Malela News

Malela News It is intended to enable people find current issues about Hossana town and Hadiya Zone

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መዝጊያ አዲስ አበባ ላይ እንደሚደረግ ይፋ ሆኗል!የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ውድድር በድሬደዋ ከተማ ድሬደዋ ስታዲየም የካቲት 21 እንደሚጀምር ...
21/02/2024

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መዝጊያ አዲስ አበባ ላይ እንደሚደረግ ይፋ ሆኗል!

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ውድድር በድሬደዋ ከተማ ድሬደዋ ስታዲየም የካቲት 21 እንደሚጀምር መገለፁ ይታወቃል። የሁለተኛ ዙር የውድድር መርሃ ግብሩም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ያሉበትን ጨዋታዎች እና የኢትዮጵያ ዋንጫ ቀጣይ ጨዋታዎችን ታሳቢ በማድረግ ይፋ ተደርጓል።

በስታዲየሞች ደረጃ ከ16ኛ እስከ 22ኛ ሳምንት በድሬደዋ ስታዲየም ፣ ከ23ኛ እስከ 27ኛ ሳምንት በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም እንዲሁም የመጨረሻዎች ሦስት ሳምንታት በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚደረግ የሊጉ የበላይ አካል ገልጿል።

https://youtu.be/YvTCNtLvG40?si=aaf3ExC7CSMOaoSC
19/01/2024

https://youtu.be/YvTCNtLvG40?si=aaf3ExC7CSMOaoSC

ሀዲያ ብሔር በርካታ እሴቶች ባለቤት ሲሆን የጥግ ጉላ ስርዓት ደግሞ እጅግ አስገራሚ ነው።Hadiya | Hossana Town | Wachemo Subscribe Like Comment &ShareUnauthorized distribution and re upload ...

🔴በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ኮትዲቮር ሊጀመር የሁለት ቀናት ጊዜ ብቻ የቀረው የአህጉሪቱ ትልቁ የውድድር መድረክ አፍሪካ ዋንጫ በኢቲቪ መዝናኛ ቻናል ይተላለፋል።በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የፊታ...
10/01/2024

🔴በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ኮትዲቮር ሊጀመር የሁለት ቀናት ጊዜ ብቻ የቀረው የአህጉሪቱ ትልቁ የውድድር መድረክ አፍሪካ ዋንጫ በኢቲቪ መዝናኛ ቻናል ይተላለፋል።

በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የፊታችን ቅዳሜ የአፍሪካ ዋንጫ ሲጀመር ኢቲቪ መዝናኛ ሁሉንም ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት እንደሚያስተላልፍ አስታውቋል።

18/12/2023

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

**********

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ወደ 16 የገቡ ቡድኖች የሚያደርጉት የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆኗል።

በዚሁ መሠረት፥
• አርሴናል ከፖርቶ
• ማንቸስተር ሲቲ ከኮፐንሄገን
• ናፖሊ ከባርሴሎና
• ፒኤስጂ ከሪያል ሶሴዳድ
• ኢንተር ሚላን ከአትሌቲኮ ማድሪድ
• ፒኤስቪ ከቦርሺያ ዶርትመንድ
• ላዚዮ ከባየር ሙኒክ
• አርቢ ሌብዚሽ ከሪያል ማድሪድ ጋር ተደልድለዋል።

አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ**************************አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ በ...
03/11/2023

አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
**************************
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ በመሆን በአንድ ዓመት ውል መሾመቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።

https://youtu.be/hx2muWKoE0w?si=4bczVtIpvCJDrqa4
30/10/2023

https://youtu.be/hx2muWKoE0w?si=4bczVtIpvCJDrqa4

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ወቅት የክልል ርዕሰመስተዳድሮች ያስተላለፉት መልዕክትSubscribe Like Comment &Share

https://youtu.be/cybNm3vlezc?si=D8xJD0FGCLNAdUUq
28/10/2023

https://youtu.be/cybNm3vlezc?si=D8xJD0FGCLNAdUUq

በሆሳዕና ከተማ በተደረገው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ወቅት የነበረው ድባብ Town Ethiopia RegionSubscribe Like Comment &Share

Address

Gombora
Hossana

Telephone

+251982487589

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Malela News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share