳምሰንግ ወዳጅ ነኝ። እናም አንድ ሳምሰንግ ስልክ እፈልጋለሁ ማለት ነው። ከራየን ወንዝ ዳር ሆኜ እየተቀረጽኩ የምበጠረቅበት ስልክ ያስፈልገኛል።

• በፊት ጊዜ ወዳጄና የሐገር ልጅ ደሩ ዘሀረሩና የዛሬን አያድርገውና ዮኒማኛ ሁለቱ እኛው ነን የምንገዛልህ ብለው ነበር። ያው ዮኒ ባርቆብኛል የቀረው ደሩ የሀገሬ ልጅ ነው ከእሱ ጋር አወራለሁ ማለት ነው። ኤትአባቱንስና አስተፋዋለሁ።

•••
200 ሺ የማዕዶት ቤተሰብ ሰብስክራይብ ካደረገኝ፣ 600 ሺው የፌስቡክ ወዳጆቼ ሰብስክራይብ ካደረጉኝ፣ በቅርቡ 1 ሚልዮን ሰብስክራይበር ይኖረኛል ማለት ነው።

• እውነት ከምሬ ነው የዩቲዩብን መንደር አሳምረን እንቀይረዋለን። ውብ እናደርገዋለን። ከዚያ በሚገኘው ገንዘብም በሁሉ ሰው ፊት የባለማዕተቦችን ህይወት እንቀይርበታለን። ታሪክም ተዓምርም እንሠራለን። ዩቲዩብን ወደ ቴሌቭዥን ቻናል የመንደርደሪያ ሜዳ እናደርገዋለን። ቱ ምን አለ ዘመዴ በሉኝ።

•••
ዩቲዩብን በተመለከተ ሌላ ዕቅድም አለኝ።

• በፀረ ተሃድሶ ትግሉ ላይ ዓይነተኛ ሚና የነበራቸውን መምህራንና ዘማርያን ፔጆችን እየመረጥኩ ከያሉበት ለቅሜ ሁላችንም ባለማዕተቦች ሰብስክራይብ የምናደርግበትን የዘመቻ ቀንም አዘጋጃለሁ። የእነ ማንን እንደማስደርግ ግን እኔው ራሴ አውቀዋለሁ። ወትዋች፣ ጎትጓችም አያስፈልገኝም። አለቀ። ደግሞስ ፈረንጅ ለሚከፍለው ዶላር የምን ምቀኝነት ነው። እንዲያውም ተመካክረን፣ ተጠቃቅሰን፣ ተረዳድተን፣ በጋራም ተካፍለን እንበላለን። ኦርቶዶክሳውያን ምቀኝነትን፣ ሸርን፣ አስወግደን በመደጋገፍ በኢኮኖሚም እንፈረጥማለን። ይሄ ግን የራበውን መንገደኛ ጆቢራ ግን አይመለከትም። አለቀ።

•••
ካነሰ እያየሁ እጨምራለሁ።
•••

ሻሎም ! ሰላም !

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
ሰኔ 8/2012 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።

 # #ትክክለኛው የዘመድኩን በቀለ ዩቲዩብ ቻናል # #****************************************በዘመድኩን በቀለ ስም በሀሰተኛ ቻናል የተለቀቁ ዩቲዩብ ቻናሎች ብዙ እየሆ...
13/06/2020

# #ትክክለኛው የዘመድኩን በቀለ ዩቲዩብ ቻናል # #
****************************************
በዘመድኩን በቀለ ስም በሀሰተኛ ቻናል የተለቀቁ ዩቲዩብ ቻናሎች ብዙ እየሆኑ መጥተዋል። በመሆኑም ትክክለኛው የዘመዴ ቻናል ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተቀላቀሉት።
https://www.youtube.com/channel/UCbZuEuxIDO1P05v_ueeGnzQ

 # #ጠላት ዘመዴን አግደውታል። ምክንያታቸው ደግሞ እየተመሰረተ ያለውን ማህበራችንን ለማደናቀፍ ነው። ገና ከአሁኑ ጨነቃቸው። >>የቻናሉ አባል የሆናችሁ ወደ ፌስቡክ  # ሼር አድርጉት #ወን...
08/06/2020

