Amhara Daily News

Amhara Daily News חדשות יומיים של אמהרה
💚💛❤️አማራ💚💛❤️
የሀሳብ ከፍታ-ተራራ፣
እየገደሉት-የሚራራ፣
እያጠፉት-የሚበራ፣
የድል አጥቢያ-የድል ጮራ፣
አይ አማራ።

ሰሞንኛ✍️ምንም እንኳን ጳጳሳት ዓለምን የናቁና ለገንዘብ የማይኖሩ ቢሆንም ቤተክርስቲያኗ የሚገባቸውን ደሞዝና መኖሪያ ቤት በአግባቡ ትሰጣቸዋለች። አንዴ ያፈሩት ንብረት በረጅም ጊዜ የሚሸጥበት...
17/11/2023

ሰሞንኛ
✍️ምንም እንኳን ጳጳሳት ዓለምን የናቁና ለገንዘብ የማይኖሩ ቢሆንም ቤተክርስቲያኗ የሚገባቸውን ደሞዝና መኖሪያ ቤት በአግባቡ ትሰጣቸዋለች። አንዴ ያፈሩት ንብረት በረጅም ጊዜ የሚሸጥበት ዋጋ ከፍ እያለ እንደሚሄድ ግልጽ ነው። ጳጳሳት ጾም ጸሎት ያበዛሉ እናም ገንዘቡን ምንም ስለማያደርጉበት ደሞዛቸው (የጳጳሳት ደሞዝ ከፍ ያለ እንደሆነ ይታወቃል በተለይ በውጭ ሀገር ሲመደቡ) በአካውንታቸው ዝም ብሎ መከማቸቱ አይቀርም። ዋናውና ትልቁ ነገር ገንዘቡን ለስጋ ዘመዳቸው ሳይሆን ለቤተክርስቲያንና ለአገልጋዮች መስጠታቸው ላይ ነው ማተኮር ያለብን ይህም አባ ሰላማ ትልቅ ስብዕና ያላቸው መንፈሳዊ አባት እንደነበሩ ማሳያ ነው።

ብአዴናዊነት ይውደምየአገዛዙ ከዳሚዎች የሰውዬውን መንታ ምላስነት ተገንዝበው አካሄዳቸውን ይመረምራሉ ተብሎ አይታሰብም በተለይም ከማህፀን ጀምረው እርጉማንና እርኩሳን የሆኑ ብአዴናውያን።በተለያ...
14/11/2023

ብአዴናዊነት ይውደም

የአገዛዙ ከዳሚዎች የሰውዬውን መንታ ምላስነት ተገንዝበው አካሄዳቸውን ይመረምራሉ ተብሎ አይታሰብም በተለይም ከማህፀን ጀምረው እርጉማንና እርኩሳን የሆኑ ብአዴናውያን።
በተለያየ ወቅት በአንድም በሌላም መንገድ በአፋን ኦሮሞ ሳይሆን በአማርኛ ሽመልስ አብዲሳ "ብልፅግናን የፈጠርነው ህውሃት ኢህዴግን በፈጠረበችበት ስልት ለራሳችን ጥቅም ነው" ብሎ ሲናገር በሌላ ወቅት ደግሞ ታሪካዊውን "ኮንቪንስ እና ኮንፊውዝ" ንግግር ሲያደርግ ሌላ ጊዜ "ጎጃም የኦሮሞ ስም ነው፣ጎንደር መተማ ማለት ሞቱማ ማለት ነው፣ወሎ የአንድ ኦሮሞ ሰውዬ ስም ነው፤አክሱም አካሱማ ማለት ነው፣አዲግራት ተራራ ማለት ነው" ሲሉ እንዴት ብለው ለመጠይቅ ቀርቶ ንግግሩ ለምን በሚዲያ አወጡ ያሏቸውን ዘጋቢዎች በማሰርና ከስራ በማሰናበት የአንበሳውን ድርሻ የወሰዱ ብአዴናውያን ናቸው።
እኛም እንላለን ምንም በል ምንም አጀንዳችን ሁሉ #ፋኖ ብቻ ነው‼️
✍️አሁን ላይ እናቶችና አዛውንቶች ከግፉሃን ጎን የሚቆመው ፈጣሪ መንግስቱን ከመንበሩ እንዲያነሳው በጸሎትና በምህላ ይማፀናሉ፤ወጣቶች በዱር በገደሉ ከአገዛዙ ጠባቂ ጋር ይፋለማሉ፤ተማሪው አይማርም አስተማሪው አያስተምርም ነጋዴው አይነግድም አርሶአደሩ አያርስም ሁሉም የህልውና ትግል ላይ ብቻ ነው።
ድል ለፋኖ

