አክትስ የኢየሱስ ምስክር ቤተክርስቲያን

አክትስ የኢየሱስ ምስክር ቤተክርስቲያን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አክትስ የኢየሱስ ምስክር ቤተክርስቲያን, TV Channel, አየር ጤና ዘነበወርቅ, Addis Ababa.

01/03/2024
ሐሙስ / የካቲት 21“ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።”  — ዮሐንስ 1፥5
01/03/2024

ሐሙስ / የካቲት 21
“ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።”
— ዮሐንስ 1፥5

=ዘነበወርቅና አካባቢዋ ያላቹ ቅዱሳን ኑ ፀጋን ይካፈሉ==+ ብርሃናችን ኢየሱስ በሁሉ ነገራችን ደምቆ ይታያል+=*እግዚአብሔር እንዲህ ብሎኛል:- -የተከታተላችሁን ጨለማ እለየዋለሁ-ብርሃን ይበ...
28/02/2024

=ዘነበወርቅና አካባቢዋ ያላቹ ቅዱሳን ኑ ፀጋን ይካፈሉ=
=+ ብርሃናችን ኢየሱስ በሁሉ ነገራችን ደምቆ ይታያል+=

*እግዚአብሔር እንዲህ ብሎኛል:-
-የተከታተላችሁን ጨለማ እለየዋለሁ
-ብርሃን ይበራላችሆል አዲስን ነገር ታያላችሁ
“እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ፥ እግዚአብሔርም ብርሃንንና ጨለማን ለየ።” ዘፍጥረት 1፥4

ሐሙስ / የካቲት 21 / 11:00 አይቀርም
ለሁሉም ሰው እጅ በመጫን ለአዲስ ነገር ይፀለያል

።።። የወንጌል እሳት ።።።“የተበተኑትም ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ።”  — ሐዋርያት 8፥4እሁድ / የካቲት 17 / 4:00 አይቀርም
23/02/2024

።።። የወንጌል እሳት ።።።
“የተበተኑትም ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ።”
— ሐዋርያት 8፥4
እሁድ / የካቲት 17 / 4:00 አይቀርም

=+=+=+= እውነተኛ ዳነፈኛ =+=+=+=“ንጉሡም መልሶ፦ ይህችኛይቱ እናቱ ናትና ደኅነኛውን ሕፃን ለእርስዋ ስጡአት እንጂ አትግደሉት አለ።”  — 1ኛ ነገሥት 3፥27ሐሙስ / የካቲት 7
16/02/2024

=+=+=+= እውነተኛ ዳነፈኛ =+=+=+=
“ንጉሡም መልሶ፦ ይህችኛይቱ እናቱ ናትና ደኅነኛውን ሕፃን ለእርስዋ ስጡአት እንጂ አትግደሉት አለ።”
— 1ኛ ነገሥት 3፥27
ሐሙስ / የካቲት 7

=+=+=+ እውነተኛ ዳኛ +=+=+=ምስቅልቅሉ በወጣ አለም ላይ ልብን የሚያሳርፈውእውነተኛ ዳኛ ኢየሲስ ከኛ ጋር መሆኑ ነው“ንጉሡም መልሶ፦ ይህችኛይቱ እናቱ ናትና ደኅነኛውን ሕፃን ለእርስዋ ...
14/02/2024

=+=+=+ እውነተኛ ዳኛ +=+=+=
ምስቅልቅሉ በወጣ አለም ላይ ልብን የሚያሳርፈው
እውነተኛ ዳኛ ኢየሲስ ከኛ ጋር መሆኑ ነው
“ንጉሡም መልሶ፦ ይህችኛይቱ እናቱ ናትና ደኅነኛውን ሕፃን ለእርስዋ ስጡአት እንጂ አትግደሉት አለ።”
— 1ኛ ነገሥት 3፥27