# #ጠላት ዘመዴን አግደውታል። ምክንያታቸው ደግሞ እየተመሰረተ ያለውን ማህበራችንን ለማደናቀፍ ነው።
ገና ከአሁኑ ጨነቃቸው።
>>የቻናሉ አባል የሆናችሁ ወደ ፌስቡክ # ሼር አድርጉት #
ወንድሞች እህቶች ጦማሩን ከዚህ በታች ባለው ቴሌግራም ቻናሉ ታገኙታላችሁ ተከታተሉት።።።
ያልደረሳቸው እንዲያዩት # ሼር # አርጉት

http://htpp.t.me/ZemedkunBekeleZ

ዶክተርዬ ችግኝ መትከል ጥሩ ነው።። ግን የጣናን እምቦጭ አረም ደግሞ ቢነቅሉ ወይም ቢያስነቅሉስ
07/06/2020

ዶክተርዬ ችግኝ መትከል ጥሩ ነው።። ግን የጣናን እምቦጭ አረም ደግሞ ቢነቅሉ ወይም ቢያስነቅሉስ

 # # # የጣና ህመም የእኔም ህመም ነው፤ የሁላችንም ህመም ነው # # #******************************************* አይ ሰው ሞት ሲያንሰው አለች...... ራሳችሁ...
07/06/2020

# # # የጣና ህመም የእኔም ህመም ነው፤ የሁላችንም ህመም ነው # # #
****************************************

*** አይ ሰው ሞት ሲያንሰው አለች...... ራሳችሁ ሙሉት ***
ምክትል ጠ/ሚንስትሩ ደሜ የአባይን ግንብ እየጎበኙ ነው አሉ። ደሞ እንዳይከፋችሁ ጣናን ረስቶ ወይም እያደረቁ # #የአባይ ግድብ # # የሚለው ቀርቶ # #የአባይ ግንብ # # ተብሎ መቀዬሩ አይቀሬ ነው ብዬ ነው። ግን የጣናን ችግር እንዳናይ ምን አይነት አዚም ነው የተደረገብን????? ህዝቡም በየሚዲያው ( በሬዲዮ ፣ በ tv) በአባይ ግድብ ጉዳይ ያለውን አቋም ሲናገሩ እሰማለሁ። # #ሙህራኖችም እንዲሁ ሲያወሩ እሰማለሁ። # # ጥሩ ነው ግን የጣናን ጉዳይስ አልሰሙም ይሆን???
እስኪ ለማንኛውም እኛ እንጩህ # #ሼር # #አድርጉት

 # # # # # የጣና ጉዳይ የእኔም ጉዳይ ነው  # # # # #*********************************>> ወዳጄ ከጥግ ተወሽቀህ አይተህ ባላዬ አትለፍ    # አርገው። የሀገሬ...
18/05/2020

# # # # # የጣና ጉዳይ የእኔም ጉዳይ ነው # # # # #
*********************************

>> ወዳጄ ከጥግ ተወሽቀህ አይተህ ባላዬ አትለፍ # አርገው። የሀገሬ ጉዳይ ያገባኛል በል። ዝም አትበል። እንዲህ አይናችን እያየ ጣናን ልናጣው ነው።
ይህ ከታች የምታዩት የአንድ አርሶአደር ማሳ እንዳይመስልህ። ወይም ብልፅግና ያለማው የመንግስት የእርሻ ልማት እንዳይመስልህ። ወይም ብዙ በጀት ተበጅቶለት በዶ/ር አብይ አሳሳቢነት የተተከሉት ችግኞችም አይደሉም።
# የሀገር እንቁ ሐብት የሆነው ጣና እንጂ #
ጣና በዚህ ከቀጠለ በሀገራችን በስፋት አንደኛ የሆነው ሐይቃችን አጣን ማለት ነው። ታሪክ እንዳይወቅሰን እባካችሁ ዝም አንበል።

 # #የጣና ጉዳይ የእኔም ጉዳይ ነው # #*******************************እባካችሁ ይሄን ጉዳይ በፌስቡኩ መነጋገሪያ እናድርገው። እኔ ዝምታችን በጣም ይገርመኛል። አይናችን ...
14/05/2020

# #የጣና ጉዳይ የእኔም ጉዳይ ነው # #
*******************************
እባካችሁ ይሄን ጉዳይ በፌስቡኩ መነጋገሪያ እናድርገው። እኔ ዝምታችን በጣም ይገርመኛል። አይናችን እያዬ ጆሯችን እየሰማ ይህ ውድ የሀገር ሀብት ብዙ ታሪክ እና ቅርስ የያዘው ሊደርቅብን ነው። ማህበረሰቡም ዝም መንግስትም ዝም። በዚህ ሐይቅ ጉዳት በጣም ብዙ ነገር ነው የምናጣው። ለምሳሌ የምንኮራበት ህዳሴ ግድባችንን ማንሳት ብቻ በቂ ነው።

