Ethio News Informer

Ethio News Informer Ethio News Informer የግፉዓል ልሳን! የተበዳዩች ድምፅ የግፈኛች ናውር አጋላጭ👊👊
ድል ለሰፊው ህዝብ!

ጎንደር// ደንቢያ ጉራንባደንቢያ ጉራንባ አሁን በ29/10/2016 ከጧት ጀምሮ የበጌምድር ክፍለ ጦር ጀግኖች ከጠላት ሀይል ጋር ከባድ ፍልሚያ እያደረጉ ነው።ድል ልፋኖድል ለአምሀራ ህዝብ።
06/07/2024

ጎንደር// ደንቢያ ጉራንባ
ደንቢያ ጉራንባ አሁን በ29/10/2016 ከጧት ጀምሮ የበጌምድር ክፍለ ጦር ጀግኖች ከጠላት ሀይል ጋር ከባድ ፍልሚያ እያደረጉ ነው።
ድል ልፋኖ
ድል ለአምሀራ ህዝብ።

ሸማቂው ኮማንዶ !!===========ትርፍ አንጀት በሸማቂው ኮማንዶ ጀ/ል ተፈራ ማሞ ሰርጅካል በሆነ ኦፕሬሽን ተቆርጦ ሊጣል እንደሆነ ተረጋግጧል። ትርፍ አንጀት መዳህኒቱን ያገኘ አሁን ነው።
03/07/2024

ሸማቂው ኮማንዶ !!
===========
ትርፍ አንጀት በሸማቂው ኮማንዶ ጀ/ል ተፈራ ማሞ ሰርጅካል በሆነ ኦፕሬሽን ተቆርጦ ሊጣል እንደሆነ ተረጋግጧል። ትርፍ አንጀት መዳህኒቱን ያገኘ አሁን ነው።

27/06/2024

ጎንደር ደንቢያ ጯሂት
ገነቱ ገብሬ(ፖሊስ) እና ገረመው (የልዩ ሀይል አባል) ዘግይተውም ቢሆን የስርአቱን ጭፍጫፊነት በመረዳት በ 20/10/2016 አ.ም የቤጌምድር ክፍለ ጦር ፋኖን ተቀላቅለዋል።

ጎንደር ደንቢያ03/10/2016 ለ04/10/2016 አዳር  በአምሀራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ የበጌምድር ክፍለ ጦር አሸሽም ዮሐንስ ብርጌድ አስደማሚ ኦፕሬሽን ሰራ።  በጌምድር ክፍለ ጦር አሸሽም ይሆ...
11/06/2024

ጎንደር ደንቢያ
03/10/2016 ለ04/10/2016 አዳር በአምሀራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ የበጌምድር ክፍለ ጦር አሸሽም ዮሐንስ ብርጌድ አስደማሚ ኦፕሬሽን ሰራ። በጌምድር ክፍለ ጦር አሸሽም ይሆንስ ብርጌድ ምስራቅ ደንቢያ ግራርጌ ቀበሌ ላይ ሰፍሮ በሚገኘው አራዊት ሰራዊት ላይ አዳሩን በወሰደው እርምጃ የብርሃኑ ጁላን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ አድርጎታል። ግንባር ከገባው 250 በላይ የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ጣት በየጎሬው ተሰብስበው የተገኙ 20 ብቻ መሆናቸው ግርምት ፈጥሯል። በዚህ ውጊያ ሽንፈትን የተከናነበው ጎመን ሰራዊት አሁን በዚህ ሰአት ንፁሃን አዛውንትና ህፃናትን በማሰቃየት እና በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል። በዚህ ኦፕሬሽን በወገን በኩል አንድ መስዋዕትነት ተከፍሏል።
ድል ለፋኖ
ድል ለአምሀራ ህዝብ።

የራስ ጋይንት ከባድ ውጊያ!==================የአማራ ፋኖ በጎንደር ወታደራዊ አዛዥና የጋፋት ክ/ጦር ዋና አዛዥ የሆነው ኮ/ል ታደሰ እሸቴ የአብይ አህመድን ሰራዊት በጋይንት ግንባር...
11/06/2024

