Gesuba Times

Gesuba Times Nu koshshay wolayttassi wonttaa xalqqee poo'in be'naagaa�

18/03/2024
18/03/2024
15/03/2024

ከደቡብ ኢትዮጵያ ለጉልበት ሥራ ወደ ሕዳሴ ግድብ ሲያመሩ በአማራ ክልል ውስጥ በታጣቂዎች የታገቱ ወጣቶች ቤተሰቦች ስለ ልጆቻቸው ጉዳይ መፍትሄ የሚሰጣቸው አጥተው ጭንቀት ላይ እንደሚገኙ ለቢቢሲ ተናገሩ። የአካባቢው ፋኖ በበኩሉ እነዚህ ወጣቶችን መያዙን አረጋግጦ፤ እንደሚባለው ለደን ምንጣሮ የሚሄዱ ሳይሆኑ ምልምል ወታደሮች መሆናቸው ብሏል። https://bbc.in/4a7QnXm

29/02/2024

ቢኒያም ፍቅሩ🔥🔥🔥

#10🔥❤

25/02/2024
24/02/2024
24/02/2024
16/02/2024
Lela miraf🙏🙏🙏 thank you God🙏🙏
24/01/2024

Lela miraf🙏🙏🙏 thank you God🙏🙏

19/01/2024
Kawo
19/01/2024

Kawo

My town🥰🥰🥰
16/01/2024

My town🥰🥰🥰

16/01/2024
See what is ongoing thank you God kesint sikay bohala pro.   congratulation to you and to your family.
09/12/2023

See what is ongoing thank you God kesint sikay bohala pro. congratulation to you and to your family.

ለማን እንጩህ እሽ?
24/11/2023

ለማን እንጩህ እሽ?

21/11/2023

ለክልል ተብሎ በሚሰበሰበዉ መዋጮ ምክንያት የድሃ ቤተሰብ ልጆች መክፈል ባለመቻላቸዉ ከት/ት ገበታ እየተባረሩ ነዉ😭

02/11/2023

"ከእናታችን ቤት አንወጣም!" - የ40 እና የ42 ዓመት ልጆች

"እሺ! ... አስቤዛ አዋጡ!" - የ75 ዓመት እናት

* ከእናታቸው ቤት አልወጣም ያሉ ጎልማሳ ልጆች በፍርድ ቤት ውሳኔ ተባረሩ

| የ75 ዓመት አዛውንቷ ጣልያናዊት ሁለት ወንድ ልጆች ያላቸው ሲሆን ህይወታቸውን ከነዚህ ልጆቿ ጋር ስትመራ ቆይታለች፡፡

በጥሩ ስነምግባር አሳድጌያቸዋለሁ እንዲማሩ እና በራሳቸው እንዲተማመኑ አድርጌ አሳድጉያቸዋለሁም ብለዋል፡፡

አሁን ላይ የ40 እና የ42 ዓመት እድሜ ያላቸው እነዚህ ሁለት ልጆች ጥሩ ስራ እና ገቢ ቢኖራቸውም የቤቱን አስቤዛ የሚሸፍኑት ግን እኝህ አዛውንት ናቸው፡፡

እነዚህ ጎልማሶች ለአስቤዛ እንዲያዋጡ ቢጠየቁም አሻፈረኝ ማለታቸው አዛውንቷን ቤቴን ልቀቁ እና የራሳችሁን ህይወት ምሩ ለማለት መገደዳቸውን ተናግረዋል፡፡

ይሁንና እነዚህ ጎልማሶች እናታቸውን ከመርዳት ይልቅ ከጡረታ የምትገኝን ትንሽዬ ገንዘብ መጋራትን መምረጣቸው ተገልጿል፡፡

በጎልማሳ ልጃቸው የተማረሩት እኝህ እናትም ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ይዘውት እንደሄዱ ኦዲቲ ሴንትራል ዘግቧል፡፡

ፍርድ ቤቱም ጎልማሳ ልጆቼ ከቤት ይባረሩልኝ በሚል ከወላጅ እናታቸው የቀረበለትን አቤቱታ ተቀብሎ ጎልማሶቹ ከቤት እንዲባረሩ መወሰኑ ተገልጿል፡፡

በጣልያን ከወላጆቻቸው ጋር የሚኖሩ ጎልማሶች ቁጥር ከፍተኛ ከሆኑ ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን እድሜያቸው ከ18-34 ዓመት ከሆናቸው ልጆች ውስጥ 70 በመቶዎቹ አሁንም ከወላጆቻቸው ጋር ይኖራሉ፡፡

ባምቦሲዮኒ በጣልያንኛ በፖለቲከኞች ዘንድ የተለመደ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ትልቅ ህጻን ማለት ነው፡፡

ፖለቲከኞች ከወላጆቻቸው ጋር የሚኖሩ ልጆችን በመተቸት የሚታወቁ ሲሆን መንግስት ትዳር ለሚመሰርቱ እና ልጆችን ለሚወልዱ ወጣቶች ማበረታቻዎችን መስጠጥ የሚያስችል ህግም አጽድቋል ሲል ዐል ዐይን ነው የዘገበው።

Address

S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gesuba Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gesuba Times:

Share


Other News & Media Websites in S**o

Show All

You may also like