3F አማርኛ

3F አማርኛ The blogs/newspaper's readers,

3F Media is Ethiopian based, Fact Finding news Portal has soon become essential reading for every Ethiopia-Africa-World-watcher since it was launched in March 2020.

ከአዋሽ ባንክ ጋር ተያይዞ በማህበራዊ ሚዲያ የሚነዛው ወሬ መሰረተ ቢስና ሀሰተኛ ነውሰሞኑን በአዋሽ ባንክ ላይ ሲወሩ ከነበሩ ና እየተወሩ  ካሉ መሰረተቲስና ሀሰተኛ   ወሬዎች  ጋር ተያይዞ ...
15/02/2023

ከአዋሽ ባንክ ጋር ተያይዞ በማህበራዊ ሚዲያ የሚነዛው ወሬ መሰረተ ቢስና ሀሰተኛ ነው
ሰሞኑን በአዋሽ ባንክ ላይ ሲወሩ ከነበሩ ና እየተወሩ ካሉ መሰረተቲስና ሀሰተኛ ወሬዎች ጋር ተያይዞ የማጣራት ስራ አካሂደናል::

እዉነት እና ንጋት እያደር ይጠራል እንደሚባለው ሰሞኑን አዋሽ ባንክ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ተከታይ የሆኑ ሰራተኞቹ ቅዱስ ሲኖዶሱ ባስተላለፈው መመርያ መሰረት ጥቁር የለበሱ ሰራተኞቹን ነጭ ልበሱ ብሏል ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ የተነዛው ወሬ ፍፁም ከእውነት የራቀ የስም ማጥፋት ዘመቻ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡
እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ በባንኩ ላይ የተከፈተው የማጥላላት ዘመቻ አገርንም ሆነ ኢንዱስትሪውን የሚጠቅም አይደለም፡፡ በሐይማኖት ሽፋን ሌላ ተልዕኮ የማራመድ ድብቅ ሴራ እንዳለውም የሚያሳብቅ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡

አዋሽ ባንክ የኢትዮጵያ ህዝቦች ያለ ዘር፣ ሐይማኖትና የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት ከሁሉም አቅጣጫ ተሰባስበው የመሰረቱትና ያሰደጉት ከአገር አልፎ አህጉራዊና አለምአቀፋዊ ዝናን ያተረፈ የአገር ኩራት የሆነ የአገርና የኢትዮጵያ ህዝቦች አለኝታ የሆነ ባንክ ነው፡፡ ለዚህም መጠነ ሰፊ የሆነ ማህበራዊ ተሳትፎው ህያው ምስክር ነው፡፡ ስለሆነም እንደዚህ ዓይነቱን ህዝባዊ ተቋም በሀሰት ስም ማጥፋት ትልቅ ስህተት ነው ብለን እናምናለን። የማህበረሰብ አንቂዎችም የተከታይ ቁጥር ለመጨመር ብቻ ሳይሆን ተአማኒነት ያለውን ትክክለኛ መረጃ ለህዝቡ ለማቅረብ መስራት እነዳለባቸው በዚሁ አጋጣሚ ለመጠቆም እንወዳለን፡፡

እጅግ ደስ የሚል ዜናየካቲት 06: 2015ዓ.ም===================በሀገረ አሜሪካ፣ ፖርትላንድ ከተማ ውስጥ፣ ሶስተኛ በአፋን ኦሮሞ ሙሉ በሙሉ የምታገለግል ቤተክርስትያን ተመሰረተች።...
13/02/2023

እጅግ ደስ የሚል ዜና
የካቲት 06: 2015ዓ.ም
===================
በሀገረ አሜሪካ፣ ፖርትላንድ ከተማ ውስጥ፣ ሶስተኛ በአፋን ኦሮሞ ሙሉ በሙሉ የምታገለግል ቤተክርስትያን ተመሰረተች። ቤተክርስትያን ስትሰፋ፣ ልጆቿ ስሰበሰቡላት በሰማይ ደስታ ይሆናል።
Multilingual Synod

Jabaan Waaqa!

OMN_የኦሮሚያና ብሄርብሄረሰቦች ሲኖዶስ መግለጫ ( Feb-10- 2023 )
10/02/2023

OMN_የኦሮሚያና ብሄርብሄረሰቦች ሲኖዶስ መግለጫ ( Feb-10- 2023 )

OMN_የኦሮሚያና ብሄርብሄረሰቦች ሲኖዶስ መግለጫ ( Feb-10- 2023 )

Walisoo Tamsaasa Kallattii - Sirna Simannaa Abbaa Saawiroos
09/02/2023

Walisoo Tamsaasa Kallattii - Sirna Simannaa Abbaa Saawiroos

Simannaa Kana irratti Hangafa phaaphaasii 3fi Eephis Qoophosota 25 akkasuma keessummoota heddutu irratti argama.

