Kidist birhan-ቅዲስት ብርሃን

Kidist birhan-ቅዲስት ብርሃን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kidist birhan-ቅዲስት ብርሃን, Digital creator, none, Metu.

04/04/2023

አገው ክልል ነው።

24/02/2023

ዴክዳቺ

26/01/2023
83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ዓመታዊ በዓል መረሃ-ግብሮች*******1. ጥር 20/2015 ዓ.ም - የፈረሰኛ መወድስ ቅኔ 2.ጥር 21/2015 ዓ.ም - የስዕል አውደርዕይ /የባህል አውደር...
26/01/2023

83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ዓመታዊ በዓል መረሃ-ግብሮች
*******
1. ጥር 20/2015 ዓ.ም - የፈረሰኛ መወድስ ቅኔ

2.ጥር 21/2015 ዓ.ም - የስዕል አውደርዕይ /የባህል አውደርዕይ

3.ጥር 22/2015 ዓ.ም - የሩጫ ውድድር፣
የአርሶአደሮች ሙዚቃና ጭፈራ ፌስቲቫል፣ የበዓሉ እንደራሴ ለመምረጥ የልጃገረዶች የቁንጅና ውድድር

4.ጥር 23/2015 ዓ.ም 83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ክብረ በዓል

የጎዳና ላይ የፈረስና የሙዚቃ ትርዒቶች፣ ፈረስ ግልቢያ፣ የዕደ-ጥበብ፣ የባህል አልባሳት፣ የባህል መጠጥ እና ምግብ አውደርዕይ የበዓሉ ማድመቂያዎች ናቸው።

እንጅባራ እንገናኝ!

ቅድስት ብርሃን

22/11/2022
02/11/2022

መረጃ ፕሪቶሪያ


ቁልፍ የስምምነት አጀንዳዎች፦

➡️ህወሓት ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ለመፍታት መስማማቱን፦ በስምምነቱ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ በሰላሳ ቀናት ውስጥ ቡድኑ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንደሚፈታ፤ ይህንን ውሳኔ ተግባራዊ ለማድረግ የሁለቱ ወገን ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች በ24 ሰዓት ውስጥ አመቺ ቦታ መርጠው ንግግር ያደርጋሉ፤

➡️ስምምነቱ በተፈረመ አምስት ቀናት ውስጥ የሁለቱ ወገን ወታደራዊ አመራሮች የትጥቅ ማስፈታት ሂደቱ የሚመራበትን ዝርዝር አፈጻጻም በጋራ በማውጣት ተግባራዊ ሥራዎችን መሥራት ይጀምራሉ፤

➡️የሁለቱ ወገን ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች በተገናኙ አስር ቀናት ውስጥ ህወሓት ያሉትን ሁሉንም የቡድን እና ከባድ መሣሪያዎች ለመከላከያ ሠራዊት ያስረክባል፤

➡️ስምምነቱ በተፈረመ ሰባት ቀናት ውስጥ የፌደራል መንግሥት መቀሌን ተረክቦ በከተማው ውስጥ እና ዙሪያ ሁሉንም አይነት የጦር መሣሪያ ያስፈታል፤
በአጭር ቀናት ውስጥ አሁን ያለው የህወሓት መዋቅር ፈርሶ የፌደራል መንግሥት የሚመራው የጊዜያዊ አስተዳደር ይቋቋማል። በሚዋቀረው ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥም የትግራይን ሕዝብ የሚወክል አካል ይሳተፋል፤

➡️የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከጎረቤት ሀገራት የሚያዋስኑ የድንበር አካባቢዎችን ደኅንነትና ሰላም የሚያረጋግጥ ስምሪት የሚያደርግ ይሆናል። መከላከያ ሠራዊቱ በማንኛውም የትግራይ አካባቢዎች ተንቀሳቅሶ ሕግ የማስከበር ስልጣኑን ከህወሓት ሙሉ በሙሉ ይቀበላል። ህወሓት ለተግበራዊነቱ ምንም አይነት እንቅፋት እንደማይፈጥር ተስማምቷል።

➡️የሚመሰረተው ጊዜያዊ አስተዳደር በሁሉም የትግራይ አካባቢዎች የማኅበራዊ አገልግሎቶች በፍጥነት እንዲጀመሩ ሁኔታዎች ያመቻቻል፤ ተግባራዊነታቸውን ያረጋግጣል፤
ህወሓት ያለ ፌደራል መንግሥት እውቅና ከማንኛውም የውጭ አካል ጋር ግንኙነት ማድረግ ያቆማል። እንዲህ አይነት ተግባር የሚፈጹ ግለሰቦች ካሉ በሀገሪቱ ሕግ የሚጠየቁ ይሆናል።

