Wolaita Ethiopia Network

Wolaita Ethiopia Network ወላይታነቴ ኩራተ ነዉ!!

ለተከበረው ለወላይታ ዞን አስተዳደርለተከበረው ለወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤትለተከበረው ለደቡብ ብሔረ በሔረሰቦችና ሕዝቦች ጠቅላይፍ/ቤት ጉዳዩ፦የገሡባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ፕረዝዳንት ...
05/10/2022

ለተከበረው ለወላይታ ዞን አስተዳደር
ለተከበረው ለወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
ለተከበረው ለደቡብ ብሔረ በሔረሰቦችና ሕዝቦች ጠቅላይ
ፍ/ቤት
ጉዳዩ፦
የገሡባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ፕረዝዳንት ከሕዝቡ ጫንቃ ቅርብ ቀን ካልተነሣ በከተማይቱ
አደገኛ ቀውስ ልከሠት እንደምችል አንድ ሥሙን ለመጥቀስ ያልፈለገ ግለሠብ ለፋና ረዲዮ አብዮቱታ ሥያቀርብ ካዳመጠነው እያጋራን እንገኛለን ስለሆነም ከላይ የተዘረዘሩ ከፍተኛ የሕዝብ መገልገያ ተቋማት ወደ ሥፍራው ወረደው ምን እንደተከሠት በማረጋገጥ የድምጹ ምላሽ እንድትሆኑ የምለው (ወኢኔ)ነው። በመቀጠል
በየ አካባቢያችን ለምነሡ ለሕዝብ አብዮቱታዎች
ድምጽ እንሆናለን ባሉበት ሆኖ መረጃ ካሎት ያጋሩን
ፍትሕ ለሠላም!
ፍትሕ ለሐገር ብጽግና!
ፍትሕ ለሁሉ ነገር!
(መስከረም 24 ቀን 2015 ዎላይታ ሶዶ ኢትዮጵያ)

ከየት የመጣ ነጫ ጭባ ነው እባካችሁሕዝብ መሸወድ አይቻልም እሺ አንተ ገሠረትቶሎ ከክለባች ጫንቃ ውረድሁለተኛ ለማየት የምፈልግ ወላይታ የለም!!
04/10/2022

ከየት የመጣ ነጫ ጭባ ነው እባካችሁ
ሕዝብ መሸወድ አይቻልም እሺ አንተ ገሠረት
ቶሎ ከክለባች ጫንቃ ውረድ
ሁለተኛ ለማየት የምፈልግ ወላይታ የለም!!

04/10/2022

ኤሊ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በጋሞ ዞን ዳራማሎ ወረዳ

በዳራማሎ ወረዳ ስለሚገኘው እና የ578 ዓመት ዕድሜ ጠገቡ ታላቁ የኤሊ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ለማስተዋወቅ ወደድን አብራችሁን ቆዩ፡፡

የጋሞ ዞን የተለያዩ ባህላዊ፣ ታሪካዊና ኃይማኖታዊ ቅርሶች ባለቤት ነው በዞኑ ረዥም እድሜን ካስቆጠሩ ታሪካዊ ገዳማትና ደብሮች በጋሞ ጎፋ ሀገረስብከት ከሚገኙ ጥንታዊ ገዳማት መካከል የኤሊ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዋነኛው ነው። የዳራማሎ ወረዳ ባህል ቱርዝም ጽ/ቤት በታላቁ የኤሊ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ውስጥ በቅስና አገልግሎት ከሚያገለግሉ መምህሬ እሸቴ ቢትው እና መምህሬ ዳንኤል ገለሱ በገዳሙ አመሰራረት ዙሪያ ያደረገውን ቆይታ የዳራማሎ ወረዳ መ/ኮሙኒኬሽን ለማስቃኘት ወደናል ።

ታላቁ የኤሊ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መገኛው በጋሞ ዞን ዳራማሎ ወረዳ ኤሊ ኮዶ ቀበሌ ሲሆን ገዳሙ በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በዘርዓ-ያዕቆብ ዘመነ መንግስት እንደተመሠረተ በቅስና አገልግሎት የሚያገለግሉ አባቶች ይናገራሉ። በወቅቱ የግራኝ መሃመድ ጦርን በመሸሽ ፅላቱን በመያዝ አሁን ወዳለበት ስፍራ መምህሬ ይገዙ፣ መምህሬ ተገኝ፣ እና መምህሬ መንግስቱ የተባሉ የኃይማኖት አባቶች ይዘው መምጣታቸውን በገዳሙ ለበርካታ አመታት እያገለገሉ የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች ያስረዳሉ፡፡ በገዳሙ ህንፃ መቅደስ ውስጥ ከብሮ ስርዓተ አምልኮ መፈፀም ከጀመረ 578 ዓመታት በላይ ማስቆጠሩን በቅስና አገልግሎት የሚያገለግሉ አባቶች ያክላሉ።