የራስ ጋይንት ከባድ ውጊያ!
==================
የአማራ ፋኖ በጎንደር ወታደራዊ አዛዥና የጋፋት ክ/ጦር ዋና አዛዥ የሆነው ኮ/ል ታደሰ እሸቴ የአብይ አህመድን ሰራዊት በጋይንት ግንባር ድባቅ መቷታል። በዚህ ግንባር ከብዙ እልህ አስጨራሽና የጨበጣ ውጊያ በሗላ ከመቶ በላይ የአብይ አህመድ ሰራዊት መደምሰሱንና ብዛት ያለው ሰራዊት መማረኩን ከግንባሩ በተገኘው መረጃ ተረጋግጧል። የአብይ አህመድ ሰራዊት ከበባ ለማድረግ ሞክሮ የጦር ጠበብቱ ኮ/ል ታደሰ እሸቴ የከበበውን ግሪሳ በትኖ እያሳደደ እንደደመሰሰው ነው የተነገረ። ክንደ ብርቱው ኮ/ል ታደሰ እሸቴ ከጋንንት ምድር እየጠራረጋ እያፀደው ነው። እናቱ የወለደችው ጀግና 🦅🦅

ራስ ጋይንት 👌

የውብአንተ ልጆች💪💪💪
08/06/2024

የውብአንተ ልጆች💪💪💪

ሰበር ዜና | አስደንጋጭ መረጃ | Ethiopian News And Business 2023 Adrash Media Media is News informer for Ethiopian Business ...

''አለባብሶ ቢያርሱ በአረም ይመለሱ...''=======================መጀመሪያ በአንድ ክፍለ ሀገር ያሉ የፋኖ ጦር በአንድ ዕዝ ሳይካተቱ አጠቃላይ የአማራ ፋኖ ወደ አንድ ማዕከላዊ ...
05/06/2024

''አለባብሶ ቢያርሱ በአረም ይመለሱ...''
=======================
መጀመሪያ በአንድ ክፍለ ሀገር ያሉ የፋኖ ጦር በአንድ ዕዝ ሳይካተቱ አጠቃላይ የአማራ ፋኖ ወደ አንድ ማዕከላዊ ዕዝ ለማምጣት መሞከር ሂደቱን የጠበቀ አይደለም። የፋኖ አደረጃጀት እየተሰራ ያለው ከታች ወደ ላይ ነው። ከሻምበልና ከሻለቃ ጀምሮ ዕዞችን መስርቷል። እጅግ የተሳካ ሂደትም ነው። በ11ኛው ሰዓት በአንድ ክፍለ ሀገር አንድ ዕዝ መሆን ሲገባው በሀሳብ ልዩነት ምክንያት ሁለት ዕዝ የተፈጠረባቸው አጋጣሚዎች አሉ። ያጋጥማል ብዙም ክፋት የለውም ግን ተወያይቶ ወደ አንድ መምጣት አለባቸው። በዚህ ሂደት ቀድሞ ከሁለቱም ወገን ላለመስማማት ወስኖ የሚወያይ ካለ በግልፅ ተነግሮት ገለል ማለት ይገበዋል። ማንም ከህልውናው ትግል በታች ነው። አንድ የአማራ ቤት ለመገንባት ሁሉንም ያካተተና ሁሉም ያመነበት መሆን አለበት። አለዛ ከፈረሱ ጋሬው የቀደመ ነገር ወደ ሗላ ነው የሚመልሰን። በሀሳብ ልዩነት ማመን ያስፈልጋል። ግላዊ ፍላጎትንም መግራት ግዴታ ነው። በተወሰኑ ሰዎች ግትርነት የህዝባችን ስቃይ እየተራዘመ ነው።

ባልደራስ  ጋዜጠኛ ወንድምነውን በሚመለከት ለተቋማት ደብዳቤ ፃፈ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የሚዲያ ክፍል ጋዜጠኛ የሆኑት አቶ ወንድምነው አድማሱ 14/09/ 2016 ዓ.ም ከሚኖሩበት ቤታ...
04/06/2024

