Hirut Alemayehu

Hirut Alemayehu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hirut Alemayehu, Digital creator, Harar.

Permanently closed.
18/05/2024
18/05/2024

የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አመራር ሽግሽግ እና ምደባ አካሄደ

የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የህዝብን ጥያቄ ለመመለስና የመፈፀም አቅምን ያገናዘበ የአመራር ምደባና ሽግሽግ ማድረጉን አስታውቋል።

ፓርቲው ያደረገው የአመራር ሽግሽግ እና ምደባ በክልሉ የህዝቦች አብሮነትን እና ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና አንድነትን ለማጎልበት እና በፓርቲው ደረጃ የተጀመሩ የለውጥ ስራዎችን ለማስቀጠል እና ክፍተቶችን በመቅረፍ በቀሪ የምርጫ ዘመን የፓርቲውን ተልዕኮዎችን በተሻለ ደረጃ ለመፈፀም ያለመ ስለመሆኑ ተጠቁሟል።

በዚሁ መሰረት

አቶ ሀይለጐርጊስ መገርሳ - በክልሉ የዕቅድ ዝግጅት፤ ድጋፍ ዳይሬክተር

አቶ ረምዚ አ/ረህማን - የአደረጃጀት ዳይሬክተር

አቶ አየለ ተስፋዬ - የክልል ተቋማት አደረጃጀት ክትትል ዳይሬክተር

አቶ ታመነ ፍቃዱ - የፓለቲካ ጉዳዮች ዳይሬክተር

አቶ አ/ማሊክ መሀመድ - የአቅም ግንባታ ዳይሬክተር

አቶ አፍንዲ ሰለሞን - የትምርት ተቋማት ዳይሬክተር

አቶ ሀሰን አብዲ - የዴሞክራሲ ባህል ግንባታና ምርጫ ጉዳዮች ዳይሬክተር

ወ/ሮ ኢሪት በርኽድሌ - የሴቶች ሊግ ጽ/ቤት ኃላፊ

ወ/ሪት ቱና ኢብራሂም - የሴቶች አደረጃጀትና የፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ

አቶ ዲኒር ዩሱፍ - የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ

ወጣት ሙስጠፋ ኢሊያስ - የወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት ኃላፊ

ወ/ሮ ሲትራ በሐር - የወጣቶች አደረጃጀትና የፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ

አቶ ከሊፍ መሀመድ - የህዝብ ሚዲያ ግንኙነትና ደይሬከተር

ወ/ሮ አረፍት ኢብራሂም - የሀብት አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ

አቶ አብዱለዚዝ አደም - የፋይናንስና ሰው ኃብት አስተዳደር ዳይሬክተር በመሆን ተሹመዋል።

እንዲሁም በወረዳ ደረጃ

አሚር ኑር ወረዳ
---------------

አቶ ሪያደ ሼክ አደም - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ አብዱለሀሚድ ረመደን- ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
ወ/ሮ ሂንዲያ አህመድ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
ወ/ሮ አረፋት ሸክብ - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ት ሐያት አህመድ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

አባዲር ወረዳ
---------------
አቶ ዚያደ በከር - ፓርቲ ጽ/ቤት
ወ/ሪት ሲትራ ዘካሪያ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
ወይዘሮ አዚዛ አብራሂም - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አኒል መሀመድ- ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሮ መሊካ አሊ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

ጅኔላ ወረዳ
-------------
አቶ - ነስረዲን ጅወሀር - ፓርቲ ጽ/ቤት
ወ/ሪት ደሀባ አብዲ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ መሀመድ ሁሴን - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አብዱሰላም አብራሂም- ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሪት ኢልካ አብዱቃድር - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

ሸንኮር ወረዳ
-------------
አቶ ዙቤር መሀመድ - ፓርቲ ጽ/ቤት
ወ/ሮ ነበት በክሪ- ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ መሀመድ አብዱላሂ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አንተነህ እሸቱ ማሞ- ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሮ ካሌ መንግስቴ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

አቦከር ወረዳ
--------------
አቶ ኤረሚያስ ታፈሰ - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ ናሲር መሀመድ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አደም አብዱረሀማን - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ረመደን ሙያዲን- ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሮ ሰአደ መሀመድ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

ሀኪም ወረዳ
----------------

አቶ ዮናስ ሺብሺ - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ ሙኽታር አብዶ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
ወ/ሪት አረፋት አብዱልቃድር መሀመድ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አርጁን ሱሌያማን ሙሜ - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሪት አቢዮት ተፈራ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

ሶፊ ወረዳ
------------
አቶ አፈንዲ አደም - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ አፈንዲ ሹሚ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አሚር አብዱለህ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ኒሰና አማና - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
አ/ሪት ሰሚራ አብራሂም - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

