Ethio dish work

Ethio dish work እንኳን ወደ እዚህ page በሰለም መጡ ።በዚህ page አደድስ ቻናሎች?

DSTV &Ethio sat
03/08/2021

DSTV &Ethio sat

፣🛠️🛠️🛠️🔧🔧🔧
28/07/2021

፣🛠️🛠️🛠️🔧🔧🔧

21/06/2021

♨️Update Nilesat 7° Channels
🖥National Geographic Abu Dhabi
✅11528 H 27500
🖥Dubai One HD/SD
✅11095 V 27500
🖥MBC 2
✅11278 V 27500
🖥CNN
✅11278 V 27500
🖥ZEE AFLAM
🖥ZEE ALWAN
🖥B4U AFLAM
🖥B4U PLUS
✅11278 V 27500
🖥CN ARABIA
✅11278 V 27500
🖥KBS WORLD
✅11315 V 27500

21/06/2021

በNSS12 57°E ( ኢትዮ ሳት) ላይ ያሉ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ዝርዝር(Update:02,June/2021)
-----------------'''''''''--------------------

✅ሀገርኛ የዜና እና የመዝናኛ ቻናሎች✅
📺EBS HD
📺EBS CINEMA
📺EBS MUSIC
📺JTV ETHIOPIA
📺WALTA
📺ETV ENTERTAINMENT
📺ETV LANGUAGE
📺AFRI HEALTH
📺BALAGERU
📺FANA TV
📺AHADU TV
📺DIRE TV
📺HAGERIE
📺BALAGERU TV
📺DIRE TV
📺ADDIS TV
📺ETV NEWS
📺OBN TV
📺OBS TV
📺KANA TV
📺AMHARA TV
📺TIGRAI TV
📺ABAY MEDIA
📺PRIME MEDIA
📺YEGNA TV
📺ASHAM TV ETHIOPIA
📺ARTS TV
📺SODERE TV
📺AFAR TV
📺ESAT
📺SOUTH TV
-----------------'''''''''--------------------
✅ከሀገር ውጭ የሆኑ የዜና ቻናሎች✅
📺AL-JAZEERA ENGLISH
📺CNN
📺BBCW
📺RT NEWS
📺CNBC AFRICA
📺NHK WORLD
📺FRANCE 24
📺TV5MONDE AFRIQUE
-----------------'''''''''--------------------
ከሀገር ውጭ የሆኑ የመዝናኛ ቻናሎች
📺BLACK MAX
📺RT DOCUMENTARY
-----------------'''''''''--------------------
✅የልጆች ቻናሎች✅
📺MBC 3
📺TIVI5MONDE
📺OBN Gaammee
-----------------'''''''''--------------------
✅የውጭ የፊልም ቻናሎች✅
📺MBC 1
📺MBC 2
📺MBC 4
📺MBC Bollywood
📺 Dubai One
📺Zee Aflam
-----------------'''''''''--------------------
✅የሃይማኖታዊ ቻናሎች✅
☪የኢስላማዊ
📺Minber TV
📺Nesiha TV
📺BST(Bilal Satellite Television)
📺As-Sunnah TV
📺Da'ewa TV
📺Jeilu TV
📺Zawya TV(❗)
📺Hamiltan TV(❗)
📺Harima TV(❗)
📺Nuralhuda TV
📺Yebereka LiJoch(❗)

✝የኦርቶዶክስ
📺EOTC
📺EOTCMK
📺OCN TV

+የፕሮቴስታንት+
📺Jusus TV Ethiopia
📺Presence
📺 Christ Army TV (CA)
📺 Bethel Miracle TV
📺 Kaleawadi TV
📺 Anoting TV
📺 Arara TV
📺GMM
📺JPS
📺Glory Of God
📺7Spirits TV
📺LJ TV Worldwide
📺Gospel TV
📺Winners Way TV
📺River TV
📺Hope Channel Ethiopia
📺Mekane Yesus TV
📺CM TV
FREQUENCY⤵️⤵️⤵️
🔎11105H45000
🔎11165H45000
🔎11545H30000
🔎10985H45000
🔎11605H45000

ሼር በማድረግዎ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርስዎ ይረዳል።

ሌሎች መረጃዎች እንዲደርሳቹ ሼር ማረጋቹን አትርሱ!!!

