Mekelle University Alumni Affairs Office

Mekelle University Alumni Affairs Office Mekelle University Alumni: Creating a long-lasting connection with former graduates of MU. *Alumni:
(1)

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ቆይታ👉👇
20/04/2024

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ቆይታ👉👇

Congratulations 🎊 👏 💐
18/04/2024

Congratulations 🎊 👏 💐

የቀድሞ ተማሪያችን Giizii Boro  እንደፃፈው። 👉👇"የሰሜናዊቷ ኮኮብ ሞገሷ ነው ድንቁ ዩኒቨርስቲያችን! እዚህ ዩኒቨርስቲ ተምሮ ኩራትን ከዲግሪው እኩል ተሸክሞ ያልወጣ ምሩቅ ካለ የተማረ...
31/03/2024

የቀድሞ ተማሪያችን Giizii Boro እንደፃፈው። 👉👇

"የሰሜናዊቷ ኮኮብ ሞገሷ ነው ድንቁ ዩኒቨርስቲያችን! እዚህ ዩኒቨርስቲ ተምሮ ኩራትን ከዲግሪው እኩል ተሸክሞ ያልወጣ ምሩቅ ካለ የተማረው መቐለ አይደለም ስል ዋስ አልጠራም። ፀዴ የዕውቀት ማዕከል ነው። (ፍፁም ነው እያልኩኝ አይደለም) እኛ ተለውጠን ነበር የተመረቅነው!

የምር ነው ያስተማረን ከልቡ! ከትናንቱ መሻልህን በዲግሪ ማህተም መስክሮ፥ ሌላ የዕውቀት መሻት እንዲያድርብህም አድርጎ ይልክሃል። መቐለ ዩኒቨርስቲ ከተማርክ ተቀጥረህም፣ ስራ ፈጥረህም አታፍርም። ከሰው ጋር ኖረህም አትቸገርም። በቃ ምን ቸገራችሁ ያየ ያውቀዋል!"

👉👉👉 ዛሬ Barkonal Abel Gared ስለመቐለ የፃፈውን አይቼ ከአንድ ዓመት አካባቢ ፅፌ የለጠፍኩትን ፍለጋ ስኳትን ጠፋብኝና ይሄንኑ ልጥፌን የቀድሞ የካምፓስ ወዳጆቼ በራሳቸው ገፅ ላይ አጋርተውት ሳገኘው ደስ አለኝ!!

ደግሜ ፃፍኩት፣ ደግሜ ለጠፍኩት !!
ፅሁፉንም ትዝታየንም አደስኩ !!

የመቐለ ትዝታ ያላችሁ " ንዑ ናብ መቐለ ንመርሽ ... "

ዘይርሳዕ ፍሉይ ዘበን!

"ኸተማ..ኸተማ... " እያለ የታክሲ ረዳቱ በጠባቧ መስኮት አንገቱን ብቅ አድርጎ ይጠራል! ትናንተ ማለዳ የሆነ ያህል ነው ትዝ የሚለኝ!

ድንገት እግር ጥሎህ ወደ ዋናው ካምፓስ ትሄድና የእንዳ ኢየሱስ ኮረብታማ ስፍራ ላይ ሆነህ ቁልቁል እያማተርክ በመቐለ ውበት እየተመሰጥክ ሳለ በመሃል ከመቅፅበት "ሀወልቲ ዲኻ...?" የሚል ድምፅ ያባንንሃል።

ገና ዐርማውን ስመለከት ነው ልቤ ሀሴት የሚያደርገው! መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሩ ሰዎችን በተለያዩ አጋጣሚዎች ሳገኛቸው ደስታየ ወደር ያጣል። ስለትምህርት ባወራን ቁጥር ዩኒቨርስቲ መጠየቅ ልማዴ ሆኖ ነበር። "መቐለ ነው የተማርኩት" እንዲሉኝ ብየ ነው የምጠይቃቸው!!