ቀንድ_አውጣዋ ዛሬ ቢሮዋ ውስጥ እራሷን ስታ ተንደፋድፋለች።
14/11/2023

ቀንድ_አውጣዋ ዛሬ ቢሮዋ ውስጥ እራሷን ስታ ተንደፋድፋለች።

Best pictureToday best photo
13/11/2023

Best picture

Today best photo











11/11/2023

ከሐምሌ 2015 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ህዳር 3/2016 ዓ/ም ድረስ በአማራ ክልል ንፁሃንን ታርጌት ያደረገ #61 የድሮን ጭፍጨፋ ተደርጓል።
ምንጭ፦ የደህንነት መስሪያ ቤቱ

..... "በነገዳቸው አማራ የሆኑ ግን ደግሞ የደሟ በሎጥ ምድሯ ኦሮሚያ ተወልደው አድገው ተምረው ቋንቋና ባህላቸውን ወርሰው የሚኖሩ እህትና ወንድም ናቸው፤በአንደኛው ቀን እንዲህ ሆነ ቪዲዮ ...
11/11/2023

..... "በነገዳቸው አማራ የሆኑ ግን ደግሞ የደሟ በሎጥ ምድሯ ኦሮሚያ ተወልደው አድገው ተምረው ቋንቋና ባህላቸውን ወርሰው የሚኖሩ እህትና ወንድም ናቸው፤በአንደኛው ቀን እንዲህ ሆነ ቪዲዮ እየተቀረፁ ግብረስጋ ግንኙነት እንዲያደርጉ አደረጓቸው"ያሳዝናል ከአመታት በፊት ከእናት ማህፀን ህፃን አውጥተው ሲበሉ የታዩ በጭካኔያቸው ዓለም ላይ ወደር የሌላቸው ከእንስሳትም በታች የሆኑ ግማሽ ፍጡሮች ለእራሳቸው ማህበረሰብ ያልሆኑ እንዴትስ ብለው አማራን ብሔሩን ሃይማኖቱን አምርረው እየጠሉት ሊያዝኑለት ይችላሉን???

የሚገርመው ሁሉም አማራ ይህንን እያየ እንኳን በእኩል ደረጃ የመንግስቱን አጥፊነት ለመረዳት አለመቻሉ ነው፤ያው ብአዴናውያን ከእናታቸው ማህፀን ጀምረው የተረገሙ በመሆናቸው ሊገነዘቡት አይቻላቸውም።
አምላካችን ግን ቻይ ታጋሽ ነው፥ከእነዚህ ሰዎች ጋር እንድንኖር፤ አንድ ሀገር እንድንጋራ ለምን ፈረድክብን የሚልለው ብዙ ነው።
መፍትሄው የፋኖ መንገድ ብቻ ነው።
‼️

11/11/2023

"ዴ" በራች "ሴ" በራች ዴሴ ተንቦገቦገች‼️
💪

“ወደ አንድ እዝ እየተሰባሰብን ነው፤የቦታ ርቀት ነው እንጂ በመሀላችን ከፍተኛ መደማመጥና መናበብ አለ”ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሃባ
11/11/2023