ታላቁ የኤሊ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በ1924 ዓ.ም ወደ ገዳምነት እንዲያድግ ጥያቄ የቀረበ ሲሆን ለረዥም ዓመታት ቆይቶ በ1954 ዓ.ም እንዲገደም ተፈቅዶ ወደገዳምነት መቀየሩን እና በወቅቱ ሀገረ ስብከት ባለመቋቋሙ ምክንያት በወቅቱ ኢትዮጵያ ከሚመሩ ነገስታት በሚመረጡ ባላባቶች እና ደጃዝማቾች ሲተዳደር ቆይቷል ብለዋል።

የገዳሙ አሰራር እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ክብ ቅርጽን ይዟል፡፡ የውስጡ ጣሪያ በጽድና ወይራ እንጨት የተሰራ ሲሆን ያለምንም ሚስማር በአከባቢው እንደሚገኝ ባህላዊ የሳር ክዳን ቤት ገመድ በሚመስል ማገር ዙሪያውን የተጠናከረ ነው፡፡ ይህ ማገር መሠል ገመድ የተማገረበት ልጥ እንዳይበጠስ በቅቤ የታሸ መሆኑን አባቶች ይናገራሉ፡፡

ሁለቱ አባቶች እንደሚያስረዱት የታላቁ ኤሊ ቅ/ገብርኤል ገዳም ውስጥ የነበሩ ፅላቶችንና ውድ የሆኑ ንዋዬ ቅድሳትን በደጃዝማች ገኔሜ አማካኝነት ወደ ሸዋ የአፄ ሚንሊክ ሰራዊት ወደ አከባቢው በመጣ ወቅት ከስፍራው መወሰዱን አስረድተው የአከባቢው ተወላጆች የኛ የሆነው ቅርሳችን ይመለስልን በማለት አዲስ አበባ ድርስ በንጉስ ችሎት በእግራቸው በመጓዝ መጠየቃቸውን ያስረዳሉ።

በወቅቱ የጦር ሚኒስቴር የነበሩት ኃብተ ጊዮርጊስ የመጡበትን ጉዳያቸውን አስረድተው ደጃዝማች ገነሜን አሳመኗቸው ንጉሱም ጽላቱን ወደቦታው ይዘው እንደሄዱ ፈቀዱላቸው ፤በወቅቱ ጥያቄዎችን ይዘው አዲስ አበባ የሄዱ የአካባቢ ተወላጆች አቶ ፈልኣ አብ ፣ አቶ ዙላ ጫፍቆ፣ አቶ ሳዋሬ ሳንዶ፣ አቶ ዱቃ ዕንጋ፣ አቶ ሻሜ ሰዋ፣ አቶ ማቃኝሳ እና ጫባኮ አንጮ የተባሉ ሽማግሌዎች መሆናቸውንም አስረድተውናል።

በዚህ ታላቁ ገዳም ውስጥ ከ400 ዓመታት በላይ ያስቆጠሩ የተለያዩ ቅርሶች እንደሚገኙም አባቶች ይናገራሉ ከቅርሶች መካከል የወርቅ መስቀልን፣ የወርቅ ለምድ ካባ፣ በብርና በነሃስ የተለበጡ አክሊሎች ከዝሆን ጥርስ የተሰራ መቋሚያ፣የተለያዩ የብራና መፃህፍት እና የሠጎን እንቁላሎች ይገኙበታል። እነዚህ ቅርሶች በሚፈለገው ልክ ጥበቃ እየተደረገላቸው አለመሆኑን የሚናገሩት የሃይማኖት አባቶች የሚመለከተው አካል ቅርሶችን አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደረግ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል ።