መቐለ ዩኒቨርስቲ ካልተማረ የተማረም አይመስለኝም፥ ለምን እንደሁ እንጃ! በቃ አለ አይደል...እዛ የምር የካምፓስ ህይወት ልዩ ቃና አለው። መቐለ ዩኒቨርስቲ ፊደል ያስቆጥረናል፥ ተጋሩ ደግሞ ሰብዕናን በልዩ ቀለም ያስተምሩናል፥ግነት የለውም ቃሉ!

ከተመረቅኩኝ በኋላ በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለዩኒቨርስቲ እያወራን ድንገት መቐለ የተማረ ሰው ካገኘሁማ በቃ ልዩና ድንቅ የጨዋታ ምዕራፍ ይከፈትና የሌሎቹ ለኛ ማጀቢያ ይሆናል። ሁሉም የየራሱ አይረሴ ታሪክ እንዳለው አምናለሁ፥ ናይ መቐለ ግን ብዕዋኑ ፍሉይ እዩ!

ከሰሜናዊቷ ኮኮብ ተምረን ከወጣን የአብሮ አደግ ያህል ነው ያሳለፍነው የካምፓስ ቆይታ ሁሉ የሚመሳሰለው። በተለያየ ዘመን ተምረንበትም እኮ ነው እንደ አንድ የትውልድ ቀየ ልጆች ትዝታችን እየተመሳሰለ እንዲህ የሚሰማን!

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማረ ሰው ከዲፓርትመንቱ ቀድሞ ዩኒቨርስቲውን ለመጥራት ነው የሚቸኩለው። የምር! አጋነንክ አትበሉኝ! የሚያውቅ ያውቀዋል!! መቐለ ተምሮ የማይኮራ ካለ "ንሱ ኣብ መቐለ ዘይነበረ ሓሳዊ እዩ ብስሩ..!"

የሰሜናዊቷ ኮኮብ ሞገሷ ነው ድንቁ ዩኒቨርስቲያችን! እዚህ ዩኒቨርስቲ ተምሮ ኩራትን ከዲግሪው እኩል ተሸክሞ ያልወጣ ምሩቅ ካለ የተማረው መቐለ አይደለም ስል ዋስ አልጠራም። ፀዴ የዕውቀት ማዕከል ነው። (ፍፁም ነው እያልኩኝ አይደለም) እኛ ተለውጠን ነበር የተመረቅነው!

የምር ነው ያስተማረን ከልቡ! ከትናንቱ መሻልህን በዲግሪ ማህተም መስክሮ፥ ሌላ የዕውቀት መሻት እንዲያድርብህም አድርጎ ይልክሃል። መቐለ ዩኒቨርስቲ ከተማርክ ተቀጥረህም፣ ስራ ፈጥረህም አታፍርም። ከሰው ጋር ኖረህም አትቸገርም። በቃ ምን ቸገራችሁ ያየ ያውቀዋል!

ዛሬም ድረስ ተምሬ አልጠገብኩም! የትምህርትን ዳና እየተከተልኩ ይኸው አሁንም የትምህርት ገበታ ላይ ነኝ! መቐለ ጀምሮ ትምህርትን ማቋረጥ ይከብዳል! ከዚህ ሁሉ መካነ ዕውቀት የመቐለን ያህል ልቤን የገዛ ግን አላገኘሁም።

መሰረቴ በግሩም ሁኔታ የተጣለው እዛ ነው! ያስተማሩኝ የጆርናሊዝም መምህራን ብቻም ሳይሆኑ ያላስተማሩኝና አንድ ቀን ድንገት ያየኋቸው የሌላ ዲፓርትመንት መምህራን ሳይቀሩ በጠበቧ አዲሃቂ ግቢ ውስጥ በኩራት ሲንጎማለሉ በምናቤ ይታዩኛል!!

ከጥበቷ የተነሳ ነው መሰል አብዛኞቻችን እንተዋወቃለን!! ገና የትግርኛን ሀሁ የጀመርንባቸው ቃላት ዛሬ ሳስታውሳቸው ሐፍረትም ድፍረትም ይሰማኛል። ትምህርት፣ ማህበራዊነት፣ አስተውሎት..ሁሉም በአንድ ገፅ..ቢከተብ ከመቐለ የሚቀድም ከየት ይገኛል!