“ወደ አንድ እዝ እየተሰባሰብን ነው፤የቦታ ርቀት ነው እንጂ በመሀላችን ከፍተኛ መደማመጥና መናበብ አለ”

ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሃባ

የመጨረሻ እስትንፋስ መውጫው ላይ የሚገኘው አገዛዙ ያለ የሌለ አቅሙን ተጠቅሞ በተለይ ጎጃምን በድሮን እየጨፈጨፈ ነው።✍️የመኖሪያ ቤቶችን✍️የደረሰ የተሰበሰበ ሰብልን✍️ንፁሃንን ✍️ትምህርት ...
11/11/2023

የመጨረሻ እስትንፋስ መውጫው ላይ የሚገኘው አገዛዙ ያለ የሌለ አቅሙን ተጠቅሞ በተለይ ጎጃምን በድሮን እየጨፈጨፈ ነው።
✍️የመኖሪያ ቤቶችን
✍️የደረሰ የተሰበሰበ ሰብልን
✍️ንፁሃንን
✍️ትምህርት ቤቶችን
✍️የጤና ተቋማትን
✍️የእምነት ተቋማትንና ታሪካዊ ቅርሶችን
✍️የነጋዴ መጋዘኖችን
✍️ፋብሪካዎችን
✍️እንስሳትን ሳይቀሩ ታርጌት ተደርገው እየተገደሉ ነው።

11/11/2023

ከቀን ውጊያ የማታ ውጊያ አዋጭ መሆኑን የጎጃሟ የጀግኖች ቀዬ #ቋሪት ምስክር ነች‼️
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

07/11/2023

ፋኖ በተቆጣጠራቸው ከተሞችና ወረዳዎች መንግስት እንደ መንግስትነቱ ህዝብም እንደ ህዝብነቱ በሰላም በፍቅር በመተሳሰብ የፍትህ የእኩልነት የዲሞክራሲና የነፃነትን ፍሬ በመሬት ላይ እያጣጣመ ነው።

💪የፅናት💪የእምነት 💪የጀግንነት ምልክት እስክንድር ነጋ እንኳን ተወለድህ‼️
06/11/2023

💪የፅናት
💪የእምነት
💪የጀግንነት ምልክት እስክንድር ነጋ እንኳን ተወለድህ‼️

Best picture of the day
04/11/2023

Best picture of the day






04/11/2023



ከባህርድር መኮድ ተነስቶ ወደ አዴት ሲጎዝ የነበረ 10 ተሽከርካሪ ሙሉ የገዳዮ ቡድን ቅንባባ ላይ ስድስቱ በነበልባሉ ፋኖ ሀይል በደፈጣ ውጊያ ሲጋይ የተረፉት አራት ተሽከርካሪዎች በራሱ በገዳይ ቡድን ዙ23 አመድ ሆኗል።

መከላከያ ውስጥ ያለው ፋኖ ከውስጥ ሆኖ አፈሙዝን ወደ አራጁ መንጋ በማዞር ድባቅ መቷል፤በዚህ የተበሳጨው የኦነግ የአብይ የግል ስልጣን አስጠባቂ ጦር ከጎንደር በ80 ባስ ተጭኖ ወደ ጎጃም መንቀሳቀሱን አረጋግጠናል።

???
28/10/2023

???

