Heran Garnacho

Heran Garnacho Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Heran Garnacho, Digital creator, Harer.

08/09/2024
08/09/2024
06/09/2024
01/09/2024
20/08/2024

በክልሉ ከ152 ሺ በላይ ዜጎችን የነፃ ህክምና ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል-አቶ ያሲን አብዱላሂ

ሀረር ነሀሴ 14/2016(ሀክመኮ):- በሀረሪ ክልል ከ 152 ሺ በላይ ዜጎችን የነፃ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የሀረሪ ክልል ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ ገለፁ።

በሀረሪ ክልል ከሐምሌ 26 ጀምሮ በሁሉም የመንግስት እና በተመረጡ የግል ጤና ተቋማት
"በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል ሲሰጥ የነበረው የነጻ ህክምና አገልግሎት ተጠናቋል።

የሀረሪ ክልል ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ እንዳስታወቁት መርሀ ግብሩ የስኳር ፣የደም ግፊት ፣የቲቢ ፣ከአንገት በላይ፣ የቆዳና የአይን እንዲሁም ሌሎች ተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ላይ አገልግሎት መሰጠቱን ገልፀዋል።

መርሀ ግብሩ ቀዶ ጥገናን ጨምሮ የአልትራሳውንድና የኤክስሬይ አገልግሎትን ያካተተ እንደነበር ጠቁመዋል።

የነፃ ህክምና መርሀ ግብሩ 75 ሺ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ የተጀመረ ሲሆን ከ152 ሺ በላይ ዜጎችን ተደራሽ ማድረግ መቻሉን ገልፀዋል።

በመርሀ ግብሩ በተለይ ከፍለው መታከም የማይችሉ አቅመ ደካማ እና ኑሯቸውን በጎዳና ላይ ያደረጉ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል ብለዋል።

መርሃ ግብሩ ተላላፊ እና ተላላፊ ባልሆኑ ህመሞች ምክንያት የሚከሰተውን ሞት እንዲቀንስ ከማገዝ ባሻገር ህብረተሰቡ ወደ ጤና ተቋማት ሄዶ የመታከም ልምድ እየጎለበተ መምጣቱ የታየበት ነው ብለዋል።

በቀጣይም አቅመ ደካማ ለሆኑ የሕብረተሰብ ክፍሎች የነፃ ህክምና ምርመራና ህክምናዎችን እንዲያገኙ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ አቶ ያሲን ገልጸዋል።

በመጨረሻም አቶ ያሲን ለነፃ ህክምና መርሀ ግብሩ መሳካት ከፍተኛ አስተዋጽዎ ላደረጉ በጎ ፍቋደኛ ባለሞያዎች ፣ ለመንግስትና የግል የጤና ተቋማት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።

20/08/2024

ሑስኒዞቤ 152 አልፊቤ ለአይ መደኒያቹው ቢላሽ አፌት ኺድማ ተናፋኢ ሞሸሌ ተፈረካ- ጌስሲ ያሲን አብዱላሂ

ሐረር ነሀሴ 14/2016(ሐሑሑኮ):- ሐረሪ ሑስኒቤ 152 አልፊቤ ለአይ መደኒያቹው ቢላሽ አፌት ኺድማ ተናፋኢ ሞሻ መፍረክዞው ሐረሪ ሑስኒ አፌት ኢዳራ መስኡል ጌስሲ ያሲን አልዱላሂ ገለጡ።

ሐረሪ ሑስኒቤ ሀምሌ 26ቤ ሜገል ኩሉ ሑኩማ ዋ ዚትመለሑ ዚኻድ አፌት ተእሲሳችቤ "ኦርነት ኢትዮጵያ ሐፍቲሌ" ዪልዛል ኤቡ ዶኝቤ ዪትሰጢቤ ዚናራ ቢላሽ አፌት ኺድማ ተከመላ።

ሐረሪ ሑስኒ አፌት ኢዳራ መስኡል ጌስሲ ያሲን አብዱላሂ ዘቴወቆኩት ሚሕሪራዞ ሱከር፣ ደም፣ ቲቢ፣ አንገትቤ ለአይ፣ ጎጋ ዋ ኢን አዝዞኩትዞም አላያች ሑሉፍ ዪልዛሉ ዋ ዘየሉ ነትቱያች ለአይቤ ኺድማ መትሰጠዞው ገለጡ።