ከኦሮሚያ እና የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ በአማርኛ
07/02/2023

ከኦሮሚያ እና የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ በአማርኛ

Sinoodoosii Oromiyaafi Sabaa SabLammoota Itoophiyaa irraa ibsa kenname Afaan Amaaraan

Dogoggoroota Qabsoo Oromoo keessa turan, Injifannoo argamee fi Ibsa Haala yeroo irratti PMNO-Obbo-Shimallis Abdiisaa
06/02/2023

Dogoggoroota Qabsoo Oromoo keessa turan, Injifannoo argamee fi Ibsa Haala yeroo irratti PMNO-Obbo-Shimallis Abdiisaa

Qabsoon Ummata Oromoo Gaaffileen ijoon waa 3 giddugala godhatee waggoota dheeraaf gaggeeffame1) Diinagdee(dhimma Lafaa)...

አዲስ የተሾሙትን የክርስቲያን ቄሶችን ጨምሮ በመንግስት እና በመንግስት ኤጀንሲዎች እና ግለሰቦች ላይ ክሶች ቀርበዋል
03/02/2023

አዲስ የተሾሙትን የክርስቲያን ቄሶችን ጨምሮ በመንግስት እና በመንግስት ኤጀንሲዎች እና ግለሰቦች ላይ ክሶች ቀርበዋል

Manni Kiristaana Tawaadoo Itoophiyaa Abbootii Amantaa Haaraa Oromiyaa fi U/Kibbatti Muudaman dabalatee Waajiraalee Mootummaa fi ...

Reporters - Digital Content Creator, Blogger & SMM Manager
02/02/2023

Reporters - Digital Content Creator, Blogger & SMM Manager

Reporters – Digital Content Creator, Blogger & SMM Manager Full Time Finfinne, Ethiopia Posted 19 mins ago Website 3f_media 3F Media 3F Media is a news, analysis, reports, visuals, and weekly newsletter covering Ethiopia’s innovative ecosystem and soon expanding to other African markets starting...

Google is also changing the look of the Google News' web client. The update is now live in some country like India
28/07/2022

Google is also changing the look of the Google News' web client. The update is now live in some country like India

Google Maps already allows users to share their locations, but the new feature will let users send alerts to their conta...
28/07/2022

Google Maps already allows users to share their locations, but the new feature will let users send alerts to their contacts when they have arrived or left a destination.

Qaaccessa Shillimii - Waallee fuudhaa fi heerumaa aadaa Oromoo Arsii BBC... https://youtu.be/GnCP3hbvlQk
23/06/2022

Qaaccessa Shillimii - Waallee fuudhaa fi heerumaa aadaa Oromoo Arsii BBC... https://youtu.be/GnCP3hbvlQk

Shillimii***Walleen aadaa guyyoota muraasa dura Artiist Daangaa Haayilayyasuus Qananii mata duree 'Shillimi...

Google Crowdsource - ኢትዮጵያ የምዝገባ ቅጽ - ለአማርኛ ቡድን | Unkaa Galmee Garee Afaan Amaaraa | Registration Form for Amharic Team
13/06/2022

Google Crowdsource - ኢትዮጵያ የምዝገባ ቅጽ - ለአማርኛ ቡድን | Unkaa Galmee Garee Afaan Amaaraa | Registration Form for Amharic Team

የGoogle ማስታወቂያ | በእጅ የተጻፈ ጽሑፍ ወይም በእጅ የተጻፉ ምስሎችን ለዕይታ ቁምፊ ​​ማወቂያ ሞዴሎች (OCR) ለማሻሻል የ ዘመቻ እያካሄድን ነው

በህልሙ አስገራሚ ህይወት የገነባ ቤተሰብ የፍቅር ታሪክ “እሮብ ላይ ስሟን አልሜ አርብ ቁቤላ አደረግነው” - ጋዜጠኛ ሰለሞን ዲባባ።
29/05/2022

በህልሙ አስገራሚ ህይወት የገነባ ቤተሰብ የፍቅር ታሪክ

“እሮብ ላይ ስሟን አልሜ አርብ ቁቤላ አደረግነው” - ጋዜጠኛ ሰለሞን ዲባባ።

በህልሙ አስገራሚ ህይወት የገነባ ቤተሰብ የፍቅር ታሪክ - “እሮብ ላይ ስሟን አልሜ አርብ ቁቤላ አደረግነው” - ጋዜጠኛ ሰለሞን ዲባባ።

መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ትዊተር የተጠቃሚዎችን መረጃ አላግባብ ተጠቅሞበታል በሚል ክስ ጠበቆቹ ከከሰሱት በኋላ 150 ሚሊዮን ዶላር ተቀጥቷል።
29/05/2022

መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ትዊተር የተጠቃሚዎችን መረጃ አላግባብ ተጠቅሞበታል በሚል ክስ ጠበቆቹ ከከሰሱት በኋላ 150 ሚሊዮን ዶላር ተቀጥቷል።

26/05/2022

አቶ ጃዋር መሀመድ ከኡቡንቱ ጋር ያደረጉት ሙሉ ቆይታ///Exclusive Interview with Jawar Mohammed

ሰበር ዜና | ጎግል ከጽሑፍ ወደ ንግግር አገልግሎት በአፋን ኦሮሞ ለማቅረብ ወስኗል።
16/05/2022

ሰበር ዜና | ጎግል ከጽሑፍ ወደ ንግግር አገልግሎት በአፋን ኦሮሞ ለማቅረብ ወስኗል።

Dhaabbatni Tekinoolojii Guddichi Addunyaa 'Google' tajaajila Afaanotni heddu hin argatin Barreeffama Gara sagaleetti hiikuu (Text-to-speech