የዳራማሎ ወረዳ ባህል ቱርዝም ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ ካሳሁን በገዳሙ የኢትዮጵያ ቅርሶ ጥበቃ ባለስልጣን ገዳሙ በኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ገዳሙን በቅርስነት የተረከበው ቢሆንም ለአጥር ማሳጠሪያ ሰባት መቶ ሺህ ብር ልኮ ከማሰራት ውጪ ቅርሶች የመንከባከብ እና ጥበቃ ስራ ላይ እየሰራ አለመሆኑን ገልጸዋል ።

አክለውም የጽ/ቤቱ ኃላፊ በገዳሙ የሚገኙ ቅርሶች ለቱሪሰት መስህብ ከመሆኑ ባሻገር በዞኑ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ላይ ጉልህ ድርሻ ሊያበረክቱ የሚችሉ በርካታ ጥንታዊ እና ታሪካዊ ቅርሶች በመኖራቸው የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባልስጣን እና ሀገረ ስብከቱ እንዲሁም የሚመለከተው አካል ለቅርሶች አስፈላጊውን ጥበቃ እና እንክብካቤ እንዲያደርጉ መልዕክት አስተላልፈዋል ሲል መረጃውን ያደረሰው የዳራማሎ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት።
Source: Tamrat Bergene fb page

ቢ ሎሜ
04/10/2022

ቢ ሎሜ

ሎጎ ላይ የነበረው ሥያሜ ሳይቀየር ስም ተቀይሯል ብሎ መቀባጠር ምን የምሉትምቀኝነት ነው ሆሆ
04/10/2022

ሎጎ ላይ የነበረው ሥያሜ ሳይቀየር
ስም ተቀይሯል ብሎ መቀባጠር ምን የምሉት
ምቀኝነት ነው ሆሆ

የወላይታ ህዝብ እዉነታ ነጮች ሁላ ተረድቶ ድምፃቸዉን እያሰሙ ስለሚገኙ ምስጋናችን ላቅ ያሌ ነዉ!!  እዉነት ታሸንፋለች አይቀርም!!!
13/11/2021

የወላይታ ህዝብ እዉነታ ነጮች ሁላ ተረድቶ ድምፃቸዉን እያሰሙ ስለሚገኙ ምስጋናችን ላቅ ያሌ ነዉ!! እዉነት ታሸንፋለች አይቀርም!!!

በጀግናዉ TDF የተማረከ የፋሽስቱ ወታደር ተመለከቱ እስቲ...!! የፋሽስቶች ዉድቀት በዉርደት የተከናነበ እንደሆኔ ህዝቡ በመታዘብ ለጀግናዉ TDF ድጋፍ በመስጠት ለአንደና ለመጨረሻ ጊዜ አሃ...
11/11/2021

በጀግናዉ TDF የተማረከ የፋሽስቱ ወታደር ተመለከቱ እስቲ...!! የፋሽስቶች ዉድቀት በዉርደት የተከናነበ እንደሆኔ ህዝቡ በመታዘብ ለጀግናዉ TDF ድጋፍ በመስጠት ለአንደና ለመጨረሻ ጊዜ አሃዳዊያንን ከኢትዮጵያ ጫንቃ ማስወገድ አለበት።

ሰበር ዜና፦ጀግናዉ የትግራይ ሰራዊት አፋር ክልል ሚለ ግንባር የጠላት ሄለኮፕተር መትቶ ወደ እሳትነት ቀይሮ ጥሏታል።  ድል ለተጮቀኑ ህዝቦች!!
11/11/2021

ሰበር ዜና፦ጀግናዉ የትግራይ ሰራዊት አፋር ክልል ሚለ ግንባር የጠላት ሄለኮፕተር መትቶ ወደ እሳትነት ቀይሮ ጥሏታል። ድል ለተጮቀኑ ህዝቦች!!

ከቱርክ ለምኖ በወሰዱት ድሮን የሀገር ሀብት በማዉደም የሚመጣ ብልፅግና አለ እንደ?  ድንቀም ብልፅግና!!
20/10/2021

ከቱርክ ለምኖ በወሰዱት ድሮን የሀገር ሀብት በማዉደም የሚመጣ ብልፅግና አለ እንደ? ድንቀም ብልፅግና!!