 #መልካም የእናቶች ቀን #*******************
10/05/2020

#መልካም የእናቶች ቀን #
*******************

እንኳን አደረሳችሁ
08/05/2020

እንኳን አደረሳችሁ

እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ለድንግል ማርያም የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ። #ድንግል ሆይ  ልደትሽ ልደታችን ነው #በኃጢያታችን ምክንያት እኛ ካመጣነው መቅሰፍት ያድነ...
08/05/2020

እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ለድንግል ማርያም የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ።

#ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው #
በኃጢያታችን ምክንያት እኛ ካመጣነው መቅሰፍት ያድነን ዘንድ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከአምላካች ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ አማልጅን።። አሜን!!!!

***ዘመድኩን በቀለ*** ማለትበፍቅር የሚወዳት ሀገሩን  #1.ኢትዮጵያ # ብሎ በመጀመር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እንዲሁም  #2.ኦርቶዶክስ ተዋህዶ # ሀይማኖቱን አብዝቶ የሚወድ ለእነዚህ ለሁለ...
08/05/2020

***ዘመድኩን በቀለ*** ማለት

በፍቅር የሚወዳት ሀገሩን #1.ኢትዮጵያ # ብሎ በመጀመር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እንዲሁም #2.ኦርቶዶክስ ተዋህዶ # ሀይማኖቱን አብዝቶ የሚወድ ለእነዚህ ለሁለቱ ጠላቶች ግን እሳት የሆነ በሚያስደምም እንዲሁም በማይሰለችና በሚያዝናና የብዕር አጣጣሉ ጠላቶችን ገደል የሚከት ሁሌም እውነትን እና እውነትን ብቻ የሚሰብክ ለእውነት የቆመ ጀግና ሰው ነው።
ነገር ግን እነዚህ ሰላም የነሳቸው ጠላቶች በሐሰት የጥላቻ ንግግር (hate speech) ብለው ሪፖርት (report) በማድረግ በፌስቡክ ገፁ (page) ላይ ምንም እንዳይፅፍ በተደጋጋሚ ያሳግዱበታል።
፦ስለዚህ እኛም facebook እንዲፈቅድለት # share # በማድረግ ከመምህራችን ጎን ልንቆም ይገባል።

በፅኑ እምነት፣ በፅኑ ጀግንነታቸው፣ በፅኑ አይበገሬነታቸው፣ በፅኑ ሀይማኖታቸው፣ እልህ አስጨራሽ በሆነ ትግል  #ራሳቸውን ሰውተው # በነፃነት እንድንኖርባት ይህችን ቅድስት ሀገር ላስረከቡን ...
05/05/2020

በፅኑ እምነት፣ በፅኑ ጀግንነታቸው፣ በፅኑ አይበገሬነታቸው፣ በፅኑ ሀይማኖታቸው፣ እልህ አስጨራሽ በሆነ ትግል #ራሳቸውን ሰውተው # በነፃነት እንድንኖርባት ይህችን ቅድስት ሀገር ላስረከቡን ጀግኖች አርበኞቻችን ክብር ይገባቸዋል።

(እኛስ እዳ የለብንም ትላላችሁ????)

።።። እንደ እግዚአብሔር ያለ ።።።*******************************እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና (፪)እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና (፪)ባሕር ተከፈለ እስኪታይ መሬቱፈርኦ...
04/05/2020

።።። እንደ እግዚአብሔር ያለ ።።።
*******************************
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና (፪)
እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና (፪)

ባሕር ተከፈለ እስኪታይ መሬቱ
ፈርኦን ወደቀ አልሰራም ትምክህቱ
ደካሞቹ ፀንተው ተራመዱ
ኃይለኞቹም ይኸው ተዋረዱ
አዝ
የኢያሪኮ ቅጥር የማይደፈረው
ይኸው ፈራረሰ የሰው እጅ ሳይነካው
ኃይለኞቹ ቢበረታቱብን
እንፀናለን በእርሱ ተደግፈን
አዝ
የተወረወረው የጠላታችን ጦር
ሜዳ ላይ ወደቀ ጋሻ ሁኖ እግዚአብሔር
ለስላሴ ይድረስ ምስጋናችን
ተሸነፈ አዳኝ ጠላታችን
አዝ
ባህር ላይ ሲራመድ ሞገስ አለው እርሱ
በግርማው ሲነሳ ፀጥ ይላል ነፋሱ
የድንግል ልጅ እኛ የምናመልከው
ከሃሊ ነው የለም የሚሳነው

።።።።እልልልልልልልልልልልልልልልል ።።።።
እንኳን አደረሳችሁ!!!!!!!