01/06/2021

Canal+ Ethiopia በቅርቡ ሽያጩን የጀመረ አዲስ የDstv አይነት የክፍያ ቻናል ነው። ስለ Canal+ ያሉ ጥያቄዎችን በተወሰነ መልኩ ለመመለስ ይህንን ፅሁፍ አዝጋጅተናል።

1) ክፍያው እንዴት ነው?

በቅድሚያ Canalplus ለመጠቀም የራሱ Receiver እና የራሱ ዲሽ መሰራት አለበት። ለዙህም የመጀመሪያ የCanalplus ተጠቃሚ ሲሆኑ በ 1000 ብር የCanal+ Receiver , 55cm ዲሽ ፣ LNB እንዲሁም 20Meter ገመድ ከ 1 ወር የፌሽታ Package ጋር ያገኛሉ። ይህንን ከገዙ በሁዋላ የ1 ወሩን አብሮት ሚመጣውን አየር ሰዓት ከጨረሱ በኋላ በየወሩ በ250 ብር ደስታ የተሰኘውን package ወይም በ500 ብር ፌሽታ የተሰኘውን ቻናል ማግኘት ይችላሉ።

2)ምን ምን ቻናሎች አሉት?

በውስጡ እስከ 200 የሚደርሱ ተፈላጉ ቻናል ያሉት ሲሆን ከእነዚህም መካከል ተፈላጊዎቹ የሀገራችን የመዝናኛ ቻናሎች (ቃና፣EBS፣ EBC እና ሌሎችም ፣ 3 በአማርኛ የተተረጎሙ የህፃናት ቻናሎች አሉት ፣ የፊልም ፣ የDocumentary ፣ የስፓርት ቻናሎችም አሉት ፣ ታዋቂው መንሱር አብዱልቀኒ የራሱ 1 ቻናል ያለው ሲሆን በዚህም 24 ሰዓት የኳስ ትንታኔዎችን እና Highlight ማግኛት እንችላለን።
ልብ ይበሉ Canal+ Plus እስካሁን ባለው ነገር መሰረት Live ጨዋታዎችን የሚያሳየው የGerman Budesliga እና የጣልያን SeriA ብቻ ሌሎች ታዋቂ ጨዋታዎችን ለማሳየት ተስፋ ሚኖረው ከ2023 በኋላ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ከ40% በላይ የውጪ ቻናሎች በአማርኛ ቋንቋ መቅረባቸው ተመራጭ ያረገዋል።

3)አሰራሩ እንዴት ነው?

Technical መረጃውን በምንመለከትበት ጊዜ ቻናሎቹን የምናገኘው በEutelsat 7C 7°E ላይ ሲሆን አሰራሩም ከሰሀኑ በኋላ በመሆን ከNilesat ትንሽ ከፍ በማረግ ወደ ግራ ዞር በማረግ ትንሽ ቀና ማረግ ነው።

ለመስራትም በ 11512/H/30000 ቢጠቀሙ የተሻለ ነው።

ከራሱ ጋር የሚመጣውን ሰሀን መጠቀም ካልፈለጉ ቅድሚያ Canalplus ሰርተው እዛው ላይ እንዳለ ወደ ላይ በዘንግ LNB በመጨመር Nilesat 7°W እና Amos 4°W መጨመር ይችላሉ።

4) ከየት ማግኘት እንችላለን?
ካሉ ክፍለ ሀገር ብዛት ከፈለጉ በአቅራቢያዎ ባሉ ወኪሎች አማካኝነት ብቻ ያገኛሉ። ከዛ ውጪ ከሌላ አካል መግዛት ሰለማይመች በጣም አስቸጋሪ ነው። ለጊዜው ከሌሉ እስከሚጀመሩ ቢጠብቁ የተሻለ ነው። ነገር ግን ለግል ጥቅም ከፈለጉ ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ።

5) የኔ የግል ሀሳብ!
ለመዝናኛ እና ለህፃናግ ቻናሎች ፍላጎት ካለዎት ቢገዙት ተጠቃሚ ይሆኑበታል። በአንፃሩ ግን ለኳስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሰፊው ማህበረሰብ የሚፈልገው የPremier league ፣ የLaliga ፣ የChampions League ፣ የEuropa League እና የመሳሰሉትን ካላካተተ በኳስ አፍቃሪያን ዘንድ ተፈላጊነቱ እንብዛም ነው።

እርሶ ይህንን ፅሁፍ አንብበው ከተጠቀሙ ለጓደኞችዎ Share ያድርጉ።

ጥያቄ ካሎት Inbox ያርጉልን። መልካም እና ያመረ ጊዜ ይሁንልዎ!