የአማራ ብሄር ተወላጆች በየ ሚዲያዉ በምንልካዊ አስተሳሰብ ወላይታ የሚባል ብሄር መጥፋት አለበት ብሎ  ለመንግስት ጥቆማ ይሰጣሉ ነገር ግን የወላይታ ብሄር ተወላጆች መረታችን ለማስመለስ በሚል...
14/09/2021

የአማራ ብሄር ተወላጆች በየ ሚዲያዉ በምንልካዊ አስተሳሰብ ወላይታ የሚባል ብሄር መጥፋት አለበት ብሎ ለመንግስት ጥቆማ ይሰጣሉ ነገር ግን የወላይታ ብሄር ተወላጆች መረታችን ለማስመለስ በሚል ትርጉም የለሽ ጦሪነት ህወታቸዉን እየገበሩ ይገኛሉ በጣም ያሳዝናል!!

ዛሬ ጳጉሜ 04 የጀግኖች ቀን መባሉ ካለቀሬ የኛ ጀግኖች ዶ/ር ደብሬ ፅዮን ገ/ሚካኤል እና ካዎ ዳጋቶ ኩሙበ ናቸዉ !! ምክንያቱም  ጀግኖች ማለት ለህዝባቸዉ ስሉ ራሳቸዉን ሰዉቶ የሚታገሉ ለ...
09/09/2021

ዛሬ ጳጉሜ 04 የጀግኖች ቀን መባሉ ካለቀሬ የኛ ጀግኖች ዶ/ር ደብሬ ፅዮን ገ/ሚካኤል እና ካዎ ዳጋቶ ኩሙበ ናቸዉ !! ምክንያቱም ጀግኖች ማለት ለህዝባቸዉ ስሉ ራሳቸዉን ሰዉቶ የሚታገሉ ለሆዳቸዉ ለስልጣናቸዉ ቦታ ያልሰጡ ምን ግዘም ጀግኖች በመባል በህዝብ ዜንድ ይወደሳሉ!!

ጁንታዎች አትበሉ! ጁንታዎች አይደሉም ለህዝብ ጥቅም ራሳቸዉን አሳልፎ የሰጡ በልዩ ሀይል ሳይሆን በህዝብ ታጅቦ ለህዝብ የሚታገሉ የህዝብ ልጆች ናቸዉ So ክብር ይገባቿል!!
04/09/2021

ጁንታዎች አትበሉ! ጁንታዎች አይደሉም ለህዝብ ጥቅም ራሳቸዉን አሳልፎ የሰጡ በልዩ ሀይል ሳይሆን በህዝብ ታጅቦ ለህዝብ የሚታገሉ የህዝብ ልጆች ናቸዉ So ክብር ይገባቿል!!

Finshing ላይ የሚገኝ ሀይሌ ሪዞርት ከዉስጥ በኩል ይህንን ይመስላል።  **o_Ethiopia
03/09/2021

Finshing ላይ የሚገኝ ሀይሌ ሪዞርት ከዉስጥ በኩል ይህንን ይመስላል። **o_Ethiopia

ከሌዊ ሪዞርት እስከ ግብርና ኮለጅ የሚወስደዉ ይህ የዱሮ ነጠላ አስፋልት መንገድ ከተሸከርካሪዎች ጭንንቅና የከተማይቱን ገፅታ ከማበላሸቱ ጋር ተያይዞ ሰፋ ተደርጎ በመንታ ኮንክርት አስፋልት መ...
03/09/2021

ከሌዊ ሪዞርት እስከ ግብርና ኮለጅ የሚወስደዉ ይህ የዱሮ ነጠላ አስፋልት መንገድ ከተሸከርካሪዎች ጭንንቅና የከተማይቱን ገፅታ ከማበላሸቱ ጋር ተያይዞ ሰፋ ተደርጎ በመንታ ኮንክርት አስፋልት መንገድ እንዲሰራ ለዘመናት በወላይታ ህዝብ ዜንድ ስጠየቀ ቆይቶ በእኔ ቲም ዳጊ ስልጣን ጊዜ ሙሉ ጥናት ተጠናቅቆ በጀት ተመዲቦለት ለኮንትራክተር ርክብክብ ከተደረገ በሁዋላ ህዝቡ በጉጉት ግንባታዉን ስጠባበቅ በመፈነቀለ መንግስት ወደ ስልጣን በመጡ ሀይሎች በጀቱ ተበልቶ ታጥፏል። በእዉነት አሁን በተስፋዬ ይገዙና በእንድሪያስ ጌታ ለሚመራ ሀይል ይህ ድርጊት በጣም ሸም አይደለም!! እስቲ ይህንን አሳፋሪ ድርግት ለማዉገዝ Share share እናድርግ