>በአንድ ወቅት አንድ ሰውዬ አንድ ላም ነበረችው የሚኖረውም በአንድ ትንሽዬ ደሳሳ ጎጆ ውስጥ ነበር። ታዲያ ይሄ ሰውዬ በአካባቢው አደገኛ ሌቦች ስላሉ ላም አንድ እሷ ብቻ ነበረችውና እንዳይሰ...
29/04/2020

>

በአንድ ወቅት አንድ ሰውዬ አንድ ላም ነበረችው የሚኖረውም በአንድ ትንሽዬ ደሳሳ ጎጆ ውስጥ ነበር። ታዲያ ይሄ ሰውዬ በአካባቢው አደገኛ ሌቦች ስላሉ ላም አንድ እሷ ብቻ ነበረችውና እንዳይሰርቁኝ በማለት ቀንም ማታም ተግቶ ይጠብቃል። በተለይ ማታ እሱ ከሚተኛበት ቦታ ከላሟ ብዙም ሳይርቅ በቅርብ ርቀት ( አጠገቧ ሆኖ) ሁሌ በትጋት ይጠብቃል። ሌቦቹም ተግቶ ከመጠበቁ የተነሳ ከአንድም ሁለት ሶስቴ በበር ለመግባትና ላሟን ለመውሰድ አስበው አልተሳካላቸውም። ታዲያ እነዚህ ሌቦች ላሟን ለመውሰድ አንድ መላ በመዘዬድ ተመካክረው ጨረሱ። ይህም የቤቱ ጣራ እንደነገሩ ነበርና በቤቱ ጣራ ወጥተው /ሆነው/ በላሟ አንገት ላይ ገመድ በማስገባት ወደላይ በመሳብ አውጥተው መውሰድ ነበር። ይህን መላ ከዘየዱ ከብዙ ጊዜ በኋላ ወደ ሰውዬው ቤት ኼደው ሲሰልሉ ሰውዬውም እሰይ ሌቦች ከዚህ አካባቢ ሄዱልኝ ብሎ ተዘናግቶ እንቅልፉን ለሽ ብሎ ነበር። ሌቦቹም የያዙትን ገመድ በላሟ አንገት ቀስ አድርገው አስገብተው ወደላይይይይ ሳብ ሳብ ሳብ ማድረግ ሲጀምሩ የላሟ ባለቤት ይነቃና ላሟ ወደላይ ከፍ ከፍ ከፍ ስትል አይኑን እያሻሸ በአግራሞት ያያል። የሚገርመው ሌቦቹን ወይም ማን አንደሚስባት አያይም ላሟ ወደላይ ከፍ ከፍ ማለቷን ብቻ ነበር የሚያየው እናም የእሱ ላም እንደ ኤልያስ የምታርግም መሰለው። ታዲያ እየተገረመ ደስ ብሎት እጆቹን ወደላይ አንስቶ #ላሜ ሆይ በፀሎትሽ አስቢኝ # አለ ይባላል።
( # እኛም አንዲህ ነን #)
ይህ ታሪክ ብዙ ነገር ያስተምረናል። በስንፍና እንዲሁም በእውቀት ማነስ ምክንያት የራሳችን የሆኑ ሀብትና ንብረቶች ሲዘረፉ ማየት የብዙዎቻችን ችግር ነው። ለምሳሌ፦ ቤተክርስቲያናችን ብሎም ሀገራችን ስለ ሕክምና፣ ስለ ስነ-ፈለክ ምርምር፣ ስለ ምህንድስና፣ ስለ ስነ-ስዕል፣ ስለ ኬሚስትሪ ( ከእፅዋት የተለያዩ ቀለማትን ፈጥረው ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ስዕሎችን አሰሳል) የያዙና በግዕዝ ቋንቋ የተከተቡ የብራና መፅሐፍት ተሰርቀው በተለያዩ ሀገራት ይገኛሉ። ለማስረጃነትም ባለፈው መምህራችን መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በ Catholic University of America ያደረገውን ጉብኝት # አንድሮሜዳ በJTv # በተሰኘው መርሐ ግብር የቀረበውን መመልከት በቂ ነው። ታዲያ ይሄን ሁሉ ሀብታችንን ስንሰረቅ የት ነበርን? አሁንስ የት ነን?
አሁን አሁንማ ጭራሽ ያለንንም እያሰረቅን #እኛም እየተሰረቅን # ነው ያለነው፤ ልክ እንደ በላቸው አብዬ እና መሰሎቹ በሌባዋ ወ/ሮ ስንዱ። የሚገርመው ደግሞ እውነት ንጉስ ይሆን እንዴ ? ብለው የሚጠራጠሩ ብዙ ሰዎች መኖራቸው ደግሞ ግርምትን ይፈጥራል። ይታያችሁ ምን ያህል እንደዘቀጥን። ይህ የሚያሳየው ከእውቀት (መንፈሳዊ እውቀት) ነፃ መሆናችንን ነው። መንፈሳዊ መፅሐፍትን አለመመርመር እንዲሁም ቀርቦ አባቶችን አለመጠየቅና አለመረዳት ይሄን ሁሉ ችግር ያመጣል። በዚህች ትንኝ የምታክል ክህደት እንዲህ ከተናወፅን በመፅሐፍ ቅዱስ እንደተገለጠው ታላላቅ ተዓምራትን እስከማድረግ የሚደርስ ሐሰተኛው ኢየሱስ ( ሀሳዊ መሲህ) ቢመጣ ምን ልንሆን ነው???
>>ወዳጄ ከእንቅፋችን እንንቃ። እኛም፣ የእኛም የሆነው ነገር ሁሉ # እንዳንሰረቅ # ነፈዞች አንሁን መልዕክቴ ነው።።።።።።።