ባልደራስ ጋዜጠኛ ወንድምነውን በሚመለከት ለተቋማት ደብዳቤ ፃፈ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የሚዲያ ክፍል ጋዜጠኛ የሆኑት አቶ ወንድምነው አድማሱ 14/09/ 2016 ዓ.ም ከሚኖሩበት ቤታቸው በኦህዴድ-ብልፅግና ሀይሎች ታፍነው መወሰዳቸው ይታወሳል። በፀጥታ ሀይሎቹ ከታፈኑበት ቀን አንስቶ እስከ ዛሬ ፍ/ቤት አልቀረቡም።

ይህን በግፍ እስረኛው ላይ በአገዛዙ ሀይሎች እየተፈፀመበት ያለውን በደል አስመልክቶ፣ ባልደራስ ይመለከታቸዋል ላላቸው ተቋማት መፍትሄ እንዲያበጁ ደብዳቤዎችን ፅፏል።

አቶ ወንድምነው አድማስ በአሁኑ ሰአት ሜክሲኮ በሚገኘው የፌደራል ፓሊስ ወንጀል ምርመራ ግቢ ውስጥ በግፍ እስር ላይ ይገኛሉ።

ደብዳቤዎቹ ከታች በምስል ተያይዘዋል።

የግፍ እስረኞች ይፈቱ!

አዲስ ስራ
03/06/2024

አዲስ ስራ

▶Make sure to subscribe to ዘውባንተ 24 Zewubante 24 . and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads 👉Subscribe To My Channel HERE: It's Fre...

ጎንደር//አይንባበአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ ምንም አይነት እቅስቃሴ እዳይደረግ እገዳ መጣሉ ይታወቃል።ይህን አልቀበልም ያለ አንድ ስግብግብ በከላከያ ታጅቦ ወደ መተማ ሲጎዝ አይንባ አካባቢ ባይሽ...
02/06/2024

ጎንደር//አይንባ
በአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ ምንም አይነት እቅስቃሴ እዳይደረግ እገዳ መጣሉ ይታወቃል።ይህን አልቀበልም ያለ አንድ ስግብግብ በከላከያ ታጅቦ ወደ መተማ ሲጎዝ አይንባ አካባቢ ባይሽሽም ብርጌድ እርምጃ ተወሰደበታል፣ በሌላ በኩል እዙ ዛሬም አርባያ ብአለሳ ወረዳን ለማስለቀቅ ወጊያ እያደርገ ነው።
ድል ፋኖ
ድል ለአምሀራ ህዝብ።

አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ላይ ያደረሰው ውድመት ከጉና ክ/ጦር  የተገኘ መረጃና ሌሎች አሁናዊ መረጃዎች
01/06/2024

አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ላይ ያደረሰው ውድመት ከጉና ክ/ጦር የተገኘ መረጃና ሌሎች አሁናዊ መረጃዎች

ሰበር ዜና | አስደንጋጭ መረጃ | Ethiopian News And Business 2023 Adrash Media Media is News informer for Ethiopian Business ...

አሁናዊ መረጃዎች አርበኛ ሰሎሞን አጠና ይናገራል
01/06/2024

አሁናዊ መረጃዎች አርበኛ ሰሎሞን አጠና ይናገራል

ሰበር ዜና | አስደንጋጭ መረጃ | Ethiopian News And Business 2023 Adrash Media Media is News informer for Ethiopian Business ...

29/05/2024

የኦሮሞ ወጣት በተለይ የጅማ ተወላጅ የአብይን ወንበር ለማፅናት ተግተልትሎ ወደ ጦርነት እየገባ ነው! እንደ አብይ አህመድ በጥላቻ ናላው የዞረ ነው! ጥያቄው ይመለሳል ወይ ነው?