21/10/2023

አትገረሙም
~~~~~~
ታማኙ ፋኖ የባንኩን ገንዘብ ለሾፌሩ በአደራ ልኮ ፖሊሶቹን ለምርመራ ወሰደ!
አርማንያ ከሸዋሮቢት ከፍ ብሎ የሚገኝ የፍተሻ ጣቢያ ነው፡፡ እዚህ ስፍራ ላይ ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም በመኪና ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ ገንዘብ በአካባቢው ፋኖ እጅ ይገባል፡፡ ነገር ግን “ገንዘቡ ባንኩ ከደንበኞች የሰበሰበው የሕዝብ ሐብት ነውና የመጠበቅ ግዴታ አለብን” በሚል በአደራ እንዲደርስ ለሹፌሩ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ገንዘቡ መለቀቁን የአካባቢው የፋኖ አስተባባሪ አሳውቋል፡፡ አጃቢ ፖሊሶች ከነትጥቃቸው ለተጨማሪ ምርመራ ተወስደዋል። ስለዚህም ጉዳይ ፋኖ “ምርመራ አድርገን ፀረ ፋኖ አቋም የሌላቸው መሆኑ ተረጋግጦ ይለቀቃሉ። የታጠቁት መሣሪያ ግን ለሕዝብ ትግል ይፈለጋል” ብሏል፡፡

21/10/2023

የፋኖ የተፃፈ ብቻ ሳይሆን ያልተፃፈም ህግ አለው‼️

 ‼️~~~~~~~~~~
21/10/2023

‼️
~~~~~~~~~~

አሁናዊና የዲፕሎማሲ የድል ዜና መረጃዎች~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~Amhara Daily News1- በፍኖተሰላም በተካሄደ ውጊያ 23ኛ ክፍለ ጦር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል:: በዚሁ ከፍተኛ...
21/10/2023

አሁናዊና የዲፕሎማሲ የድል ዜና መረጃዎች
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Amhara Daily News

1- በፍኖተሰላም በተካሄደ ውጊያ 23ኛ ክፍለ ጦር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል:: በዚሁ ከፍተኛ ውጊያ ሰራዊቱ ሙት ቁስለኛ እና ምርኮኛ ሆኗል::

2- በደብረወርቅ እና በአካባቢው ደግሞ በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው የሚገኘው:: የአገዛዙ ጦር ቋሪትን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ሮኬትና ከባድ መስሪያ እየተኮሰ ቢሆንም ሽንፈትን ከመከናነብ ግን አልዳነም:: ይህ በእንዲህ እንዳለ በዐማራ ክልል በተመረጡ 13 ወረዳዎች አገዛዙ የድሮን ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ታውቋል:: እነዚሁም በሰሜን ሸዋ ያሉ 3 ወረዳዎች እና ጎጃም ውስጥ ያሉ 10 ወረዳዎች መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል:: ስለዚህም በየትኛውም የሰሜን ሸዋም ሆነ የጎጃም አካባቢ ያለ ነዋሪ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የዐማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ አሳስቧል::

3- የዐማራ ክልል ዋና ከተማ ባህርዳር በከፍተኛ ከበባ ውስጥ እንደምትገኝ ህዝባዊ ሐይሉ አስታውቋል:: ከተማዋን በቀላሉ ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ሁኔታዎች በመኖራቸው ሕዝቡ ከአገዛዙ የተስፋ መቁረጥ ጥቃት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግም ተመክሯል::

4- የዐማራ ሕዝባዊ ሐይል ፋኖ ከፍተኛ አመራር አቶ አስረስ ማረ ዳምጤ ከዋሽንግተን ፓስት ጋዜጣ ጋር 1 ሰዓት 30 የፈጀ ቃለምልልስ ዛሬ ማድረጉን ቃለዓቀባዩ አስታውቋል:: ቃለ ምልልሱ ሰሞኑን ለህትመት ይበቃል ተብሎ ይጠበቃል::

5- የዐማራ ሕዝባዊ ሐይል - ፋኖ ቃለአቃባይ አቶ ማርሸት ፀሀዩ በፋኖ ግስጋሴና በአካባቢው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በኢትዮጵያ ከአሜርካ ኢምባሲ የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ ጋር መወያየቱንም ጨምሮ አስታውቋል:: ከዚህም ሌላ ከተባበሩት መንግስታትና ከአውሮፖ ህብረት ባለስልጣናት ጋር ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ መያዙንም ቃለአቀባዩ አክሎ ገልፆልኛል:: የአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ከዲፕሎማቶች ጋር ያካሄዳቸው እና የሚያካሂዳቸው ውይይቶች የፋኖን የፀኑ አቋሞች ከማስታወቅ ውጭ ድርድርን የሚመለከቱ አይደሉም::