እግዚአብሔር እንዲህ ብሎኛል:-
ለህዝቤ እውነተኛ ዳኛ ሆኜ እገለጣለሁ እፈርድላቸዋለሁ
ሐሙስ / የካቲት 7 / 11:00 ፈፅሞ አይቀርም
ለካ አለ ዳኛ እውነተኛ ለካ አለ ዳኛ
= አንድ ወዳጅ ቤተሰባችሁን ጋብዛቹ ኑ አትቅሩ

እሁድ / የካቲት 3 ለተጠማቂዎች ሰርተፍኬት ሲሰጥ
12/02/2024

እሁድ / የካቲት 3
ለተጠማቂዎች ሰርተፍኬት ሲሰጥ

እሁድ / የካቲት 3 / ከአምልኮ በሆላበአክትስ ቤተክርስቲያንበጌታ እራት ቀን ጉባኤው ለወንጌል ይወጣልሞቱንና ትንሳኤውን እንናገራለንወንጌል ያሻንፋል!!!
12/02/2024

እሁድ / የካቲት 3 / ከአምልኮ በሆላ
በአክትስ ቤተክርስቲያን
በጌታ እራት ቀን ጉባኤው ለወንጌል ይወጣል
ሞቱንና ትንሳኤውን እንናገራለን
ወንጌል ያሻንፋል!!!

ቅዳሜ / የካቲት 2 9/2016 ዓ.ምየጥምቀት ስነስርዓታቸውን ፈፅመዋልእግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ስለሰጣት ፍሬ ጌታን አመስግኑወንጌል ይቀጥላል
11/02/2024

ቅዳሜ / የካቲት 2 9/2016 ዓ.ም
የጥምቀት ስነስርዓታቸውን ፈፅመዋል
እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ስለሰጣት ፍሬ ጌታን አመስግኑ
ወንጌል ይቀጥላል

የ7ቀን ፆም ፀሎት መጠቃለያና የቡራኬ ማለዳእሁድ / የካቲት 3 / 4:00
10/02/2024

የ7ቀን ፆም ፀሎት መጠቃለያና የቡራኬ ማለዳ
እሁድ / የካቲት 3 / 4:00

ሐሙስ / ጥር 30የቀን 4 / የፆም ፀሎት ምሽት=+=+= የክብር ሰረገላ =+=+=“እነርሱም ዮሴፍ የነገራቸውን ነገር ሁሉ ነገሩት፤ እርሱን ያነሡት ዘንድ ዮሴፍ የሰደዳቸውን ሰረገሎች ባየ ጊዜ...
09/02/2024

ሐሙስ / ጥር 30
የቀን 4 / የፆም ፀሎት ምሽት
=+=+= የክብር ሰረገላ =+=+=
“እነርሱም ዮሴፍ የነገራቸውን ነገር ሁሉ ነገሩት፤ እርሱን ያነሡት ዘንድ ዮሴፍ የሰደዳቸውን ሰረገሎች ባየ ጊዜ የአባታቸው የያዕቆብ የነፍሱ ሕይወት ታደሰች።”
— ዘፍጥረት 45፥27

የካቲት 1ቀን 5ፃም ፀሎትርዕስ:- የሚጨምር ክብር “እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ...
09/02/2024

የካቲት 1
ቀን 5
ፃም ፀሎት
ርዕስ:- የሚጨምር ክብር

“እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።”
— 2ኛ ቆሮ 3፥18
=ክብሩን በመናፈቅና በመጠማት ዋሉ

ጥር 30ቀን 4ፃም ፀሎትርዕስ:-ወጥመድ ተሰበረ= በክርስትና ሕይወት አንዱ የምንለማመደው የጠላትን ወጥመድ በኢየሱስ ስም ማፍረስ ነው= ሴጣን ወጥመድ ይሰራል ኢየሱስ ያፈርሳልመዝሙር 124¯¯¯...
08/02/2024