ሚሕሪራዞም ኦፕራሲዮኑ መድበልቤ አልትራሳውንድ ዋ ኤክስሬይ ኺድማው ዘትኻተታ ዚናረነቱው አቀነኡ።

ቢላሽ አፌት ተኣወኖት ሚሕሪራዞቤ 75 አልፊ መደኒያቹው ተናፋኢ ሞሸሌ ተቦረአማ ዚቴገላ ዚኻነሳ 152 አልፊቤ ለአይ መደኒያችሌ አማሲላ ሞሸ መፍረክዞው ገለጡ።

ሚሕሪራዞ ሉይቤም መክፈልማ ኺድማ መርኸብ ዘይፊረኩ ደኢፍ ዚተያች ዋ ኒብሪዚዩው ኡጋቤ ዛሹ መደኒያቹው ተናፋኢ ሞሻ ተፈረካ ባዩ።

ሚሕሪራዞም ሑሉፍ ዪልዛሉ ዋ ዘየሉ ነትቱያች ሰበብቤ ዪዋፍቂዛል ሙቱው ዪናቅሲኩት ጊርጋራ ሞሸቤ ዲባያ ዳይሐዋዝዞ ኪም አፌት ተእሲስ መሌጠቤ አፌት ኺድማ መርኸብ አዳው መጦኘቤ ዛልነት ዚትረአቤው ኢንታ ባዩ።

ተኼታይቤም ደኢፍ ዚተዩ ዳይሐዋዝ ፈስሊያች ቢላሽ አፌት በሕሲ ዋ ተኣወኖታቹው ዪረኽቡኩት ሞሸሌ ቤጆትቤ ዪትደለግዛልነት ጌስሲ ያሲን ገለጡ።

ኣኺርቤም ጌስሲ ያሲን ቢሊስ አፌት ኺድማ ሚሕሪራዞ ዪነጅሒኩት ላቂ አትታጮት ዛሹ ወለባይ ሲነተኛች፣ ሑኩማ ዋ ዚኻድ አፌት ተእሲሳች ዋ አላያች ዪነከዩ ቃማችሌ ሹክሪ አቀረቡ።

20/08/2024

#3አያም ቀሬው !!
#አን ዚመደኒነት ዲርቆቴው መትዋጠእሌ ጠብ ኢንተኝ ። አኻኻቹኽ ?

#ወሪቅአሻራ
#ነሐሴ 17 /2016 ኢ/ሒ

#600 ሚሊየን ኡንኩር መብቀል አሐድ ሞይቤ !!

ነሐሴ 17 /2016 ኢ/ሒ 600 ሚሊየን ኡንኩር መብቀል አሐድ ሞይቤ !!

***
3tu hafe

lammummaa koo bahachuuf qophaa'eetiin jira.

Magariisaa

17,2016
Guyyaa tokkotti biqiltuu miliyoona 600

17/2016 guyyaa tokkotti biqiltuu miliyoona 600 dhaabuuf guyyaa 3tu hafe.

****

#3ቀን ቀረው

#እኔ የዜግነት ግዴታዬን ለመወጣት ተዘጋጅቻለሁ እናንተስ !!

#አረንጓዴዐሻራ
#ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓም‼️

#600 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀምበር‼️

የነሐሴ 17ቀን 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ 3ቀን ቀረው‼️

20/08/2024

ሁላችንም እንደምንገዘበው ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ወደ 1700 ኪ.ሜ የሚጠጋ በድንበር የሚዋሰኑ እና ተመሳሳይ ባህል፣ ቋንቋ እና ኃይማኖት የሚጋሩ ሕዝቦች ያሏቸው ሀገራት ናቸው፡፡

ይህ በታሪክም ሆነ በዘመናት መሀከል በሚፈጠሩ ትርክቶች ሊቀየር የማይችል እውነት እንደሆነ የምታምነው ሀገራችን፤ ለእድገቷ እና ለብልጽግና ጉዞዋ የሶማሊያ ሰላም እና መረጋጋት እጅጉን ጠቃሚ እንደሆነ በመረዳት በአብሮ ማደግ እሳቤ ሀገረ ሶማሊያ ተጠናክራ እንድትቆም በርካታ ጥረቶችን ስታደርግ ኖራለች፡፡