ድሬ ጠያራ ወረዳ
----------------

አቶ ሰቢት መሀመድ - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ ናስር ሙመድ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ኢሊያስ ፈአደ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ሸምሸዲን ቀስም - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሮ ኑሪያ አብዱማሊክ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

ኤረር ወረዳ
----------------
አቶ በሀር አብዶሽ - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ ኑረዲን መሀመድ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ሪኦር አህመድ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አብዱቃዲር ኢሊያስ ሙመድ - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሪት አይሻ አህመድ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

18/05/2024

የሀረሪ ክልላዊ መንግሥት የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ምደባና ሽግሽግ መደረጉን ገለጸ

የሀረሪ ክልላዊ መንግሥት ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የህዝብን ጥያቄ ለመመለስና የመፈፀም አቅምን ያገናዘበ የአመራር ሽግሽግ ማድረጉን አስታውቋል።

ከዚህ በተጨማሪም በክልሉ የተደረገው የአመራር ሽግሽግ እና ምደባ በክልሉ የህዝቦች አብሮነትን እና ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና አንድነትን ለማጎልበት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

የአመራር ሽግሽጉ በክልል ደረጃ አበረታች ስራዎች ለማስቀጠል እና ክፍተቶችን በመቅረፍ በቀሪ የምርጫ ዘመን የመንግስትን ተልዕኮዎችን በተሻለ ደረጃ ለመፈፀም ያለመ ስለመሆኑ ተጠቁሟል።

በዚህም መሰረት፦

አቶ ሙክታር ሳሊህ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ

አቶ ጌቱ ነጋዎ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ

አቶ ኢልያስ ዮኒስ የሀረር ከተማ ማዘጋጀ ቤት ሥራ አስኪያጅ

ወ/ሮ ዚነት ዩሱፍ የክልሉ ፕብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ

ወ/ሮ ነቢላ ማህዲ ቴ/ሙ/ት/ስ/ኤጀንሲ ኮሚሽነር

ኮ/ር ረምዚ ሱልጣን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር

ኢ/ር ፈርሃን ዚያድ የሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ም/ሥራ አስከያጀ

አቶ ዘከሪያ አብዱለዚዝ ትምህርት ቢሮ ም/ኃላፊ

ኮሚሽነር ነስሪ ዘከሪያ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ም/ኃላፊ

አቶ ሰልሃዲን አብዶሽ ደንብ ማከበር ጽ/ቤት ሀላፊ

ኢ/ር ማአሩፍ አብዲ ከተማ ልማት ፕላን ኢንስቲቲዩት

ደ/ር አብዱልሐኪም ኢምራን አ/ወዱዱ ሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ም/ዲን

ምክትል ኮሚሽነር ጃብር አልዬ የመረጃ ዴስክ ጽ/ቤት ኃላፊ

አቶ አድናን አህመድ የሚልሻ ጽ/ቤት ኃላፊ

አቶ ማህቡብ ሼክ ያሲን በሀል ማዕከል ጽ/ቤት ኃላፊ

አቶ ለታ በዳዳ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ምክትል ኃላፊ

አቶ ኸሊድ ኑሬ የማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር

አቶ በዳሳ ገመዳ ልቀት ማአከል ( coc ) ዳይሬክተር

አቶ ሚልኬያስ አህመድ ህብራት ሥራ ማ/ማ/ማ/ኤጀንሲ ኃላፊ

ረመዳና ጀብሪል የወንጀል ምርመር ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር

አቶ አሰፋ ቶልቻ ሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጀ ዲን

አሚር ኑር ወረዳ መስተዳድር

አቶ ሼዙ መሀመድ ሴይፋላህ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ አብዲ አውል - ም/አስተዳደሪ
አቶ አፈንዲ አህመድ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

አባዲር ወረዳ መስተዳድር

አቶ አብዱልመጂድ ጋቱር - ዋና አስተዳደሪ
አቶ ከዲር አ/ረዘቅ - ም/አስተዳደሪ
አቶ መሀመድ አብዲ -ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

ጅንኤላ ወረዳ መስተዳድር

አቶ ፈትሂ ሀሰን - ዋና አስተዳደሪ
አቶ ታረቀኝ ጋሮሞ - ም/አስተዳደሪ
አቶ አህመድ አብዱከሪም - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

ሸንኮር ወረዳ አስተዳደር

አቶ ሳሚ ዩሱፍ ተፈራ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ መሀመድ ሰቢት - ም/አስተዳደሪ
አቶ ፈራሀን ቶፊቅ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

አቦከር ወረዳ መስተዳድር

አቶ ሱልጣን ሳኒ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ ሰሚር ሙኽተር - ም/አስተዳደሪ
አቶ አቤል አለማየው - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

ሐኪም ወረዳ መስተዳድር

አቶ ኢብሳ አልዬ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ መፍቱህ ሸምሱ - ም/አስተዳደሪ
አቶ አባስ ዩሱፍ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