 #ጋምበላ የራሱን ነፃነት ግንባር አቋቁሞ የትጥቅ ትግል ጀምሯል ወላይታ ሆይ እስከ መቸ በጭቆና ትዘልቃለ?  ቱ የንጉስ ጦና ታሪክ ያበላሸ ያኮላሸ አጋሰስ ሆዳም በሆኔ ትዉልድ ላይ ደርሰናል
08/08/2021

#ጋምበላ የራሱን ነፃነት ግንባር አቋቁሞ የትጥቅ ትግል ጀምሯል ወላይታ ሆይ እስከ መቸ በጭቆና ትዘልቃለ? ቱ የንጉስ ጦና ታሪክ ያበላሸ ያኮላሸ አጋሰስ ሆዳም በሆኔ ትዉልድ ላይ ደርሰናል

ጊልዶ ካሳ ብሄሬ ወላይታ በመሆኑ ብቻ በሱ ላይ በተፈፀመዉ አስነዋሪ ድርግት መላዉ የወላይታ ህዝብ ድምፁን በአንድነት ማሰማት አለበት። ጀግናዉ ልጃችን በሞያዉ ከኢትዮጵያ አልፎ በምስራቅ አፍር...
28/07/2021

ጊልዶ ካሳ ብሄሬ ወላይታ በመሆኑ ብቻ በሱ ላይ በተፈፀመዉ አስነዋሪ ድርግት መላዉ የወላይታ ህዝብ ድምፁን በአንድነት ማሰማት አለበት። ጀግናዉ ልጃችን በሞያዉ ከኢትዮጵያ አልፎ በምስራቅ አፍርካ ደረጃ የታወቀ ምርጥ ወጣት አርትስት እንደሆኔ ማንም ይመሰክራል።

ይህ ጦሪነት ከሁለቱ ክልሎች ዉጭ ለላ ማንንም አይመለከትም አማራ ትግራይን ገጥሞ የማይችል ከሆኔ ዘር መንዘሩ ከምድሬ ገፅ መጥፋት ይችላል ተገዳችሁ ወደ ጦሪነት የገባችሁ ሁሉም የወላይታ ብሄር...
26/07/2021

ይህ ጦሪነት ከሁለቱ ክልሎች ዉጭ ለላ ማንንም አይመለከትም አማራ ትግራይን ገጥሞ የማይችል ከሆኔ ዘር መንዘሩ ከምድሬ ገፅ መጥፋት ይችላል ተገዳችሁ ወደ ጦሪነት የገባችሁ ሁሉም የወላይታ ብሄር ተወላጆች ለትግራይ ሰራዊት አንድ ጊዜ ሳትቶኩሱ እጃችሁን ስጡ ድል ለTDF

በዛሬዉ ቀን ማለትም 14/11//2013 በወላይታ ምድር ህዝቡ ሳይሆን የአብይ አህመድ ቅጥ አጣቢዎች ለዝህ ለጨፍጫፊዉ ቅጥረኛ መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛሉ። አይ ባሪነት! ...
21/07/2021

በዛሬዉ ቀን ማለትም 14/11//2013 በወላይታ ምድር ህዝቡ ሳይሆን የአብይ አህመድ ቅጥ አጣቢዎች ለዝህ ለጨፍጫፊዉ ቅጥረኛ መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛሉ። አይ ባሪነት! አይ ለሆድ ማደር!

ወላይታዎች ሁለተኛ ትግሬዎች ናቸዉ ክልል ከተሰጣቸዉ በልዩ ሀይላቸዉ ከህወሃት ጋር ተባብሮ ሀገር ያፈረሳሉ ያሉት የብልፅግና ኤልቶች መቀበሪያቸዉ ተቃርቧል በአሁኑ ሰአት ከአፋር ክልል ግማሽ የ...
20/07/2021

ወላይታዎች ሁለተኛ ትግሬዎች ናቸዉ ክልል ከተሰጣቸዉ በልዩ ሀይላቸዉ ከህወሃት ጋር ተባብሮ ሀገር ያፈረሳሉ ያሉት የብልፅግና ኤልቶች መቀበሪያቸዉ ተቃርቧል በአሁኑ ሰአት ከአፋር ክልል ግማሽ የሚሆን ግዛት በTDP ቁጥጥር ስር ሆኗል በቅርቡ በአራት ኪሎ እንጠብቃለን ድል ለትግራይ ሰራዊት!!