የመቐለ ቆይታ ትውስታዎቹ ለየቅል ናቸው። በተለይ ኣዲሃቂ የተማርን ምሩቃን ብዙ አይረሴ ትዝታዎች አሉን!! ቻሪቲ ክለቡ፣ የኪነጥበብ ምሽቱ፣ እግር ኳሱና ብሽሽቁ (ጆኮ አደገኛ..." የሚለው ባለሞገስ ድምፅ እና የሌሎቹ አስፈሪ የመልስ ምት) የግቢው ድባብ፣ የካፌ ሰልፉ .. የቱን ጠቅሼ የቱን ልተወው?

ከግቢ ውስጥም ከግቢ ውጭም ያለው ላይፍ ግሩም ነበር። አቡነ አረጋዊ፣ እንዳማርያም፣ እንዳገብርኤል.. በየዓመቱ የንግስ ጊዜ እየሄዱ ወዳገኙት ቤት እንደተጠራ ሰው በር አንኳክቶ መግባቱ፥ ባልተጠሩበት ድግስ ታድሞ ዘጭ ብሎ መውጣቱ፣ የህዝቡ ገራገርነት፣ የሰፈሮች መጠሪያ (እነ ሙስና ሰፈር...) አይረሱም!!

ከሁሉም የሚገርመው የታክሲ ረዳቶች "ኸተማ ኸተማ.." የሚለው ድምፅ... እንደስልክ መጥሪያ ይናፍቃል። እነኣደይ በፍቅር አይን እያዩ ከሌላ አካባቢ እንደመጣን ሲያውቁ የሚያሳዩን ልዩ ክብካቤ መቼም አይረሳኝም። የሚሰባበረው አማርኛቸው ደስ ሲል! እኛም ትግርኛን እየሰባበርን ስናወራ ደስ ይላቸዋል።

አንተ መቐለ ሆነህ አዋሳ ያለው ልጇን እያስታወሰች በፍቅር ታይሃለች። ከሁሉም በላይ የሚደንቀኝ የንግስ በዓላት ሲደርሱ እንደቆሎ ተማሪ ሰብሰብ ብለን ግቢ አንኳኩተን የምንገባው ነገር ነው። ጥግብ ብለን በልተን ጠጥተን ጎምለል እያልን የግቢ ጥበቃ አጋሮችን እያሳሳቅን እንገባለን።

እኔነቴን ከመቐለ ጋር ያጋመዱ መቼም ላልረሳ በልቤ የተከተቡ ብዙ ትዝታዎች አሉ። ዛሬ ያ ሁሉ አልፎ በትዝታ ታክሲ ብቻየን እየተሳፈርኩ በልቤ "ኸተማ... ኸተማ ..." እላለሁ! አንዳንዶቹ የታክሲ ረዳቶችማ በዚች ቃል ላይ ሲቀነጡባት አይጣል ነው።

አሁን ያ የማይረሳ የትዝታ ማህተም ያረፈበት ዘመን በልዩነት ይናፍቀኛል! መማር የፈለገ መቐለ ይማር..! አበዛኸው ካላችሁኝ ምስክሮቼ ብዙ ናቸው፤ ጠይቋቸው ከኔ የጎደሉ ቃላትን እየሞሉ ይነግሩዋችኋል!!

በዛ ላይ የህይወቴ ማርሽ ቀያሪ ልምድ የቃረምኩባቸው ወዳጆቼ፣ ዛሬም ድረስ በዙሪያየ ያልጠፉ፣ ጊዜ እና ፈተና ያልገደበው ጓደኝነታችን ትርጉሙ ወደር የለውም፤ ወዳጅነታችንንም ጊዜ አይሽረውም!