7- የዐማራ ሕዝባዊ ሐይል ፋኖ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ፕሬዝዳንት ጋር በመነጋገር የሰብዓዊ እርዳታና የመድሃኒት አቅርቦት እንዲኖር ስምምነት ላይ ደርሶ ነበር:: ይሁን እንጂ ቁሳቁሱ ዐማራ ክልል ከገባ በኃላ ግማሹ በዘራፊዎቹ የብአዴን ባለስልጣናት እንደተሸጠ ታውቋል:: ግማሹ ደግሞ ለህዝብ እንዳይደርስ በአገዛዙ የብልፅግና ባለስልጣናት ክልከላ ተደርጎበት መደብር ውስጥ ታሽጎ ይገኛል ::

በአሁኑ ጊዜ ከአማራ ክልል ከሚገኙ 189 ወረዳዎች መካከል 184 የሚሆኑት በፋኖ ቁጥጥር ስር ይገኛሉ:: በእነዚህ ወረዳዎች ህዝቡ ከፋኖ ጋር በመሆን እራሱን እያስተዳደረ ይገኛል::

19/10/2023

፦ደብረ ማርቆስ ከተማ አሁን በዚህ ሰዓት ውጊያ ተጀምሯል‼️

18/10/2023

‼️
~~~~~~~~~~
በበድኑ ብአዴን አማካይነት በግፍ ታስሮ የነበረው ከ20 ሺህ በላይ ፋኖ፣ ልዩ ኮማንዶና ልዩ ሃይል፣የልዩ ሃይል አሰልጣኝ በፋኖ ነፃ ወጥቶ እስከአፍንጫው ዘመናዊ የጦር መሳሪያ ታጥቆ በወታደራዊ ጥበብና ዲስፕሊን በእያንዳንዱ ዕዝ ስር ሆኖ ትግሉን ከፊት ለፊት እየመራ ነው።

  ምልክት እስኬው💪AAmhara Daily News
18/10/2023

ምልክት እስኬው💪

AAmhara Daily News

"ደም ተቃብተናል፤በእያንዳንዱ ቤት ለቅሶ መከራ ስቃይ ገብቷል ይህም ማህበረሰቡ የፋኖን ትግል በበለጠ መንገድ እንዲያግዝ በር ከፍቷል፤ወደ ኋላ ተመልሶ የትግል ስልት ለመቀየር የማያስችልበት የ...
18/10/2023

"ደም ተቃብተናል፤በእያንዳንዱ ቤት ለቅሶ መከራ ስቃይ ገብቷል ይህም ማህበረሰቡ የፋኖን ትግል በበለጠ መንገድ እንዲያግዝ በር ከፍቷል፤ወደ ኋላ ተመልሶ የትግል ስልት ለመቀየር የማያስችልበት የትግል ስልት ላይ እንገኛለን፣በማንኛውም ሰዓት የትኛውንም ከተማ መቆጣጠር የሚያስችል አቅምና ብቃት ላይ ነን"

የታወቁ ሃይሎች ሻለቃ 101 ቃል አቀባይ

18/10/2023

የዛሬው ቪዲዮ ደግሞ ለጉድ ነው እንዴት መከላከያ ተብየው ቤት እየሰበረ ሽሮ በርበሬ ድፍድፍ ሳሙና ሶፍት ከማህበረሰቡ ላይ ይሰርቃል🤔

18/10/2023


ጎጃም ውስጥ በእያንዳንዱ ቀበሌ ያለ ሁሉም ወጣት የወታደራዊ ልምምድ እንዲሰራ በታዘዘው መሰረት ሁሉም ቀበሌዎች ላይ ወደ ተግባር ተገብቷል።

16/10/2023

እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን‼️
~~~~~~~~~~~~~~
እንኳንስ አሁን በቴክኖሎጂ ዘመን በድሮ በጋርዮሽ ዘመን አባቶቻችን ታሪካችንን እንዴት እንዳቆዩልን የምናውቅ ጥንቁቅ ህዝቦች ነን።
ትላንት ወደ ባህርዳርና ጎንደር እንዲሁም አስመራ ህውሃት አቅሟን ለማሳየት ብላ የተኮሰቻቸው ሮኬቶች ብርሃን እንዲሰጡን አስባ ነበር እንዴ፤ኤርትራ ወደ ትግራይ ክልል ብትገባ ለሮኬቶቹ አፀፋና በአብይ የእርዳታ ጥሪ ነው፤ከተዘረፍነው ከወደመብን እስከ 100 ቢሊዮን ብር የሚያወጣ ቁሳቁስ በተጨማሪ ለክልላችን በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ሞት አካል ጉዳትና በሽታ አስታቆፎን በመጨረሻ ተገርፎ የወጣ ወራሪ በምን ሞራል ነው የአማራ ፋኖ ትግራይን የወላድ መካን አደረገብኝ ብሎ የሚናገረው?