06/10/2022

እስኪ መርቋቸው

04/10/2022
04/10/2022
04/10/2022

Irreechaa❤

04/10/2022
04/10/2022
10/09/2022

እንኩዋ ዴክስ ታምፁናስ
2015 ም.አ

30/08/2022

📎የጉግል ዋና ስራ አስኪያጅ ህንዳዊ ነው.
📎የማይክሮሶፍት ስራ አስኪያጅም ህንዳዊ ነው ።
📎አዶቤን በበላይነት የሚያስተዳድረው ዋና ሰው ህንዳዊ ነው.
📎ትዊተርን የሚመራው የህንድ ዜጋ ነው ።
📎በፋይናንስ ዘርፍ ከአለም ቁጥር አንድ የሆነው ማስተር ካርድ የበላይ ሰው ህንዳዊ ነው ።
📎 ከኮካ ኮላ በአለም ትልቁ የለስላሳ መጠጥ ካምፓኒ የፔፕሲ ስራ አስኪያጅ እሱም ህንዳዊ ነው ።
📎ግዙፉ የኮምፒውተርና ሶፍትዌር አምራች IBM የሚመራው በህንዳዊው ስራ አስኪያጁ ነው ።
📎በአለም ቁጥር አንድ የሆነው የመልእክት መላኪያ ድርጅት fedex ስራ አስኪያጅ. እሱም ህንዳዊ ነው ።
📎 በአሜሪካን ውስጥ የሚገኘውና ፡ 365 ሺህ ሰራተኞች ያሉት የምግብና መድሃኒት ግሮሰሪ ስራ አስኪያጅ ህንዳዊ ነው ።
📎 በአለም የታወቁት የ Micron ... Netapp ...እና Palo Alto ግዙፍ ካምፓኒ ስራ አስኪያጆች ህንዳውያን ናቸው ።
📎የግዙፉ ኖኪያ ካምፓኒ ስራ አስኪያጅ እሱም ህንዳዊ ነው ። ..................
እነዚህ ግዙፍ ካምፓኒዎች በህንዳውያን ሊመሩ የቻሉት ፡ በአጋጣሚ ሳይሆን ፡ በእውቀታቸው ልቀው በመገኘታቸው ነውና ፡ የትምህርት ካሪኩለማችንን ጥራት ላይ እንዲያተኩር ለማድረግ ከንደዚህ አይነት መልካም ተሞክሮዎች ልምድ ልንወስድ ይገባል ።

24/08/2022
22/08/2022

ከአብን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልነት መልቀቄን ስለማሳወቅ፤
(ክርስቲያን ታደለ ~ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል)

የምወዳችሁ የአብን አባላትና ደጋፊዎች ይህን እስከዛሬ ድረስ በግልጽ ባለመናገሬ እጅጉን አዝናለሁ። ይሁንና ጉዳዩን ከዚህ በላይ ማዘግየት ንቅናቄያችን የተሟላ ሁለንተናዊ ሪፎርም እንዳያደርግ እንቅፋት ስለሚፈጥር እና በለውጥ ፈላጊ ብርቱ አባላትና ደጋፊዎቻችን ዘንድ የተሰነቀውን በጎ ተስፋ ጨርሶ እንዳያጨልም ስጋት ስላደረብኝ ዛሬ የግድ ኃቁን መናገር ይኖርብኛል።

በተጨባጭ ከግንቦት 1/ 2014 ዓ/ም ጀምሮ እንደሥራ አስፈፃሚ ተወስነው መሰራት የነበረባቸው ጉዳዮች ለውጥ ፈር በሆኑ ጥቂት ግለሰቦች ምክንያት ከስነስርዓት ውጭ እየተወሰኑ በመሆኑ የእኔ በስም ብቻ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ተብሎ መቀጠል ትክክል አለመሆኑን ተረድቻለሁ። የቤት ኅመማችንን በቤት ተነጋግረን እንቀርፋለን በሚል በዝምታ መቆየቴም በየደረጃው ባሉ የመዋቅራችን አባላትና አመራሮች ዘንድም ለምን ኃቁን አትነግረንም የሚል ወቀሳ አድርሶብኛል። ለተቋም ማዕከላዊነትና ወንድማማችነት እሴት በሚል በዝምታ መቆየቴ ድርጅቱን ከማዳን ይልቅ እንዲፈርስ የመተባበር ያህል በመሆኑ እያደር ስጋት ፈጥሮብኛል።

ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ያስቀመጣቸው ሁኔታዎች ተደማምረውበት በተለይም የለውጡ ሂደት የመደናቀፍ ከፍተኛ አደጋ የተጋረጠበት በመሆኑ፤ መላው የንቅናቄያችን አባላትና ደጋፊዎችም ይኸንኑ ተገንዝባችሁ፥ አብንን እንደድርጅት ለማስቀጠልና የሚጠበቅበትን ትግል በማድረግ የቆመላቸውን የፖለቲካ ግቦች ያሳካ ዘንድ፥ የሚቻላችሁን በጎ ሚና እንድትወጡም ጥሪዬን አቀርባለሁ። እንደአብንን መስራች፣ ፓርቲውን ወክሎ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባል እንደሆነ ኃላፊነት እንደሚሰማው ግለሰብ እና እንደ አንድ አማራ ንቅናቄያችንን ወደ ቀደመ ሥፍራውና ትክክለኛው የትግል መስመር ለመመለስ በሚደረገው ርብርብ ውስጥ አንዳችስ እንኳን የምቆጥበው ነገር እንደማይኖረኝም ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ።

አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በጉዳዩ ላይ ዝርዝር ጋዜጣዊ መግለጫዎችንም የምንሰጥ ይሆናል።

22/08/2022
21/08/2022

አገውኛ ቋንቋ እንማር
1. ኽሳንቲ -------> ትልቅ.
2. ፅሊ፣ጃሊ -------> ትንሽ
3. እሳን -------> ሰፊ....4. ፅባብ -------> ጠባብ
5. ፄዌንቲ -------> ጣፋጭ.
6. እስካዊ -------> አዲስ
7. ዊሊጂ-------> አሮጌ....
8. ጉዲ -------> ጥሩ
9. ድኪ -------> መጥፎ...10. ኬሻንቲ -------> የተሻለ
11. ሳሳሪ፣ ሻውሪ -------> ቀላል..12. ይዝኩቲ -------> ከባድ
13. ዋኺ -------> ሙሉ....
14. ዳንጉዊ -------> ጎደሎ
15. ሚንቺ -------> ብዙ....
16.ሊጊሲሚ -------> ረጅም
17. እቺ -------> ሩቅ..
18. ዴንዴጝ -------> አጭር
19. ዲጊ -------> ቅርብ....
20.ይባቺ -------> ብቻ
21. እሊኩዊ -------> ሌሎች..
22.ካሊስቴ -------> ይቻላል
23. ክርክር -------> ጠንካራ.
24.ውላ -------> ሁሉም
25. ሊሊቲ -------> የተለየ.26.ዝኮ -------> አለ
27. ፃርኪ -------> ጥቁር.
28.ድሚ -------> ቀይ
29. ፉቺ -------> ነጭ.....30.ውን -------> እውነት
31. አሱ -------> ውሸት...
32.ጝሺ -------> አሁን
33. ድኺ -------> ድሃ...
34.አድሪ -------> ሃብታም
35. ምስሊ-------> ተመሳሳይ.....36.እንኩዊኒ -------> ትክሱ
37. ቓቒፂ -------> ቀዝቃዛ..38.አባላምቲ -------> የመጀመሪያ
39. አሊዲ -------> መጨራሻ..
40.ዲኪቲ -------> ደህና
41. ሲሚቲ -------> ጥጋብ.42.ምርኪ -------> ራሃብ
43. ፅንኩት -------> ንፁህ..
44.ፃሚ -------> ቆሻሻ
45. ኩክሪ -------> ታች......46.አጉዊ-------> ላይ
47. ክቺ -------> መሃል..48.ፍችስቲ -------> አስጠሊታ
49. ካጊ -------> ደረቅ.50.ሶኻን -------> እርጥብ

Kidist

20/08/2022
19/08/2022

17/08/2022

ልዩ መረጃ

የሱማሌ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ሙስጠፋ ኡመር (ሙፍስጠፌ) ላይ ዛሬ ቢኬ በተባለው አካባቢ የግድያ ሙከራ ቢደረግባቸውም ሙስጠፌ በጀግናው የሱማሌ ክልል ልዩ ሃልና በአጃቢዎቻቸው ጥረት የግድያ ሙከራው ሙሉ በሙሉ ከሽፏል:: ማምሻውን ከክልሉ ባለስልጣን በተገኘው መረጃ መሰረት ሙስጠፌ ምንም እንዳልሆኑና ከበባውን የሱማሌ ክልል ልዩ ሃይል እና የሙስጠፌ አጃቢዎች በተቀናጀ መልኩ ከበባውን ሰብረው ወተዋል

16/08/2022
🇪🇹
08/08/2022

🇪🇹

03/08/2022

ያለምንም የላብ መተኪያ ክፍያ የአዊን ባህል በማስተዋወቅ ለአሁኖቹ ያስረከቡ የአዊ ባህል ቡድን አባላት በከፊል

ጉጂ ዞን 😭
02/08/2022

ጉጂ ዞን 😭

Ayi dhalli namaa kun carraa gaariis qaba carraa gadhees qaba hata'u malee namni nama ta'ee gaafa akkas ta'u baayyee nama gaddisiisa😭😭😭Gujii

Address

None
Metu

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kidist birhan-ቅዲስት ብርሃን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share


Other Digital creator in Metu

Show All