ከግላዊ አስተሳሰቤ ጀምሮ እስከ ትላልቅ ጉዳዮች መጠየቅን የተዳፈርኩበት፣ እዛው ለተፈጠሩ ጥያቄዎቼ እዛው መልስ አግኝቼ የተለወጥኩበት ስፍራ ከመቐለ ውጪ የትም የለም!!

ፍሉይ ዩኒቨርስቲ ኣብ ፍሉይ ዘበን፥ መቐለ! ❤

እሟሸይ .. ኮኮበይ !!

Today, March 30, 2024, Institute of Pedagogical Science, Institute of Mind-set Education and Office of ALUMNI Affairs st...
30/03/2024

Today, March 30, 2024, Institute of Pedagogical Science, Institute of Mind-set Education and Office of ALUMNI Affairs staffs and volunteer students of MU jointly conducted a cleaning campaign in the main campus under the motto "Let's take care of our University together". Mindset training was also given to all participants as part of the cleaning campaign. We agreed that we will continue the work of greening the area we cleaned today.

"Championing her legacy: Her long journey, Challenges and Achievements"As part of the Women's History Month, we organize...
29/03/2024

"Championing her legacy: Her long journey, Challenges and Achievements"

As part of the Women's History Month, we organize Workshop on the iconic women empowerment contributions and community development endeavors of the Late Teacher Teberih Weldegebrial, Founder and Former Volunteer Executive Director of Mums for Mums under the theme "CHAMPIONING HER LEGACY: Her Long Journey, Challenges and Achievements"
Join us in this program at Mekelle American Corner on Saturday (Tomorrow), March 30, 2024, @8:30 Am morning.

Enhanced engagements with former and current staff members on study 📖 leave in Belgium 🇧🇪.
25/03/2024

Enhanced engagements with former and current staff members on study 📖 leave in Belgium 🇧🇪.

Dear Mekelle University Alumni,We're excited to invite you to join our efforts in fostering collaboration and networking...
24/03/2024

Dear Mekelle University Alumni,

We're excited to invite you to join our efforts in fostering collaboration and networking among fellow graduates. Your experiences and expertise are invaluable to our community.
Please take a moment to fill out this Google form:

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd6RuL-rKYcM5oW8JnNTbKRrUlTPFfxsDWg8nLlkJ-h1hubYA/viewform

By doing so, you'll help us create opportunities for further collaboration and connection among alumni. Let's continue to support each other and make a positive impact together!

Best regards,
Mekelle University Alumni Affairs Office

Welcome to the Mekelle University Alumni Tracking Google Form! As Mekelle University continues to grow and evolve, we strive to maintain strong connections with our esteemed alumni community. This form serves as a platform to keep in touch with our graduates, gather valuable feedback, and facilitate...

23/03/2024


Mind-set education training for all Students
19/02/2024

Mind-set education training for all Students

Special Mind-set Education Training for All Students

08/02/2024

Selam everyone,

Mark your calendars and get ready to connect! To ensure a smooth and secure online experience for the upcoming International Conference on Peace Building in Ethiopia and Beyond on Feb 10-11/2024, we kindly ask all participants to register online beforehand.

Why register?

By registering, you'll secure your spot in the conference and receive the exclusive Google Meet link to your inbox. This ensures a more organized and secure session for everyone involved.

Registering is quick and easy!

Simply visit Registration Form by Feb 9,2024 and fill out the short form. Once registered, you'll receive a confirmation email with the Google Meet link shortly before the event begins.
Registration link: https://t.ly/-nAmH

Public presentations on Architectural Heritage!Wednesday (February 1) 8:30LT  Management Hall.
30/01/2024

Public presentations on Architectural Heritage!
Wednesday (February 1) 8:30LT Management Hall.