ጥር 30
ቀን 4
ፃም ፀሎት
ርዕስ:-ወጥመድ ተሰበረ
= በክርስትና ሕይወት አንዱ የምንለማመደው የጠላትን ወጥመድ በኢየሱስ ስም ማፍረስ ነው
= ሴጣን ወጥመድ ይሰራል ኢየሱስ ያፈርሳል

መዝሙር 124
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ።
⁷ ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች፤ ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።

ወጥመድ አራት ባሕሪያት አሉት
1. ከሚጠመደው ነገር በላይ አቅም ያለው ነው
2. የተሰወረ ነው
3. በምንወደው ነገር የሚሰራ ነው
4. የምንገኝበት ድረስ መጥተው የሚሰራ ነው

= ወጥመድ ተሰብሮ እንዳመለጠ ሰው በአሸናፊነት ሕይወት ዋሉ

=+=+= ምርኮን ማስመለስ =+=+=“ዳዊትም የበጉንና የላሙን መንጋ ሁሉ ወሰደ፥ ከራሱም ከብት ፊት እየነዳ፦ ይህ የዳዊት ምርኮ ነው አለ።”  — 1ኛ ሳሙኤል 30፥20= ምርኮ ተመልሶ ከፊትህ...
06/02/2024

=+=+= ምርኮን ማስመለስ =+=+=
“ዳዊትም የበጉንና የላሙን መንጋ ሁሉ ወሰደ፥ ከራሱም ከብት ፊት እየነዳ፦ ይህ የዳዊት ምርኮ ነው አለ።”
— 1ኛ ሳሙኤል 30፥20
= ምርኮ ተመልሶ ከፊትህ እየቀደመ ያንተ እንደሆነ የሚታወጅበት ጊዜ መጣ
ሐሙስ / ጥር 30 / 11:00 ፈፅሞ አይቀርም
= የእግዚአብሔር ቃል በሀይል ይሰበካል
= ትንቢታዊና የሀይል ምሽት
= የተሰወረና ከኛ የራቀ ነገር ይገለጣል
= በዘይት እጅ በመጫን ለብዙ ድልና ለተአምራት ይፀለያል
- ወዳጅ ዘመዶን ጋብዘው ይምጡ በመገኘት ይባረኩ -

የ7 ቀን ፆም ፀሎትከጥር 27 አስከ የካቲት 3
05/02/2024

የ7 ቀን ፆም ፀሎት
ከጥር 27 አስከ የካቲት 3

ሐሙስ / ጥር 23
02/02/2024

ሐሙስ / ጥር 23

ሐሙስ / ጥር 23“እግዚአብሔርም እጁን ዘርግቶ አፌን ዳሰሰ፥ እግዚአብሔርም፦ እነሆ፥ ቃሌን በአፍህ ውስጥ አኑሬአለሁ”  — ኤርምያስ 1፥9
02/02/2024

ሐሙስ / ጥር 23
“እግዚአብሔርም እጁን ዘርግቶ አፌን ዳሰሰ፥ እግዚአብሔርም፦ እነሆ፥ ቃሌን በአፍህ ውስጥ አኑሬአለሁ”
— ኤርምያስ 1፥9

ዘማሪት ፍፄ በብዙ ተባረኪየአክትስ አምልኮ ሕብረት በብዙ ተባረኩ“እግዚአብሔርም እጁን ዘርግቶ አፌን ዳሰሰ፥ እግዚአብሔርም፦ እነሆ፥ ቃሌን በአፍህ ውስጥ አኑሬአለሁ”  — ኤርምያስ 1፥9ሐሙስ ...
02/02/2024

ዘማሪት ፍፄ በብዙ ተባረኪ
የአክትስ አምልኮ ሕብረት በብዙ ተባረኩ
“እግዚአብሔርም እጁን ዘርግቶ አፌን ዳሰሰ፥ እግዚአብሔርም፦ እነሆ፥ ቃሌን በአፍህ ውስጥ አኑሬአለሁ”
— ኤርምያስ 1፥9
ሐሙስ / ጥር 23

ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀhttps://youtu.be/slc3-hTRhL4?si=OUi8F5xsawnBUdZRሊንኩን በመጫን ይመልከቱ ዮቱቡን ሰብስክራይብ ያድርጉ
01/02/2024

ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ
https://youtu.be/slc3-hTRhL4?si=OUi8F5xsawnBUdZR
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ ዮቱቡን ሰብስክራይብ ያድርጉ

“ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።” — ዘጸአት 20፥6እግዚአብሔር ከቀና እኛ ደግሞ ያማያስቀና ሕይወት ልንኖር ይገባናል “ስሙ ቀናተኛ የሆነ እግዚአብሔር ቅንዓት ያለ.....

- - - ድል አይነሱህም - - -“ከአንተ ጋር ይዋጋሉ፥ ነገር ግን አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና ድል አይነሡህም፥ ይላል እግዚአብሔር፦”  — ኤርምያስ 1፥19ሐሙስ / ጥር 23 / 1...
31/01/2024

- - - ድል አይነሱህም - - -
“ከአንተ ጋር ይዋጋሉ፥ ነገር ግን አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና ድል አይነሡህም፥ ይላል እግዚአብሔር፦”
— ኤርምያስ 1፥19
ሐሙስ / ጥር 23 / 11:00
የአዲስ ነገር ጅማሬ ምሽት
በዘይት እጅ በመጫን የሚፀለይበት ልዩ ጊዜ ይኖረናል
አይቀርም ወዳጅ ዘመዶን ጋብዘው ይገኙ

30/01/2024

ሁሉ በኢየሱስ

=== አላስቀናም ===“ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።”  — ዘጸአት 20፥6እግዚአብሔር ከቀና እኛ ደግሞ ያማያስቀና ሕይወት ልንኖር ይገባናል “ስሙ ቀናተኛ የሆነ እግዚአ...
30/01/2024

=== አላስቀናም ===

“ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።”
— ዘጸአት 20፥6

እግዚአብሔር ከቀና እኛ ደግሞ ያማያስቀና ሕይወት ልንኖር ይገባናል

“ስሙ ቀናተኛ የሆነ እግዚአብሔር ቅንዓት ያለው አምላክ ነውና ለሌላ አምላክ አትስገድ።”
— ዘጸአት 34፥14
= የእግዚአብሔር አንዱ ስሙ ቀናተኛ ነው
= ቀናተኛ ብቻ አይደለም ብዙ ሊያደርግልን የሚፈልገው ብዙ መልካም ቅናት አለው

ቅዱሳን ወንድሞች መዝሙሩ
ነገ ዕሮብ ጥር 22/2016 ይለቀቃል
በዚህ ሊንክ በመግባት ሰብስክራይብ በማድረግ ለርሶም ለሌሎችም እንዲደርስ ያድርጉ

https://www.youtube.com/

ልዩ ሰንበት የማይቀርበት ወዳጆን ጋብዘው ይምጡነገ እሁድ / ጥር 19 / 04:00 ወደ ቤተክርስቲያን ይምጡ=+=+=+ በሰማያዊ ስፍራ የባረከን =+=+=+“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ...
27/01/2024

ልዩ ሰንበት የማይቀርበት ወዳጆን ጋብዘው ይምጡ
ነገ እሁድ / ጥር 19 / 04:00 ወደ ቤተክርስቲያን ይምጡ

=+=+=+ በሰማያዊ ስፍራ የባረከን =+=+=+
“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
— ኤፌሶን 1፥3
ልዩ የትምህርት ፣ አምልኮና የፀሎት ጊዜ

Address

አየር ጤና ዘነበወርቅ
Addis Ababa
ACTS

Telephone

+251913128578

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አክትስ የኢየሱስ ምስክር ቤተክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category