ABU dish

17/05/2021
Canal plus  Batam mirt mirt channelochun yizo   Biki kela koytoal enentam le masarat    kefalagachu dawlulign.
17/05/2021

Canal plus
Batam mirt mirt channelochun yizo Biki kela koytoal enentam le masarat kefalagachu dawlulign.

Canal+ on all HD reciver only
17/05/2021

Canal+ on all HD reciver only

15/05/2021

የአርቲስቶች ጉድ ስለ አርቲስቶች ድቡቅ የሆኑ ጉዳዬችን የሚያወጣ ነው

CANAL+ ETHIOPIA በNILESAT ለይ 4 ቻናሎችን ለማስተዋወቅ ለቀዋል ቆይታው እሰከመቼ እንዳሆና ባለውቅም እስከዛ ፈታ በሉበት Frequency  12645 v 27500 HDCANAL +D...
15/05/2021

CANAL+ ETHIOPIA በNILESAT ለይ 4 ቻናሎችን ለማስተዋወቅ ለቀዋል
ቆይታው እሰከመቼ እንዳሆና ባለውቅም እስከዛ ፈታ በሉበት
Frequency 12645 v 27500 HD
CANAL +DEKE DEKE
CANAL + CINEMA 1
CANAL + NOVELA 1 &2

Abu dish hossanan

07/05/2021

Canal+ Ethiopia በቅርቡ ሽያጩን የጀመረ አዲስ የDstv አይነት የክፍያ ቻናል ነው። ስለ Canal+ ያሉ ጥያቄዎችን በተወሰነ መልኩ ለመመለስ ይህንን ፅሁፍ አዝጋጅተናል።

1) ክፍያው እንዴት ነው?

በቅድሚያ Canalplus ለመጠቀም የራሱ Receiver እና የራሱ ዲሽ መሰራት አለበት። ለዙህም የመጀመሪያ የCanalplus ተጠቃሚ ሲሆኑ በ 1000 ብር የCanal+ Receiver , 55cm ዲሽ ፣ LNB እንዲሁም 20Meter ገመድ ከ 1 ወር የፌሽታ Package ጋር ያገኛሉ። ይህንን ከገዙ በሁዋላ የ1 ወሩን አብሮት ሚመጣውን አየር ሰዓት ከጨረሱ በኋላ በየወሩ በ250 ብር ደስታ የተሰኘውን package ወይም በ500 ብር ፌሽታ የተሰኘውን ቻናል ማግኘት ይችላሉ።

2)ምን ምን ቻናሎች አሉት?

በውስጡ እስከ 200 የሚደርሱ ተፈላጉ ቻናል ያሉት ሲሆን ከእነዚህም መካከል ተፈላጊዎቹ የሀገራችን የመዝናኛ ቻናሎች (ቃና፣EBS፣ EBC እና ሌሎችም ፣ 3 በአማርኛ የተተረጎሙ የህፃናት ቻናሎች አሉት ፣ የፊልም ፣ የDocumentary ፣ የስፓርት ቻናሎችም አሉት ፣ ታዋቂው መንሱር አብዱልቀኒ የራሱ 1 ቻናል ያለው ሲሆን በዚህም 24 ሰዓት የኳስ ትንታኔዎችን እና Highlight ማግኛት እንችላለን።
ልብ ይበሉ Canal+ Plus እስካሁን ባለው ነገር መሰረት Live ጨዋታዎችን የሚያሳየው የGerman Budesliga እና የጣልያን SeriA ብቻ ሌሎች ታዋቂ ጨዋታዎችን ለማሳየት ተስፋ ሚኖረው ከ2023 በኋላ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ከ40% በላይ የውጪ ቻናሎች በአማርኛ ቋንቋ መቅረባቸው ተመራጭ ያረገዋል።

3)አሰራሩ እንዴት ነው?