አሁን ላይ እኛ የህልውና ትግል ላይ ነን፤እናንተ በማይካድራ በጭና በራያ ሙሉ የቀበሌ አማራ ተወላጆችን ስትጨፈጭፉ ሂሳብ እያወራረድን ነው ብላችኋል።
ይመስላችኋልን ሃዘናችሁን በልክ አድርጉት ጣታችሁንም ወደ ራሳችሁም መልሱ።

16/10/2023



በማዕከላዊ ጎንደር ምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ቆላድባ ከተማ #አይባ ከሚባል ቦታ ላይ ደጃች ማሩ ብርጌድ ከመቶ በላይ አድማ ብተናና ከሃያ በላይ የሚሊሻ አባላትን ማርኳል፤አንድ ፓትሮል የአብይ ጦር ጋይቷል።

ምንጭ:- አማረ አቸነፍ (የደጃች ማሩ ብርጌድ የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ)

 #አዴት የብልጽግና ካድሬዎች መከላከያን በመደበቅ ባንዳነታቸውን ይበልጥ አስመስክረዋል።በአጠቃላይ በከተማዋ ህዝቡ ሳያውቅ ከ400 በላይ የመከላከያ አባላት በካድሬዎች ቤት እንዲሁም በአንድ ፓ...
16/10/2023

#አዴት
የብልጽግና ካድሬዎች መከላከያን በመደበቅ ባንዳነታቸውን ይበልጥ አስመስክረዋል።
በአጠቃላይ በከተማዋ ህዝቡ ሳያውቅ ከ400 በላይ የመከላከያ አባላት በካድሬዎች ቤት እንዲሁም በአንድ ፓሊስ ልዩ መኖሪያ ቤት ተደብቀው ተገኝተዋል።

11/10/2023

ሰበር ዜና‼️
✍️የሰሜን ሜጫ ወረዳ አስተዳዳሪ የተባለ ገና ከተሾመ አንድ ወርኳ ያልሞላው ከርሳም ባልታወቁ ሰዎች ቁጥጥር ውስጥ ሆኗል ። በተያያዘ ወሬ የሚሊሺያ ኃላፊው ተሸኝቷል ።

ለታሪክ የምታስቀምጡት የዛሬ መረጃ እነሆበእውቀት፣በእውነት፣በስነምግባር፣በሃቅና በፍትሃዊነት የተመራው የፋኖ የመስከረም 29/2016 ዓ/ም ባህርዳር ጢስ ዓባይ የውጊያ ጥበብ"ነገሩ እንዲህ ነው...
10/10/2023