ጎንደር// ቋራዝምተኞች የቋራ አንበሶች የፋሽስቱን ሰራዊት አፈር ከድሜ ማባላታቸውን ቀጥለውበታል። ትናንት በ (17/09/2016) በነበራቸው አውደ ውጊያ ጎመኔ የብርሃኑ ጁላ ጥምር ሰራዊት ገ...
26/05/2024

ጎንደር// ቋራ
ዝምተኞች የቋራ አንበሶች የፋሽስቱን ሰራዊት አፈር ከድሜ ማባላታቸውን ቀጥለውበታል። ትናንት በ (17/09/2016) በነበራቸው አውደ ውጊያ ጎመኔ የብርሃኑ ጁላ ጥምር ሰራዊት ገና በርቀት ሲያያቸው በመደናበር ከፊሉ ምርኮ ፣ ከፊሉ ተደምሳሽ ሲሆን ቆይቶም ቢሆን ነገሩ የገባቸው ደግሞ ወደ ፋኖ ተቀላቅለዋል።
በትናንቱ ጀብዱ ብቻ 5 ጥምር ሀይል ተማርኳል፣ 1 ብሬን እና 10 ክላሽንኮቭ ተማርኳል ፣ቁጥሩ በውል የማይታወቅ ሙት እና ቁስለኛ ተዳርጓል።
10 የጥምር ሀይሉ አባላት ደግሞ ወደ ፋኖ ሲቀላቀሉ በደጀኔ ብርጌድ የህዝብ ግንኙነት ሀለፊ መቶ አለቃ መላክ በኩል ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
እነኝህ አባላትም የተመቻቸ ሁኔታ ባገኝ ቁጥር ሰራዊቱ ሁሉም ወደ ፋኖ የመቀላቀል ፍላጎት አለው እሱንም ለማድረግ በበኩላችን በርትተን እንሰራለን ሲሉ ለብርጌዱ ገለፀዋል። ይህንን ጀብድ የፈፀመው ደጀኔ ብርጌድ ኮመዲላ ሻለቃ የቋራው ነብር ነው።
ድል ለፋኖ
ድል ለአምሀራ ህዝብ

ውባንተ ተራራ ታሪክ ተሰራ!ገላውዲዎስ ከተማ ዳር ላይ የሚገኘው ተራራ እዛው ቦታው ላይ በጀግንነት በተሰ*ዋው ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ስም "ውባንተ ተራራ" ተብሎ መሰየሙ ይታወቃል። በትና...
23/05/2024

ውባንተ ተራራ ታሪክ ተሰራ!
ገላውዲዎስ ከተማ ዳር ላይ የሚገኘው ተራራ እዛው ቦታው ላይ በጀግንነት በተሰ*ዋው ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ስም "ውባንተ ተራራ" ተብሎ መሰየሙ ይታወቃል። በትናንትናው እለት የውባንተ የትግል ልጆቹ ታሪክ ሰርተውበታል። "ሜ/ጀ ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ*ጦር" የሚከተለውን ግዙፍ ድል ተጎናፅፏል።
***
ከጠ*ላት ጦ*ር የተደ*መሰሱ:-
#ሻለቃ ጌታቸው ሰኢድ መሐመድ
#አስር አለቃ ፀጋየ ሃይላይ ታረቀ
#ምክትል አስር አለቃ ጣሂር ኢሌም ገመዳ
#ከሰማንያ በላይ እግረኛ የአገዛዙ ጦ*ር
ምርኮኞች:-
አንድ መቶ አለቃ እና አንድ ሻምበል መሪ ጨምሮ 30 በላይ ምርኮኛ
***
የውባንተ ተወርዋሪ ክፍለ*ጦር የደመ*ሰሰው የአገዛዙ ሰራ*ዊት "ሰሜን ምእራብ እዝ፣ 503 ኮር፣ 78ኛ ክፍለ*ጦር፣ አምስተኛ ሬጅመንት መሆኑ ታውቋል። ይህ የአገዛዙ ሃይል ሙሉ ለሙሉ ከጥቅም ውጭ ሆኗል።
***
አንድ ልዩ " የሳምሪ" ሰላይ ኦፒ በቁጥጥር ስር ውሏል። በተደረገበት ምርመራ ትግረኛን ጨምሮ አራት ቋንቋ የሚናገር እብድ መስሎ የኦፒ( አቅጣጫ ጠቋሚ አስተ*ኳሽ) አገልግሎት ሲሰጥ ነው በንስር አይናማ ገበሬ ወገን ቁጥጥር ስር የዋለ።
***
የፋ*ኖ አመራሮች እንደገለፁልን፤ ቁስ*ለኛ ምርኮ*ኞችን ለህክምና ስናበቃቸው ከተባልነው በተቃራኒ አግኝተናቹሃል፣ በፋ*ኖ ምር*ኮ አያያዝ በጣም ተገርመናል እያሉ ምስጋናቸውን ደስታቸውን በእ*ንባ ጭምር መግለፃቸውን አብራርተዋል።
***
በትናንትናው ዘገባ እንደተገለፀው ይህ ትልቅ ድል የተመዘገበው በጎጃም መስመር ተጨማሪ የአገዛዙ ጦ*ር ወደ ገላውዲዎስ አቅጣጫ እንዳይመጣ በማንችሎት የሚመራው የወገን የጎጃም አማራ ፋ*ኖ በአርብ ገብያ በኩል ትልቅ ገ*ድል በመፈፀም በር በመዝጋቱ ነው። የፋ*ኖ ትግል ቅንጅት እመርታ የተመዘገበት ድ*ል ነው።
ማሸነፍ ብቸኛው መዳኛችን ነው!
Asnakew Abebe