Technical መረጃውን በምንመለከትበት ጊዜ ቻናሎቹን የምናገኘው በEutelsat 7C 7°E ላይ ሲሆን አሰራሩም ከሰሀኑ በኋላ በመሆን ከNilesat ትንሽ ከፍ በማረግ ወደ ግራ ዞር በማረግ ትንሽ ቀና ማረግ ነው።

ለመስራትም በ 11512/H/30000 ቢጠቀሙ የተሻለ ነው።
ከራሱ ጋር የሚመጣውን ሰሀን መጠቀም ካልፈለጉ ቅድሚያ Canalplus ሰርተው እዛው ላይ እንዳለ ወደ ላይ በዘንግ LNB በመጨመር Nilesat 7°W እና Amos 4°W መጨመር ይችላሉ።

4) ከየት ማግኘት እንችላለን?
ካሉ ክፍለ ሀገር ብዛት ከፈለጉ በአቅራቢያዎ ባሉ ወኪሎች አማካኝነት ብቻ ያገኛሉ። ከዛ ውጪ ከሌላ አካል መግዛት ሰለማይመች በጣም አስቸጋሪ ነው። ለጊዜው ከሌሉ እስከሚጀመሩ ቢጠብቁ የተሻለ ነው። ነገር ግን ለግል ጥቅም ከፈለጉ ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ።

5) የኔ የግል ሀሳብ!
ለመዝናኛ እና ለህፃናግ ቻናሎች ፍላጎት ካለዎት ቢገዙት ተጠቃሚ ይሆኑበታል። በአንፃሩ ግን ለኳስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሰፊው ማህበረሰብ የሚፈልገው የPremier league ፣ የLaliga ፣ የChampions League ፣ የEuropa League እና የመሳሰሉትን ካላካተተ በኳስ አፍቃሪያን ዘንድ ተፈላጊነቱ እንብዛም ነው።

07/05/2021

ጊዜው የኢትዮ ሳት ነው
ኢትዮ ሳትን ይዞ ጉዞ ወደ ፊት 🏃‍♂🏃‍♂
Nss 57°E ( Ethiosat) የያዛቸው ቻናሎች ከታች እንደሚከተለው ቀርበዋል።

FREQ. ▶️11105 H 45000 and
▶️11165 H 45000
▶️11545 /H/30000

🖥የሀገርኛ የ ት/ት ቻናሎች (education)

✅Amhara Edu Tv
✅Oromia Edu Tv
✅Tigray Edu Tv
✅BG EDU Tv
✅Southern Edu Tv
✅Somali Edu Tv
✅Moe
✅Afri Health
✅ASRAT MEDIA

🖥የሀገርኛ ቻናሎች( Ethiopian channels)

✅EBS HD
✅Fana HD
✅Walta HD

✅ETV News HD
✅ETV Ent
✅ETV Language
✅Amhara HD
✅OBN HD
✅Tigray HD

✅South HD

✅Asham HD
✅Ahadu HD
✅Balageru
✅Addis Tv
✅Art Tv
✅SRTV
✅AFAR TV
✅ESAT TV HD

🖥የፊልም ( Film )

✅EBS Cinema
✅Sodere TV
✅TV Ethiopia

🖥የዜና ( News )

✅TRT World
✅CNBC Africa
✅RT News
✅France 24
✅NHK world Japan

🖥የሙዚቃ ( Music )

✅EBS Muzika

🖥የሀይማኖት ( Religion )

✅Evangelical
✅Moaa
✅Faris Tv

📺 Ethiosat SD channels
1 Etv new sd
2 Etv Ent sd
3 Etv lang sd
4 Balageru
5 EBS sd
6 Fight Covid 19
7 TRT World
8 Ethiosat Demo

☑️10985 H 45000
B4u plus
B4u aflam
Zee aflam

MBC 1
Mbc 2
MBC 3
MBC 4
MBC drama
MBC bolywood
MBC action

Abu dish

🏁ማስራት ስፍልጉ በስራው ልምድ ባካበተው Abu ዲሽ Hossana በተመጣጣኝ ዋጋ በ4K Ulter ጥራት ዘጭ አድርገው ያስሩ።

07/05/2021

እርሶ ሪሲቨሮትን በ ፓስዎርድ(password) ቆልፈውት ድንገት ኮዱን ቢረሱት ሪሲቨሩ በማንኛውም ኮድ ቢቆለፍ በነዚህ ማስተር ኮዶች መክፈት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?