ለታሪክ የምታስቀምጡት የዛሬ መረጃ እነሆ
በእውቀት፣በእውነት፣በስነምግባር፣በሃቅና በፍትሃዊነት የተመራው የፋኖ የመስከረም 29/2016 ዓ/ም ባህርዳር ጢስ ዓባይ የውጊያ ጥበብ
"ነገሩ እንዲህ ነው በትላንትናው እለት የአገዛዙ ጠባቂ ሰራዊት በ10 ተሳቢ ተጭኖ መነሻውን ከባህርዳር ከተማ አድርጎ ወደ ደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ ሸመጠጠ 27 ኪሎ ሜትሮችን ተጓዘ፣በባንዳ ሚሊሻና አድማ ብተና እገዛ የደቡብ ጎንደርና የምዕ/ጎጃም ፋኖዎች ይኖሩበታል ያለውን ከተማ ኢላማው ውስጥ አስገባ፤የጦርነት ፊሽካውን ከጠዋቱ 12:00 ለመንፋት ተስማማ፣እንደ ምሽግም እንደ ማደሪያም ለመጠቀም የመረጠው ቦታ ከባህርዳር ጢስ ዓባይ የሚሰራውን ደረጃ አንድ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ የሚሰራ የኮንስትራክሽን ድርጅት ካምፕ ውስጥ አደረገ፤ በካምፑ ውስጥም በርካታ ተሽከርካሪዎችና ለመንገድ ስራ የሚሆኑ ቁሳቁሶች ነበሩ።
ቀድሞውንም መረጃው የነበራቸው ቆንጆዎቹ የደቡብ ጎንደርና ምዕ/ጎጃም ፋኖዎች ጥበብ በተሞላበት አኳኋን እንዲህ የሚል መልዕክት ከተማው ውስጥ እንዲበተን አደረጉ "የጠላት ኃይል ከባህርዳር ጢስ አባይ ያለውን መንገድ እየሰራ ባለው የኮንስትራክሽን ድርጅት ካምፕ ውስጥ ሰፍሮ አድሯል።በጠላት ላይ ጥቃት ሊንከፍት ስለሆነ የኮንስትራክሽን ድርጅቱ መኪኖች እንዲነሱልን የተቻላችሁን አድርጉ" የሚል ነበር።ነጋ ተቅበዥባዡ የአገዛዙ ጠባቂ ፊሽካውን ነፋ መተኮስም ጀመረ፤ፀጥ ረጭ አለ ለአምስት ሰዓታት ያክል ካምፑ ውስጥ ሆኖ የጥይታ እሩምታ አወረደ፤አሁንም መልስ አጣ፤አለቆቹ ትዕዛዝ አስተላለፉ ካምፑን ለቆ እንዲወጣ ታዘዘ የእውር ድንብሩን እተኮሰ ወጣ፣መልስ አጣ ባንዳዎቻችንን ከፊት አሰልፎ በመንገዱ ግራና ቀኝ ፋኖዎች ይገኙበታል ወዳለው ስፍራ ተመመ፤ድንገት ተወርዋሪዎቹ ፋኖዎች ከኋላ ካምፑን ተቆጣጠሩ ከፊትና ከኋላም ቆረጧቸው ምድር ቀውጢ ሆነች ባንዳዎች ተለቀሙ፤ቀለበት ውስጥ ሊያስገባ የመጣው ቀለበት ውስጥ ገባ ጠላት ተረፈረፈ ተነነ፣ከወገን ጦር አንድም ምንም ምን የሆነ የለም፤ከከተማው ህዝብን ከጥይት ድምፅ ረብሻ ውጭ የተጓዳ ጠፋ፣የኮንስትራክሽን መኪኖችና ቁሳቁሶች በፋኖ የውጊያ የአርቆ አሳቢነት ጥበብ ተረፉ" ይባላል።
ይህ የሆነው ልክ በዛሬው ቀን ነው‼️

10/10/2023


ባለ ጥቁር ክላሽ
ባለ ስናይፐሩ
ባለ ዙ-23
ባለ ቀይ ቦኔቱ ነበረ ስማችን
አሁን ግን ደከመን
መቋቋም አቃተን
የፋኖ ምቷን
ሃይሌን አስንቀናል እንዳትቀየሙን