 ፦ ጀነራል ብራሃኑ ጁላ ተሰዋ!!!!
16/07/2021

፦ ጀነራል ብራሃኑ ጁላ ተሰዋ!!!!

ይቅናችሁ!! ብለናል   #ቸሪ እና  #በሪ  የዲቻ ልጆች
15/07/2021

ይቅናችሁ!! ብለናል #ቸሪ እና #በሪ የዲቻ ልጆች

የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ  #ህወአት የተበተነ ዱቀት ሆኗል አልተባለም ወይ አሁን ከማን ጋር ልዋጋ ነዉ የዘጠኙ ክልል ልዩ ሀይል ወደ ትግራይ የሚዘመተዉ?? ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን አታዋሪድ  ዉርደቱ...
15/07/2021

የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ #ህወአት የተበተነ ዱቀት ሆኗል አልተባለም ወይ አሁን ከማን ጋር ልዋጋ ነዉ የዘጠኙ ክልል ልዩ ሀይል ወደ ትግራይ የሚዘመተዉ?? ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን አታዋሪድ ዉርደቱ ለብልጥግና ሹማምንቶች ይሁን!!

አሃዳዊነትን ለማስወገድ ድሮ ከከፈለነዉ ዋጋ እጥፍ ቢሆንም ከፍለን የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት እናረጋግጣለን ይህንን ለማስቆም የሚችል የትኛዉም ምድራዊ ሀይል አይኖርም። ጦሪነቱ ከብሄሬ ብረሰ...
14/07/2021

አሃዳዊነትን ለማስወገድ ድሮ ከከፈለነዉ ዋጋ እጥፍ ቢሆንም ከፍለን የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት እናረጋግጣለን ይህንን ለማስቆም የሚችል የትኛዉም ምድራዊ ሀይል አይኖርም። ጦሪነቱ ከብሄሬ ብረሰቦች ጋር ሳይሆን ከአሃዳዊያን ጋር ነዉ እሱም በቅርቡ መቋጫ ያገኛል ብሏል ጀግናዉ ተጋደላይ ደብሬፅዮን ገ/ሚካኤል

የወላይታ ህዝብ የዘመናት ምኞት የኔ Team ካዎ ዳጋቶ ኩሙበ መሰረት የሆነዉ   እነሆ መቀመጫዉን ወብቷ ወላይታ ሶዶ በማድረግ በተመረጡ በሶስቱ ቋንቋዎች በወላይትኛ፣በአማርኛ እና በኢንግልዝኛ...
10/07/2021

የወላይታ ህዝብ የዘመናት ምኞት የኔ Team ካዎ ዳጋቶ ኩሙበ መሰረት የሆነዉ እነሆ መቀመጫዉን ወብቷ ወላይታ ሶዶ በማድረግ በተመረጡ በሶስቱ ቋንቋዎች በወላይትኛ፣በአማርኛ እና በኢንግልዝኛ መደበኛ ስርጭቱን ለመጀመር ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀ የቲቪዉ ስራ እስኪያጂ መልካም ዜናዉን አብስሯል። ይሁን እንጂ ለዝህ ትልቅ ኩራት መሰረቱን ላሰቀመጡ ለTeam ዳጋቶ ኩሙበ ክብርና ምስጋና ስገባቸዉ ቲቪዉን ለመከታተል ETHIO SAT F= 11165 SR=45000 P= H በመጫን ይከታተሉ።

አስደሳች ዜና፦ ትግራይ በራሱ ጥረት ለክልሉ ህዝብ የመብራት አገልግሎት ያስጀመረ ሲሆን በቀጣይ የስልክ ጥሪ እና የኢንተርኔት አገልግሎትም ይጀምራል ተባሌ።
09/07/2021

አስደሳች ዜና፦ ትግራይ በራሱ ጥረት ለክልሉ ህዝብ የመብራት አገልግሎት ያስጀመረ ሲሆን በቀጣይ የስልክ ጥሪ እና የኢንተርኔት አገልግሎትም ይጀምራል ተባሌ።