ሰላምና ጤና አብዝቼ ተመኘሁላችሁ።።።
>>ፈጣሪያችን ልብ ይስጠን!!!! አሜን

28/04/2020
24/04/2020

የማዕጠንቱ ኃይል የሀብትዬ ቃልኪዳን ሲገለጥ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ለሙስሊም አባቶችና እናቶች እንዲሁም ወንድም እህቶቻችን እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ!!!!

** እንደ በግ እየተሻሸን ገበያ ውስጥ ተገበያይተን ፤ ታክሲና ባቡር ውስጥ ታጭቀን ተጓጉዘን፤ ተራርቃችሁ ተቀመጡ የሚሉንን በጎ ሰው ገድለን፤ሳኒታይዘርን እና ማስክ መጠቀምን እንደቅንጦት እየተመለከትን ፤እጃችንን መታጠብ አሰልችቶን ከኮሮና ጋር ወር ሙሉ ያለዕልቂት ተስማምተን መኖራችን ብቻውን ታምር ነው። **

** የጥንቃቄን መርህ እስከ መጨረሻው ጥግ ድረስ አውቀው ተገንዝበው የተገበሩ በዓለም ጥበብ ልኬት ጨረቃን የበረበረችው ሀገረ አሜሪካ ከ47 ሺህ ህዝብ ቀብራ ከ800 ሺህ ህዝብ በላይ ህመምተኛ ታቅፋ በዋይታ ላይ ትገኛለች ።

** ኢትዮጽያችን ግን ከ945 ኬዞ አንድም ታማሚ ጠፍቶ እየተመለከትክ የማዕጠንቱን ኃይል፣ የአባቶች ፀሎትን ብርቱ ጉልበት ካላመንክ ወዳጄ ልብህ እውነትን ላለመቀበል ሲል ተዘግቷል ማለት ነው ። የአቡነ ሐብተ ማርያም፣የቅዱስ ቂርቆስ ቃልኪዳን ይህችን ሀገር እንደሚጠብቃት ኮሮና እራሱ ሐዋርያ ሆኖ መስክሯል።

** የእኛን ጉልበትማ ቀድመን እናውቃለን። እንኳን ኮሮናን ይቅርና አሜባ እና ሐተት የሚዘርረን ከዳማካሴ ውጪ ሌላ ምድራዊ ጥበብ የማናውቅ ምስኪኖች ነን ። ምስኪንነታችንን አይቶ በደላችንን ዘንግቶ የቅዱሳን አባቶችን ቃልኪዳን ፤ የድንግል ማርያምን እናትነት የመንፈስ ቅዱሳን ጥበቃ ከእኛ ጋር ባይሆን ምን ይውጠን ነበር። ምህረቱን ያፅናልን ።

// መጠንቀቅ አለማመን ስላልሆነ መጠንቀቁን አንርሳ //

23/04/2020

Address

Cherchle
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aye Girume Bayeh posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category