20/05/2024

51ኛ ክፍለ ጦር በጎንደር አርበኞች ሙሉ በሙሉ ጠፍቷል!
አሁን ላይ 51ኛ የሚባል ህመጥ ይግባ ስምጥ የለም!

በ19 ቦታዎች ዓውደ ውጊያዎች ተደርገዋል። በተመሣሣይ ቀን በአንድ ዞን ይህን ያህል ግንባር የሸፈነ ዓውደ ውጊያ የተደረገበት አጋጣሚ የለም። ይሄ የሆነው ዛሬ ግንቦት 11/2016 ዓ/ም የፋኖ...
19/05/2024

በ19 ቦታዎች ዓውደ ውጊያዎች ተደርገዋል።

በተመሣሣይ ቀን በአንድ ዞን ይህን ያህል ግንባር የሸፈነ ዓውደ ውጊያ የተደረገበት አጋጣሚ የለም።

ይሄ የሆነው ዛሬ ግንቦት 11/2016 ዓ/ም የፋኖ ጠንካራ ይዞታ ከሚባሉት አካባቢዎች አንዱ በሆነው በደቡብ ጎንደር ነው።

ዓውደ ውጊያ ከተደረገባቸው ቦታዎች መካከል

በላይ ጋይንት (በጣራ ፣ ሞሰቢት ጎራ፣ነፋስመውጫ)
በእስቴ ( ልዋዬ ፣ማዶቃ)
በደራ (ገላውዲዎስ፣ልጫ)
በጉና ቤጌምድር (ክምር ድንጋይ፣አርባ ምንጭ ቀበሌ )
ሰዴ ሙጃን ከአዳዳ እስከ ጨፋ ወንዝ
ታች ጋይንት ከባድ ውጊያ እና ብዙ ዓውደ ውጊያዎች የተደረጉበት (ቤተልሔም፣ አጋጥ፣ፈንጣ፣አዳንሳ፣ሾደብ፣ ጨፋ፣ አራጣ ጊወርጊስ እና ዋናው ውጊያ የተደረገበት ጌዶዳ ይገኙባታል።
እነ ኮሎኔል ታደሠ እነ መቶ አለቃ መሠረት (ባለፈው 100 ልዩ ኃይል ከነ ሙሉ ትጥቁ ይዞ ፋኖን የተቀላቀለው) በደጋማው አካባቢዎች የነበሩ ዓውደ ውጊያዎችን በወታደራዊ ሞያ መርተዋል።