ዛሬ ይዘንላቹ የቀረብነው አሁን አብዛኛው ሰው ሚጠቀሟቸው ሪሲቨሮች የ #‎SUPERMAX እና የ EUROSTAR ፣ IBOX እና EUROLINE፣LEG, SUPERSTAR ሪሲቨሮች ማስተር ኮድ ናቸው። ኮዶች እስከ ሪሲቨሮች ሞዴል ቁጥር ጋር አለላቹ አንብበው ሲጨርሱ ላይክ ማለቶን እንዳይረሱ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላቹ ኮሜንት ያርጉ

⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣

⏩በዚህ ኮድ 9876

SM 9999 FT,
SM9700 CA HD +++,
SM 2425 Power Plus,
SM 9300 CA HD
SM 9200 CA HD,
SM 4300 mini,
SM 3000HD 3G

⏩በዚህ ኮድ 888888 / 8888

SM9950 HD FTA,
SM 4110HD MINI,
SM 4120HD FTA

⏩በዚህ ኮድ 3606

SM 9700 CA Gold Plus,
FT 9700 Diamond,
FT 2750 HD,
SM 2560 Brilliant,
SM 2350 Power Tech,
SM 2425HD,
SMHD 2370 CA,
SM 2350 HDCA

⏩በዚህ ኮድ 2046

SM 9700GOLD + CA HD
SMHD 2375 POWER TECH, SMHD 2300 SD POWER TECH, SM 2300 HD
SM 9650 USPI
SM 9400 USPI
SM 9900CA

⏩በዚህ ኮድ 3327 / 3328 / 3329

HD 2550 CA Mini

በዚህ ኮድ 6000

SM 340 HD Dream Liner
SM 380 HD Super Jumbo
SM 390 HD Ultra Max
9200 POWER PLUS, 1X1 POWER PLUS, 9950 POWER PLUS 9200CXT
9950CXT
9800CXT
SM 3100 HD
SM 3150 HD