ርሑስ በዓል ጥምቀትመልካም የጥምቀት በዓልHappy Epiphany
20/01/2024

ርሑስ በዓል ጥምቀት
መልካም የጥምቀት በዓል
Happy Epiphany

በ 2016 ዓ/ም  ለሪሚድያል ትምህርት በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ👉👇
17/01/2024

በ 2016 ዓ/ም ለሪሚድያል ትምህርት በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ👉👇

በ2016 ዓ/ም የመጀመሪያ ድግሪ ጨርሳችሁ Exit Exam ለመፈተን የተመዘገባችሁ በሙሉ👇
08/01/2024

በ2016 ዓ/ም የመጀመሪያ ድግሪ ጨርሳችሁ Exit Exam ለመፈተን የተመዘገባችሁ በሙሉ👇

International conference on Peace building - Uniting for lasting peace!
08/01/2024

International conference on Peace building - Uniting for lasting peace!

05/01/2024
01/01/2024
Reminder!Tomorrow, December 31, 2023,  fundraising event will be live streamed on Tigray Television starting at 4pm EAT.
30/12/2023

Reminder!
Tomorrow, December 31, 2023, fundraising event will be live streamed on Tigray Television starting at 4pm EAT.

 'sSaveAyder
26/12/2023

'sSaveAyder

24/12/2023
Towards a global Institute in the service of humanity.Our Institute of Population study will celebrate it's 10th Anniver...
18/12/2023

Towards a global Institute in the service of humanity.
Our Institute of Population study will celebrate it's 10th Anniversary.

Mekelle University, EiT-M,  School of Civil Engineering in collaboration with UKaid, DT-Global, held a validation worksh...
10/12/2023

Mekelle University, EiT-M, School of Civil Engineering in collaboration with UKaid, DT-Global, held a validation workshop on an applied research entitled "Safety and Mobility challenges of person with disability in Mekelle city - towards inclusive urban transport".
✍️ PWDs in Mekelle city are facing serious safety and mobility challenges in the built environment and in getting transport services as a result of the existing institutional, physical, and attitudinal barriers - research findings!
✍️Objectives of the project 👉 to explore the safety and mobility challenges of the existing transport system in Mekelle city with respect to PWDs (Persons with disabilities)and propose possible counter measure; and develop PWDs inclusive policy directions and strategies.

Delegates from American embassy in Ethiopia lead by HE Ervin Jose Massinga today visited the American Corner in Mekelle ...
05/12/2023

Delegates from American embassy in Ethiopia lead by HE Ervin Jose Massinga today visited the American Corner in Mekelle University, Adi Haki Campus.
Dr. Fana Hagos, the President of Mekelle University warmly welcomed Ambassador Ervin Jose Massinga and his team.
Dr. Fana Hagos and HE Ambassador Ervin Jose Massinga have discussed on the bilateral collaborations so far and the future ties.

Dear Dr. Kokob, Congratulations 🎊 👏 for your outstanding achievements.         Staff   Alumni
02/12/2023

Dear Dr. Kokob, Congratulations 🎊 👏 for your outstanding achievements.



Staff Alumni

Our   won "Mariam Tsion" cup.
30/11/2023

Our won "Mariam Tsion" cup.

Mekelle University President  Dr. Fana Hagos  and vice president Dr. Abdulkadir met with Irish Ambassador H.E.  Nicola B...
24/11/2023

Mekelle University President Dr. Fana Hagos and vice president Dr. Abdulkadir met with Irish Ambassador H.E. Nicola Brennan on November 24. During the discussion, the two sides exchange views on possibilities of educational cooperation and on establishing new and reigniting previous partnership with Irish universities. Her Excellency Ambassador Nicola Brennan stated that the Embassy will work towards maintaining the longstanding relationship with Mekelle University.

በ2016 ዓ/ም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሕዳር28-30/2016 ዓ/ም እንድትገቡ ዩኒቨርሲቲው ጥሪው ያስተላልፋል።👉👇
23/11/2023

በ2016 ዓ/ም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሕዳር28-30/2016 ዓ/ም እንድትገቡ ዩኒቨርሲቲው ጥሪው ያስተላልፋል።👉👇

Address

Mekelle University
Mekelle
231

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mekelle University Alumni Affairs Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mekelle University Alumni Affairs Office:

Videos

Share