ስለ ኢየሱስ እናወራ

ስለ ኢየሱስ እናወራ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ስለ ኢየሱስ እናወራ, News & Media Website, Sodo.

26/11/2022

እወድሃለሁ የሱስ

1ኛ ዮሐንስ 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹¹ ወዳጆች ሆይ፥ እግዚአብሔር እንዲህ አድርጎ ከወደደን እኛ ደግሞ እርስ በርሳችን ልንዋደድ ይገባናል።¹² እግዚአብሔርን ማንም ከቶ አላየውም፤ እርስ በርሳችን ...
11/11/2022

1ኛ ዮሐንስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ወዳጆች ሆይ፥ እግዚአብሔር እንዲህ አድርጎ ከወደደን እኛ ደግሞ እርስ በርሳችን ልንዋደድ ይገባናል።
¹² እግዚአብሔርን ማንም ከቶ አላየውም፤ እርስ በርሳችን ብንዋደድ እግዚአብሔር በእኛ ይኖራል ፍቅሩም በእኛ ፍጹም ሆኖአል።
¹³ ከመንፈሱ ስለ ሰጠን፥ በእርሱ እንድንኖር እርሱም በእኛ እንዲኖር በዚህ እናውቃለን።
¹⁴ እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን።

11/11/2022
በተአምራት አምናለው
25/10/2022

በተአምራት አምናለው

በተአምራት አምናለው ለ 3 ቀናት የሚቆይ የጾም ጸሎት ትንቢታዊ ፕሮግራም

25/10/2022

በተአምራት አምናለው ለ 3 ቀናት የሚቆይ የጾም ጸሎት ትንቢታዊ ፕሮግራም

13/10/2022

ደስታው በጌታ ሙሉ የሆነለት ሰው %

03/09/2022
የእግዚአብሔር ጥበብ ዛሬ ያገኛቸው
24/07/2022

የእግዚአብሔር ጥበብ ዛሬ ያገኛቸው

💝 ጥበበኛ ሴት ባህሪ/የመልካም ሚስት ባህሪ👌

🌷በእምነቷ ጠንካራ ናት

🌷ቤቷን ከሌላ ቤት ጋ አታወዳድሪም

🌷 ነገ የት እንደምደሪስ ሰለምታቅ ዛሬ ባላት አታማርርም

🌷 የቤቷን ገመና ትጠብቃለች

🌷ባሏን ታከብራለች

🌷ባሏን ትታዘዛለች

🌷ሲናደድ ታረጋጋዋለች

🌷 ጥበበኛ ሴት ለባሏ ቀኝ እጅ ናት

🌷 ጥበበኛ ሴት ባሏን ጥፋቱን ሣይሆን መልካም ስራውን ታይና ታመሠግነዋለች

🌷ጥፋቱንም አረጋግታ ትነግረዋለች

🌷 በመነጋገር ታምናለች

Via Social Media

10/07/2022
08/07/2022
05/07/2022
08/05/2022

የሚፈልገው አንተ ነው ኢየሱስዬ

12/03/2022

ኢየሱስ ነው ብርሃኔ

12/01/2022

ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነህ ጌታ

01/12/2021
26/10/2021

አምልኮ እንደ ነው ለጌታ

Address

S**o

Telephone

+251917785403

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስለ ኢየሱስ እናወራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share