10/10/2023


የተፎከረበት ሶስት ቀኑም አለቀ ፣
አወልቃለሁ ያለው እራሱ አወለቀ፣
መጨረሻ ያለው መጨረሻው ሆነ፣
መስከረም 30 እንዲም እንዲያም ሆነ።

10/10/2023

ተቀበል.....፡ ቅምሻ እንደ ፀባያችሁ የሚጨመር
አበባው ዘላኔ _ አበባው ዘላኔ፤
አንተ አትመላለስ _ እመጣለሁ እኔ፤
አራት ኪሎ እያለ _ ባህርዳር ለምኔ።

"የጦርነቱ ultimate goal ምንድን ነው ካሉ?"ካሸነፉን Vs ካሸነፍናቸው @መስከረም 2016~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~እርግጥ ነው ጦርነት አስከፊ፣ጎጅ፣ወጭ የበዛበት፣ህዝብ የሚ...
10/10/2023

"የጦርነቱ ultimate goal ምንድን ነው ካሉ?"
ካሸነፉን Vs ካሸነፍናቸው @መስከረም 2016
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
እርግጥ ነው ጦርነት አስከፊ፣ጎጅ፣ወጭ የበዛበት፣ህዝብ የሚሰቃይበት ነው፤አስከፊነቱን የአማራ ህዝብ ላለፋት ሃምሣ አመታት የደረሰበትን መከራ ከህፃን እስከ አዋቂ ከሴት እስከ ወንድ ከሙስሊም እስከ ክርስቲያኑ ከሃብታም እስከ ደሃው በእጅጉ ይመሰክራል፤ ነገር ግን በተፈጥሮ ነፃ ሆኖ የተፈጠረውን ማህበረሰብ በዘመናት የዓለም የጭቆና የግፍና የበደል ምሳሌ ሆኖ ኖሯል፤ለምኗል፣ተሰልፏል፣ተማልዷል አሁን ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ በቃኝ በነፍጤ ነፃነቴን አስመልሳለሁ ካሸነፋኝ እንደሚፈልጉት አድርገው ይግዙኝ፤ካሸነፍኋቸው ደግሞ ከአባቶች በወረስኩት የመሪነት ጥበብና አሁን ዓለም በደረሰችበት የስልጣኔ፣የዲሞክራሴያዊ፣የኢኮኖሚያዊ፣የፖለቲካዊና የማህበራዊ እሳቤ ጋር በማጣመር ህዝብን መምራትና ማስተዳደር መንግስትን ማፅናት፤ህዝብ እንደ ህዝብነቱ መንግስት እንደ መንግስትነቱ እንዴት መኖር እንዳለባቸው እናሳያለን አለ ሃሳቡ እውን እየሆነ ነው።
ይኸው ነው....‼️

"በዚህ አጭር ጊዜ የፋኖ አደረጃጀት በዕዝ፣በብርጌድ፣በአርሚ፣በኮር፣በክ/ሰራዊት፣በሬጅመንት፣በሻለቃ፣በመቶ አለቃ፣በሃምሳ አለቃ፣በአስር አለቃ ደረጃ እንዴት ሊደራጅ ቻለ" 🤔ይህ ሁሌም ከግፋዓን ...
10/10/2023

"በዚህ አጭር ጊዜ የፋኖ አደረጃጀት በዕዝ፣በብርጌድ፣በአርሚ፣በኮር፣በክ/ሰራዊት፣በሬጅመንት፣በሻለቃ፣በመቶ አለቃ፣በሃምሳ አለቃ፣በአስር አለቃ ደረጃ እንዴት ሊደራጅ ቻለ" 🤔ይህ ሁሌም ከግፋዓን ጎን የሚቆመው የፈጣሪ ታዕምራዊ ስራ ነው።

Address

Tel Aviv

Telephone

+251999999999

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Daily News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Nearby media companies