በዉስጡ 2ሺህ አልጋዎችንና የተለያዩ መዝናኛዎች ያካተተ በምስራቅ አፍርካ ትልቁ የተባለ በ820 ሚልዮን ብር በ2 መቶ ሺህ ካሬ ሜትር ስፋት ቦታ ላይ በወላይታ ሶዶ የሚገነባዉ የመልካም ወጣቶች...
21/05/2021

በዉስጡ 2ሺህ አልጋዎችንና የተለያዩ መዝናኛዎች ያካተተ በምስራቅ አፍርካ ትልቁ የተባለ በ820 ሚልዮን ብር በ2 መቶ ሺህ ካሬ ሜትር ስፋት ቦታ ላይ በወላይታ ሶዶ የሚገነባዉ የመልካም ወጣቶች ስብእና ማእከል ግንባታ አጋልጋይ ዮኒ በይፋ ማስጀመሪያዉን ያበሰረ ሲሆን በአራት አመት ዉስጥ ተገንብቶ እንደሚጠናቀቅም ጠቅሷል።

 #ሽሜ ፣ #አንቱ እና   #ቸሪ ተባረኩ ለእኛ የምቀኛ አይን ብዙ ነዉና!!   ለሶስቱ ወንድሞች ይገባል ምሪቃት
06/05/2021

#ሽሜ ፣ #አንቱ እና #ቸሪ ተባረኩ ለእኛ የምቀኛ አይን ብዙ ነዉና!! ለሶስቱ ወንድሞች ይገባል ምሪቃት

የብልፅግ አሻንጉሉቶች    ለመመሰረት ሽሩ ጉድ በማለት ህዝቡን እያደናገሩ ይገኛሉ
05/05/2021

የብልፅግ አሻንጉሉቶች ለመመሰረት ሽሩ ጉድ በማለት ህዝቡን እያደናገሩ ይገኛሉ

ወላይታ ሆኖ ይህንን ክለብ  ስምና የመቸ እንደሆኔ ጭምር የሚያስታዉስ  በኮሜት ዱቅ ያድርግ!
04/05/2021

ወላይታ ሆኖ ይህንን ክለብ ስምና የመቸ እንደሆኔ ጭምር የሚያስታዉስ በኮሜት ዱቅ ያድርግ!

የወላይታ ልጆች ለታሪክ እንጅ ለጥላቻ ጊዜ የላቸዉም። ይህ ከታች የሚትመለከቱት ልጅ ከቅርብ ጊዜ በፍት ስካቫተር መኪና በመፍጠር ለብዘዎቹ አነጋጋሪ ሆኖ ነበር ዛሬ ላይ ደግሞ ለሀገራት አሳሳብ...
30/04/2020

የወላይታ ልጆች ለታሪክ እንጅ ለጥላቻ ጊዜ የላቸዉም። ይህ ከታች የሚትመለከቱት ልጅ ከቅርብ ጊዜ በፍት ስካቫተር መኪና በመፍጠር ለብዘዎቹ አነጋጋሪ ሆኖ ነበር ዛሬ ላይ ደግሞ ለሀገራት አሳሳብ የሆነዉን የኮርና ቫይረስ መከላከያ ማሽን እንደፈጠሬ ይፋ አድርጉዋል።

ከታች የሚትመለከቷት እናታችን በሀገራችን ወላይታ በስፋት ወተት በማምረት ቀዳሚ የሆነች ወድ እናት ናት። ክብር ይገባቿል ለእናቶቻችን ባሉበት ሁሉ!! እናቱን የሚወድና የሚያከብር
29/04/2020

ከታች የሚትመለከቷት እናታችን በሀገራችን ወላይታ በስፋት ወተት በማምረት ቀዳሚ የሆነች ወድ እናት ናት። ክብር ይገባቿል ለእናቶቻችን ባሉበት ሁሉ!! እናቱን የሚወድና የሚያከብር

የአድስ አበባ ባልደራስ አቶ እስከንድር ነጋ ወቅታዊ አዋጁን የሚጥስ ወንጀል ፈፅሟል በሚል በዛሬዉ ቀን በአድስ አበባ ፖሊስ ተይዞ   እስር ቤት እንደምገኙ ይፋ ሆኗል።
25/04/2020

የአድስ አበባ ባልደራስ አቶ እስከንድር ነጋ ወቅታዊ አዋጁን የሚጥስ ወንጀል ፈፅሟል በሚል በዛሬዉ ቀን በአድስ አበባ ፖሊስ ተይዞ እስር ቤት እንደምገኙ ይፋ ሆኗል።