በቆላማው የበሽሎ ቀጠና ከተደረጉት ውጊያዎች የጌዶዳውን ዓውደ ውጊያ የመራው ፋኖ ከፍያለው ደሴ ስለ ውጊያው የሚከተለውን ብሏል።

" የመንግስት ኃይል ከአራት አቅጣጫ ከበባ በማድረግ ግንቦት 11/2016 ዓ.ም ማለዳ 11:45 ውጊያ ከፈተብን። እኛም የመሬቱን አቀማመጥ መሠረት በማድረግ የኃይል ስምሪት አድርገን የተከፈተብንን ጥቃት ሙሉ በሙሉ መክተናል። በአፀፋዊ ምላሽ በመንግሥት ኃይል ላይ ከባድ ጉዳት አድርሰናል። አሁንም ውጊያው የቀጠለ ሲሆን እስከ አሁን 93 በላይ የመንግሥት ኃይል (ወታደር ዐድማ ብተናና ሚሊሺያ) ተገድሏል። ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ቆስለዋል። ሁለት ድሽቃ አራት ብሬል እና በርካታ የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎችን ማርከናል።

ከሰዓት በፊት ይህን ያህል ጉዳት ያስተናገደው የብልጽግና መንግሥት
አራት Zu 23 የጫኑ ተሽከርካሪዎችን ከበርካታ ወታደሮች ጋር በድጋሚ እያስጠጋ ነው ሲል ጨምሮ ገልጿል።"

በሌሎች ዓውደ ውጊያዎች የደረሰው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት እየተጣራ ነው።

ግንቦት 11/2016 ዓ.ም
©️ Belete Kassa Mekonnen

18/05/2024

በነገራችን ትልቁ ድል ሳትዋጋ የፖለቲካ ስራ ሰርቶ የስርዓቱን ሚኒሻ፣ፖሊስ፣አድማ ብተና ሌሎችን ወደፋኖ ማምጣትና ስርዓቱን ርቃኑን ማስቀረት ነው! በሰፊው ይሰራበት!

ጎንደር // ቋራበየ አቅጣጫው በጀግኖቹ እየተገርረፈ ያለው የብርሃኑ ጁላ ጥምር ጦር መፈራረሱን ቀጥሎበታል።በዚህ ሳምንት ብቻ ከወራሪው ጥምር ሃይል አባላት ወደ ደጀኔ ብርጌድ ቋራ ኮመዲላ ከ ...
17/05/2024

ጎንደር // ቋራ
በየ አቅጣጫው በጀግኖቹ እየተገርረፈ ያለው የብርሃኑ ጁላ ጥምር ጦር መፈራረሱን ቀጥሎበታል።
በዚህ ሳምንት ብቻ ከወራሪው ጥምር ሃይል አባላት ወደ ደጀኔ ብርጌድ ቋራ ኮመዲላ ከ 20 በላይ አባላት ተቀላቀሉ።

''ሁለተኛ ሞት ላለመሞት እንኳን በሰላም መጣችሁ!=============================== የሚኒሻ ሞት ሁለተኛ ሞት ነው፣ ወደእኛ ከመጣችሁ እኛ ለመቀበል ዝግጁ ነን፣ እኔ ለእናንተ ...
17/05/2024

''ሁለተኛ ሞት ላለመሞት እንኳን በሰላም መጣችሁ!
===============================
የሚኒሻ ሞት ሁለተኛ ሞት ነው፣ ወደእኛ ከመጣችሁ እኛ ለመቀበል ዝግጁ ነን፣ እኔ ለእናንተ ምኔ ነው ጠላት የሚመስል? አርበኛ ሀብቴ ወልዴ 670 የብልፅግና አገልጋይ ሚኒሻ የነበሩትን የታድሶ ትምህርት ሰሲጥ ከተናገረው የተወሰደ ነው

አሳዛኝ እልቂት!!በድሮን ጥቃት በርካታ ንፁሃን ተጨፈጨፉ! በሸዋ ይፋት ቀጠና በቀወት ወረዳ የለን ቀበሌ ጉሎ  ትምህርት ቤት ላይ ዛሬ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም ከቀኑ 7:56 ገደማ ሁለት ጊዜ...
12/05/2024

አሳዛኝ እልቂት!!