😍የ EURO STAR ሪሲቨር

⏩በዚህ ኮድ 1004

EB 9700 EUROBOX
ES 9200
ES 9600
ES 9300
ES 9500

⏩በዚህ ኮድ 3472/7432

EB 555 IR

በዚህ ኮድ
የ IBOX 3030 9876

በዚህ ኮድ 9876
የ EUROLINE 555

⏩በዚህ ኮድ 9878

LEG A25
LEG N24
LEG M18
LEG H14
SUPERSTAR V8
SUPERSTAR V8 PLUS

⏩በዚህ ኮድ 1512

LEG N24-PRO
LEG N24+ PLUS

⏩LIFESTAR SD 8888

-------------------------------------------

ለሁሉም ሰው እንዲደርስ LIKE

07/05/2021

JTV ተመለሰ
በናይል ሳት ስርጭቱን አቋርጦ ጣቢያው የተዘጋው የዮሴፍ ገብሬ JTV አሁን ላይ ጀምሯል።

📡 በኢትዮ ሳት
📺 Frequency =11105
📶 SymobollRat= 45000
📶 Pollarazashion= H

📞0949021705 ይደውሉ።

07/05/2021

በአሁን ሰአት ኢትዮጲያ ውስጥ ከሚሸጡ ረሲቨሮች ውስጥ EthioSat 57°E ላይ ያሉትን የ MBC Package ድምፅ የሚሰሩት ወይም የሚከፍቱት
1. LIFESTAR 9595HD 4K
በራሱ ሶፍትዌር ይሰራል
2. LIFESTAR 9090HD
በራሱ ሶፍትዌር ይሰራል
3. LIFESTAR 9090HD mini
በራሱ ሶፍትዌር ይሰራል
4. LIFESTAR 9090 HD Diamond
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
5. LIFESTAR 8585++ HD
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
6. LIFESTAR 8080HD Gold +
በራሱ ሶፍትዌር ይሰራል
7. LIFESTAR 8080HD
በራሱ ሶፍትዌር ይሰራል
8. LIFESTAR 6060 Gold +
በራሱ ሶፍትዌር ይሰራል
9. LIFESTAR 6060HD
በራሱ ሶፍትዌር ይሰራል
10. Super Star 9200 HD Super V8
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
11. Super Star 9300 HD Super V8
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
12. LIFESTAR 1000HD Gold
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
13. LIFESTAR 2000HD Gold
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
14. LIFESTAR 3000HD Gold
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
15. LIFESTAR 4000HD Gold
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
16. LIFESTAR 9200HD Gold
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
17. LIFESTAR 9300HD Gold
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
18. LIFESTAR 9200HD MINI
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
19. LIFESTAR 9300HD MINI
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
20. LIFESTAR 1000++ HD
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
21. LIFESTAR 1000++ HD Platinum
የመጨረሻው ሶፍትዌር መጫን አለበት
22. LIFESTAR 1000HD
በራሱ ሶፍትዌር ይሰራል
23. LIFESTAR 2000HD
በራሱ ሶፍትዌር ይሰራል
24. LIFESTAR 3000HD
በራሱ ሶፍትዌር ይሰራል
25. LIFESTAR 4000HD
በራሱ ሶፍትዌር ይሰራል
26. LIFESTAR 9200HD
በራሱ ሶፍትዌር ይሰራል
27. LIFESTAR 9300HD
በራሱ ሶፍትዌር ይሰራል
ለተጨመሪ መራጃ በ0949021705 ይደውሉ።

07/05/2021

ያሀ ሳት 52 ዲግሪ ላይ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን እና ሌሎች ሊጎችን ሲያሳይ የነበርው WATAN 2 ተመልሷል

❤️WATAN 2
📡Yahsat 52.5E
🆓 12150 V/H 27500

🤳 0949021705
📞0919016197

Normal naw
05/05/2021

Normal naw

Mercil Tv በEthio sat ገብቷል11165 H 45000ለይ አስገቡት።
08/02/2021

Mercil Tv በEthio sat ገብቷል
11165 H 45000
ለይ አስገቡት።

06/02/2021

Proud 🇪🇹
Tv host
Model
መዝ 23:4 🙏🏽

Danawit Mekbib Official page

Mokrut yisaral
04/02/2021

Mokrut yisaral

Hahahaha
26/01/2021

Hahahaha

25/01/2021

በመጨራሸም
Kana TV ወደ
Ethio sat ገብቷል።
Fre 11545
Pol. V
Sim.rat. 30000

Coming soonOn Ethio sat
25/01/2021

Coming soon
On Ethio sat

Be 1 sahin 3 satlite asarar.naw
24/01/2021

Be 1 sahin 3 satlite asarar.naw

Ethio Dish Work Hossanaበ 0949021705 ይደውሉ።
18/01/2021

Ethio Dish Work Hossana
በ 0949021705 ይደውሉ።

MBC Packag በ Ethiosat በጥራት እየሰራ ይገኛል።
18/01/2021

MBC Packag በ Ethiosat በጥራት እየሰራ ይገኛል።

በቅርብ ቀን fana Tv  ሙሉ በሙሉ ከNilesat ወደ Ethio Sat ይቀያራል።
18/01/2021

በቅርብ ቀን fana Tv ሙሉ በሙሉ ከNilesat ወደ Ethio Sat ይቀያራል።

CBS sport  quality  anasa bilachu atchanaku chigr yelawum be tinshi qualitim yisaral.
17/01/2021

CBS sport quality anasa bilachu atchanaku chigr yelawum be tinshi qualitim yisaral.

11/01/2021

እንኳን ወደ እዚህ page በሰለም መጡ ።በዚህ page አደድስ ቻናሎችን እንዲሁም ስለ ዲሽ ሙሉ መራጃ ተገኙበታለችሁ።እናመግናለን።

Ethio sat frequencies        11105 H 45000        11165 H 45000        10985  H 45000
10/01/2021

Ethio sat frequencies
11105 H 45000

11165 H 45000

10985 H 45000

Address

Hossana
Hossana

Telephone

+251949021705

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio dish work posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category