ለምሁራን እና የቋንቋ ባለሙያዎች ጥንካሬዎችን እና ጥንካሬዎችን እንዲገመግሙ ከአይሲቲ ኤክስፐርት እና ከጎግል የትርጉም ቡድን አስተባባሪ ከአብዲሳ ባንጫ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ(transla...
14/05/2022

ለምሁራን እና የቋንቋ ባለሙያዎች ጥንካሬዎችን እና ጥንካሬዎችን እንዲገመግሙ ከአይሲቲ ኤክስፐርት እና ከጎግል የትርጉም ቡድን አስተባባሪ ከአብዲሳ ባንጫ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ(translated by Google)

ጎግል በአሁኑ ጊዜ በ109 የላቁ ቋንቋዎች አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን በዚህ አመት አፋን ኦሮሞ ጨምሮ 25 ቋንቋዎችን ወደ ኩባንያው የስራ ቋንቋ እንደሚጨምር የአይሲቲ ኤክስፐርት ዶ/ር አብዲሳ .....

  - Google announced that it has added 24 new languages to its translation platform, Google Translate, including Afaan O...
12/05/2022

- Google announced that it has added 24 new languages to its translation platform, Google Translate, including Afaan Oromo and Tigrinya.

Google announced that it has added 24 new languages to its translation platform, Google Translate, including Afaan Oromo and Tigrinya.

GREAT NEWS – Google is set to launch a service in English(Translated by Google from Afaan Oromo)
11/05/2022

GREAT NEWS – Google is set to launch a service in English(Translated by Google from Afaan Oromo)

The International technology giant 'Google' is currently providing services in 109 Advanced Languages ​​and will add 25 languages ​​to the...

06/05/2022

Dookumenterii 'FANA'n[Fano Broadcasting Corboration] Ajjeechaa Ummata Musliimaa Goondar Irratti]3F

የደራሼ ልዩ ወረዳ አስተዳዳሪን በታጣቂዎች መገደላቸው፣ ስምንት ህንዳውያን መታገታቸው ተሰማ
04/05/2022

የደራሼ ልዩ ወረዳ አስተዳዳሪን በታጣቂዎች መገደላቸው፣ ስምንት ህንዳውያን መታገታቸው ተሰማ

በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በኮንሶ ዞን የደራሼ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጆበርና አሰፋ በታጣቂዎች ተገደሉ.....

01/05/2022

Elon Musk told banks that agreed to help fund his $44 billion acquisition of Twitter that he could slash jobs and develop new ways to ...

Statement from the Oromo Federalist Congress (OFC) on Current Situation
01/05/2022

Statement from the Oromo Federalist Congress (OFC) on Current Situation

Failure to Protect Innocent Civilians is Tantamount to Failure of the System! Statement from the Oromo Federalist Congress (OFC) ...

ወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች አስመልክቶ ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የተሰጠ መግለጫ
01/05/2022

ወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች አስመልክቶ ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የተሰጠ መግለጫ

የንጹኃን ዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ ግዴታን መወጣት ያለመቻል የሥርዓቱ ውድቀት ማሳያ ነው! ወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች አስመልክቶ ከኦፌኮ የተሰጠ መግለጫ

የእንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልእክት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ
01/05/2022

የእንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልእክት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ

30/04/2022

Waraanni PP Oromoo Irratti Ajjeechaa Jumlaa,ABOn PP Akeekkachiise,Injifannoo WBO,Ajjeecha Goondar]3F

30/04/2022

ከአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ታጣቂዎች እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ በፈንታሌ ወረዳ በአካባቢው ታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ የሚሊሻ አዛዡን ኮማደር አብዲሳ ኢፋ..........

መልካም ዜና | Oduu Gaarii | Good Newsመልካም ዜና | እዚህ ገጻችን ላይ ኢትዮጵያን፣ምስራቅ አፍሪካን እና የአለም አቀፍ ዜናዎችን እንደ 3F አማረኛ እናደርሳለን።Oduu Gaar...
29/04/2022

መልካም ዜና | Oduu Gaarii | Good News

መልካም ዜና | እዚህ ገጻችን ላይ ኢትዮጵያን፣ምስራቅ አፍሪካን እና የአለም አቀፍ ዜናዎችን እንደ 3F አማረኛ እናደርሳለን።
Oduu Gaarii: Fuula keenya kanaan Oduuwwan Itoophiyaa, Baha Afrikaa fi Idil-Addunyaa karaa Fuula keenya kanaan isin biraan kan geenyu taha.
Good News | Here on our Page We are about to update daily news covering Ethiopia, East Africa, & World wide as 3F Amharic

For More Details, follow us on:
Web: https://3fnews.com
YouTube: https://bit.ly/2Yyvu8B
Telegram: https://t.me/FFF_Media
Instagram: https://bit.ly/3jN1C0o

Address

Addis Ababa
Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 3F አማርኛ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share