በድሮን ጥቃት በርካታ ንፁሃን ተጨፈጨፉ!

በሸዋ ይፋት ቀጠና በቀወት ወረዳ የለን ቀበሌ ጉሎ ትምህርት ቤት ላይ ዛሬ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም ከቀኑ 7:56 ገደማ ሁለት ጊዜ በተከታታይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት በርካታ ንፁሃን ተገድለዋል።

ከተገደሉት ውስጥ የትምህርት ቤቱ ሰራተኞች የሆኑ 4 መምህራን ይገኙበታል።

ከ27 በላይ ንፁሃን ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። እግራቸውን እና እጃቸውን በድሮን ጥቃት ያጡት ወገኖች ህክምና ተቋም መድረስ ባለመቻላቸው ብዙ ደም ፈሷቸው ሕይወታቸው እያለፈ ነው ሲሉ ምንጮች ገልፀዋል።

ባለፉት 11 ወራት በዐማራ "ክልል" ከ90 ጊዜ በላይ የድሮን ጥቃት ተፈጽሞ 512 በላይ ንፁሃን መጨፍጨፋቸውን ምንጮች አስተውሰዋል።

===========
ሌላ ምንም አይባልም:-
የባሕር ኃይል ኮማንዶ ፣አየር ወለድ ኮማንዶ፣ የሪፐብሊካን ኮማንዶ፣ የእግረኛ ምድር ጦር፣ የአድማ ብተና ኃይል፣ ሽምቅ ተዋጊ ኃይል፣የሚሊሺያ ሰራዊት፣ የካድሪ ሰራዊት አሰማርተህ ሕዝብን በመጨፍጨፍ የሚለወጥ ነገር እንደሌለ ከታሪክ መማር ይገባሃል። ከታሪክ ካልተማርክ ከመከራ ትማራለህ ወንድም ብልጽግና! ሕዝብን የጨፈጨፉ አገዛዞች እንጂ ሕዝብን ያሸነፉ አገዛዞች በታሪ አልተመዘገቡም!!

ግንቦት 4/2016 ዓ.ም
©️ Belete kassa

ጎንደር /ደንቢያ-አይንባትናንት በ01/09/2016 ከ9:00 እስከ ምሺቱ 3:00 በነበረው ከፍተኛ ተጋድሎ በሁለት ኦራል ከአዘዞ ወታደራዊ ካምፕ ወደ አይንባ በቀን 29/08/2016 የደረሰበት...
10/05/2024

ጎንደር /ደንቢያ-አይንባ

ትናንት በ01/09/2016 ከ9:00 እስከ ምሺቱ 3:00 በነበረው ከፍተኛ ተጋድሎ በሁለት ኦራል ከአዘዞ ወታደራዊ ካምፕ ወደ አይንባ በቀን 29/08/2016 የደረሰበትን ሽንፈት በንፁሃን ለማካካስ ሲከለፈለፍ ጀግኖች በከፍተኛ ወታደራዊ ጥበብ መንገድ ላይ ባለበት አስቀርተውታል። የሁለቱንም ኦራል ጎመን የጁላ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሲያደርጉት 40 ክላሽንኮቭ 1 ብሬን እና 1 ስናይፐር ገቢ ተደርጓል ።
ጀብዱ በአይሸሽም ብርጌድ እና በስሩ ባሉ በሁሉም ሻለቃዎች የተፈፀመ ነው ።
@ከግንባር ።

Adres

Amsterdam

Website

Meldingen

Wees de eerste die het weet en laat ons u een e-mail sturen wanneer Ethio News Informer nieuws en promoties plaatst. Uw e-mailadres wordt niet voor andere doeleinden gebruikt en u kunt zich op elk gewenst moment afmelden.

Contact

Stuur een bericht naar Ethio News Informer:

Video's

Delen


Andere Nieuws- en mediawebsite in Amsterdam

Alles Zien