እ.ኤ.አ 1991 ዓ.ም ከሶማሊያ መንግስት መፍረስ በኋላ ሶማሊያ ዳግም ወደ ሰላም እንድትመጣ ለማድረግ እና የሀገረ መንግስት ህልውናዋ ተረጋግጦ በሁለት እግሯ መቆም እንድትችል በወንድማዊ አጋርነት ኢትዮጵያ በርካታ ጥረቶችን ስታደርግ ኖራለች፡፡

በተለይም በሶማሊያ ከተፈጠረው የእርስ በርስ ጦርነቱ ማግስት የተሰደዱ ዜጎች ሰብአዊ ድጋፍ እና መጠለያ እንዲያገኙ በማድረግ፣ የሶማሊያን መንግስታዊ ህልውና መልሶ ለማጠናከር የሚደረጉ ውይይቶችን በማመቻቸት፣ በማስተባበርና በመደገፍ ያላሰለሰ ጥረቶችን ስታደርግ እንደኖረች ዘመን የማይሽረው ሀቅ ነው፡፡

ከዚህ በተጨማሪም ከፖለቲካዊ ጥረቶች በዘለለ ሀገራችን ኢትዮጵያ የሶማሊያ ሰላም እና አንድነት ለማረጋገጥ የውድ ልጆቿን ደም ጭምር በመገበር ገደብ የለሽ አጋርነቷን አሳይታለች፡፡

ሌላው ሊታወቅ የሚገባው እውነት የሶማሊ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሕዝብ ሀገራችን በሚትከተለው ህብረብሔራዊ ፌደራል ስርዓት ከሌሎች ወንድም ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ጋር ፍትሓዊ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶቹና ጥቅሞቹ ተከብሮ ለሁሉም ኢትጵያዊያን የምትምች ዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና የተረጋገጠባት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በኀብር ሀገሩን እየገነባ የሚገኝ መሆኑ ነው።

እውነታው ይሄ ሆኖ ሳለ በቅርብ ጊዜያት በሀገረ ሶማሊያ ፕሬዚዳንት እየተሰጡ ያሉ መግለጫዎች እና ንግግሮች እጅግ ከእውነታው የራቁ፣ የሁለቱን ሕዝቦች የትስስር ታሪክ የማይመጥኑ፣ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ የሚክዱ፣ የሁለቱን ሀገራት ሕዝቦች መልካም ጉርብትና የጋራ ጥቅም ጋር የሚፃረሩ እንደሆነ ለመታዘብ ችለናል፡፡

ሁሌም ቢሆን ኃላፊነት ከሚሰማቸው ፖለቲከኞች የሚነገሩ ንግግሮች ለቀጣናው ሀገራት ሕዝቦች ፍትሓዊና ዘላቂ ጥቅም የሚመጥኑ፣ የወንድማማችነት እና እህትማማችነት ትስስር የሚያጠናክሩ እና የሶማሌ ህዝብ ዋነኛ ተዋናይ የሆነበት የአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት የሚጠቅሙ መሆን አለባቸው፡፡

የሶማሊያ ልሂቃን እና መላው ሕዝብም ቀጣይ እጣ ፈንታቸው በከፍተኛ ደረጃ የተቆራኘውን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የሚያሻክሩ እንዲሁም የቀጠናውን ሕዝቦች ዘላቂ ጥቅሞች የሚፃረሩ አካሄዶች እና ንግግሮች እንዲቆሙ የድርሻችሁን እንድትወጡ አደራ ማለት እፈልጋለሁ።

የኢትዮጵያ መንግስትም እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ለጋራ ተጠቃሚነት፣ ለመልካም ጉርብትናና ለቀጠናው ሰላምና መረጋጋት አዎንታዊ ሚናውን አጠናክሮ ለመቀጠልና ከጎረቤት ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ሁሌም ዝግጁ መሆኑን ላረጋግጥ እወዳለሁ፡፡

Adem Farah Ibrahim

ወቅታዊ ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኛት :-

👉ድህረገጽ [Website]፦ https://hpp.org.et/
👉ፌስቡክ [Facebook] https://www.facebook.com/profile.php?id=100064354104698&mibextid=ZbWKwL
👉ቲክቶክ [TikTok]
https://www.tiktok.com/?_t=8odiJCsclef&_r=1
👉 Youtube
https://www.youtube.com/
👉 ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/harariprosperity?igsh=MTNpd2hzbHN4M3V0NQ==
👉 ቴለግራም
https://t.me/hrprosperityparty
👉 ቲውተስ

በወዳጅነት ይከታተሉን።
ዘውትር :- ከኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን !

12/08/2024

በክልሉ በያዝነው የበጀት አመት የህዝቡን ፍላጎት መሠረት ያደረጉ የልማት ስራዎች በትኩረት ይሰራል:- አቶ ኦርዲን በድሪ

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ በ2017 በጀት ዓመት ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎችን በሚመለከት እንዳሉት የገቢ መሰረት በማስፋት ገቢን አሟጦ ለመሰብሰብ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ገልፀዋል።

በክልሉ የቱሪዝም ልማት ስራዎች እንዲጠናከሩ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣል ብለዋል።

በጤና አገልግሎት፣ በትምህርት ጥራት ፣ እንዲሁም በግብርና ዘርፎ ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ስራ በልዩ ትኩረት ይከናወናል ብለዋል።

በከተማው የተጀመረው የኮሪደር ልማት ስራ በያዝነው የበጀት አመት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።

የኮሪደር ልማቱ የሥራ ባህልን የቀየረ ከመሆኑ ባሻገር የከተማዋን የዘመናት ችግር በአጭር ጊዜ ውስጥ እያቃለለ የመጣ በመሆኑ ተሞክሮውን በሌሎች ፕሮጀክቶች ለመድገም እንደሚሰራ ገልጸዋል።

የክልሉ መንግስት በሚያከናውናቸው የልማት ስራዎች ለስራ አጥ ወጣቶች ስራ እንዲፈጥሩ የማድረግ ተግባር ቀዳሚ የትኩረት አቅጣጫችን ሆኖ ይቀጥላል ብለዋል።

በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች እንዲሁም በሰው ተኮር ተግባራት በልዩ ትኩረት የሚሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

እንዲሁም ህገ ወጥ ግንባታና የመሬት ወረራ ላይ ሕግ ማስከበር ስራ ይሰራል ብለዋል።

የብልሹ አሰራርና ሌብነት ትግል ይበልጥ በማጠናከር የተጠያቂነት ስርዓቱን የማስፈና ስራም በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ጠቁመዋል።

ህብረተሰቡ የሚያነሳቸው የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲሁም ብልሹ አሰራር ለመፍታትና ለማረም የተለያዩ የሪፎርም ተግባራት እንደሚያከወን ርዕሰ መስተዳድሩ ገልጸዋል።

የኑሮ ውድነት ጫናን ለመቀነስ በተለይ የመሰረታዊ የምግብ ሸቀጦች አቅርቦት ለማሳደግ የአቅርቦት ሰንሰለቱን በመቁረጥ ሸማቹን ከተጠቃሚው ጋር በማገናኘት ገበያን የማረጋጋት ስራዎች እንደሚሰሩ ገልጸዋል።

እንዲሁም ሸቀጦች ላይ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ የክትትልና ቁጥጥር ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።

የክልሉን ሰላም ለማጠናከር፣ የህግ የበላይነት እንዲከበር የህዝቦችን የአብሮነት፣ የመቻቻል እሴት የማጎልበት ስራ የህልውና ጉዳይ አድርገን እንሰራለን ብለዋል።

12/08/2024

በክልሉ በያዝነው የበጀት አመት የህዝቡን ፍላጎት መሠረት ያደረጉ የልማት ስራዎች በትኩረት ይሰራል:- አቶ ኦርዲን በድሪ
****************

06 / 12 / 2016

ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ

👉ድህረገጽ [Website]
https://hpp.org.et/
👉ፌስቡክ [Facebook]
https://www.facebook.com/profile.php?id=100064354104698&mibextid=ZbWKwL
👉ቲክቶክ [TikTok]
https://www.tiktok.com/?_t=8odiJCsclef&_r=1
👉 Youtube
https://www.youtube.com/
👉 ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/harariprosperity?igsh=MTNpd2hzbHN4M3V0NQ==
👉 ቴለግራም
https://t.me/hrprosperityparty
👉 ቲውተስ

10/08/2024
10/08/2024

እንኳን ደስ አለን!

ኢትዮጵያ በኦሊምፒኩ የመጀመሪያ ወርቋን አገኘች

ኢትዮጵያ በማራቶን ኦሎምፒክ ውድድር በአትሌት ታምራት ቶላ አማካኝነት የመጀመሪያ ወርቋን አግኝታለች፡፡

Address

Harer

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Heran Garnacho posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share