ዛሬ የወላይታ ዬላጋዎች ተሰብስቦ በወቅታዊ ወላይታ ህዝብ ጥያቀ ዙሪያ ዉይይት ያካሄዱ ሲሆን በማጠቃለያም ለተገፋዉ ህዝባችን  በቁርጠኝነትና በአንድነት ቆመን ድል ሳይታወጅ እንቅልፍ አንተኛም ...
25/04/2020

ዛሬ የወላይታ ዬላጋዎች ተሰብስቦ በወቅታዊ ወላይታ ህዝብ ጥያቀ ዙሪያ ዉይይት ያካሄዱ ሲሆን በማጠቃለያም ለተገፋዉ ህዝባችን በቁርጠኝነትና በአንድነት ቆመን ድል ሳይታወጅ እንቅልፍ አንተኛም በሚል ስምምነት አጠናቅቋል።

በወላይታ ምድር የኮሮና ወረረሽንን ለመከላከል ከሁሉም አብልጦ   ብር እርዳታ ያደረገዉን   ጨምረን ጨማምረን ማመሰገን አለብን!! ጌታ ይባሪክህ ወንድማችን!!
25/04/2020

በወላይታ ምድር የኮሮና ወረረሽንን ለመከላከል ከሁሉም አብልጦ ብር እርዳታ ያደረገዉን ጨምረን ጨማምረን ማመሰገን አለብን!! ጌታ ይባሪክህ ወንድማችን!!

አድሱን ትዉልድ ወደ አድሱ ጎዳና____ወላይታ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ለመቀልበስ መሞከር ዋጋ ያስከፍላል ጥንቃቀ ይዉሰዱ  መሪዎቻችን!!
16/04/2020

አድሱን ትዉልድ ወደ አድሱ ጎዳና____ወላይታ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ለመቀልበስ መሞከር ዋጋ ያስከፍላል ጥንቃቀ ይዉሰዱ መሪዎቻችን!!

እዉነተኛ የወላይታ አጎራባች የሰዉ ልጆችን ለምያከብር ለሀዲያ ህዝብ ዝም ብሌን ክብር እንሰጣለን! እንወዳቿለን! (Wolaita + Hadiya) እኛ ስንዋደድ
14/04/2020

እዉነተኛ የወላይታ አጎራባች የሰዉ ልጆችን ለምያከብር ለሀዲያ ህዝብ ዝም ብሌን ክብር እንሰጣለን! እንወዳቿለን! (Wolaita + Hadiya) እኛ ስንዋደድ

በዛረዉ ቀን በወላይታ ሶዶ ከተማ ጎዳና ተዳዳሪዎችን እየዞሩ ምግብ ስመግቡና በኮሮና ቫይረስ እንዳይጠቁ ቅድሜ ምክር ስሰጡ የነበሩ አካላትን ህዝቡ ማመሰገን ይገባል!!
10/04/2020

በዛረዉ ቀን በወላይታ ሶዶ ከተማ ጎዳና ተዳዳሪዎችን እየዞሩ ምግብ ስመግቡና በኮሮና ቫይረስ እንዳይጠቁ ቅድሜ ምክር ስሰጡ የነበሩ አካላትን ህዝቡ ማመሰገን ይገባል!!

በሚያዝያ 02 ቀን የወላይታ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መዲና በሆችዉ በወላይታ ሶዶ ከተማ የወላይታ ዲቻ ደጋፊዎች የኮሮና ቫይረስ መከላከል ጋር በተያያዘ ያደረጉት ማስጨበጫ የምደነቅ ነዉ።
10/04/2020

በሚያዝያ 02 ቀን የወላይታ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መዲና በሆችዉ በወላይታ ሶዶ ከተማ የወላይታ ዲቻ ደጋፊዎች የኮሮና ቫይረስ መከላከል ጋር በተያያዘ ያደረጉት ማስጨበጫ የምደነቅ ነዉ።

በዘመናዊ ወላይታነት እየኮራን የኮሮና ቫይረስን በጋራ እንከላከል!! የተስማማ ሁሉ
08/04/2020

በዘመናዊ ወላይታነት እየኮራን የኮሮና ቫይረስን በጋራ እንከላከል!! የተስማማ ሁሉ

Address

Wolaita S**o City Kawo Tona Street
S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Ethiopia Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share