ሶፊ ወረዳ መስተዳድር

አቶ አህመድ አልዬ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ ሰሚር አብዱለህ - ም/አስተዳደሪ
አቶ ረመዳን አልዪ አሜ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

ድሬ ጠያራ ወረዳ መስተዳድር

አቶ መሀመድ ጀማል - ዋና አስተዳደሪ
ወ/ሮ ሲነት አብዶሸ - ም/አስተዳደሪ
አቶ ያሀያ አ/ሰላም - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

ኤረር ወረዳ መስተዳድር

አቶ ፉርቃን ሙሳ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ መሀመድ ጀማል - ም/አስተዳደሪ
አቶ ዲኔ አብዱላ ደውድ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሃላፊ በመሆን ተሹመዋል።

18/05/2024
18/05/2024

የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት አመራር ሽግሽግ እና ምደባ አካሄደ

የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የህዝብን ጥያቄ ለመመለስና የመፈፀም አቅምን ያገናዘበ የአመራር ምደባና ሽግሽግ ማድረጉን አስታውቋል።

ከዚህ በተጨማሪም በፓርቲው የተደረገው የአመራር ሽግሽግ እና ምደባ በክልሉ የህዝቦች አብሮነትን እና ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና አንድነትን ለማጎልበት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

የአመራር ሽግሽጉ በፓርቲው ደረጃ የተጀመሩ የለውጥ ስራዎችን ለማስቀጠል እና ክፍተቶችን በመቅረፍ በቀሪ የምርጫ ዘመን የፓርቲውን ተልዕኮዎችን በተሻለ ደረጃ ለመፈፀም ያለመ ስለመሆኑ ተጠቁሟል።

በዚሁ መሰረት

አቶ ሀይለጐርጊስ መገርሳ - በክልሉ የዕቅድ ዝግጅት፤ ድጋፍ ዳይሬክተር

አቶ ረምዚ አ/ረህማን - የአደረጃጀት ዳይሬክተር

አቶ አየለ ተስፋዬ - የክልል ተቋማት አደረጃጀት ክትትል ዳይሬክተር

አቶ ታመነ ፍቃዱ - የፓለቲካ ጉዳዮች ዳይሬክተር

አቶ አ/ማሊክ መሀመድ - የአቅም ግንባታ ዳይሬክተር

አቶ አፍንዲ ሰለሞን - የትምርት ተቋማት ዳይሬክተር

አቶ ሀሰን አብዲ - የዴሞክራሲ ባህል ግንባታና ምርጫ ጉዳዮች ዳይሬክተር

ወ/ሮ ኢሪት በርኽድሌ - የሴቶች ሊግ ጽ/ቤት ኃላፊ

ወ/ሪት ቱና ኢብራሂም - የሴቶች አደረጃጀትና የፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ

አቶ ዲኒር ዩሱፍ - የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ

ወጣት ሙስጠፋ ኢሊያስ - የወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት ኃላፊ

ወ/ሮ ሲትራ በሐር - የወጣቶች አደረጃጀትና የፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ

አቶ ከሊፍ መሀመድ - የህዝብ ሚዲያ ግንኙነትና ደይሬከተር

ወ/ሮ አረፍት ኢብራሂም - የሀብት አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ

አቶ አብዱለዚዝ አደም - የፋይናንስና ሰው ኃብት አስተዳደር ዳይሬክተር በመሆን ተሹመዋል።

እንዲሁም በወረዳ ደረጃ

አሚር ኑር ወረዳ
---------------

አቶ ሪያደ ሼክ አደም - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ አብዱለሀሚድ ረመደን- ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
ወ/ሮ ሂንዲያ አህመድ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
ወ/ሮ አረፋት ሸክብ - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ት ሐያት አህመድ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

አባዲር ወረዳ
---------------
አቶ ዚያደ በከር - ፓርቲ ጽ/ቤት
ወ/ሪት ሲትራ ዘካሪያ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
ወይዘሮ አዚዛ አብራሂም - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አኒል መሀመድ- ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሮ መሊካ አሊ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

ጅኔላ ወረዳ
-------------
አቶ - ነስረዲን ጅወሀር - ፓርቲ ጽ/ቤት
ወ/ሪት ደሀባ አብዲ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ መሀመድ ሁሴን - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አብዱሰላም አብራሂም- ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሪት ኢልካ አብዱቃድር - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

ሸንኮር ወረዳ
-------------
አቶ ዙቤር መሀመድ - ፓርቲ ጽ/ቤት
ወ/ሮ ነበት በክሪ- ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ መሀመድ አብዱላሂ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አንተነህ እሸቱ ማሞ- ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሮ ካሌ መንግስቴ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

አቦከር ወረዳ
--------------
አቶ ኤረሚያስ ታፈሰ - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ ናሲር መሀመድ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አደም አብዱረሀማን - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ረመደን ሙያዲን- ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሮ ሰአደ መሀመድ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

ሀኪም ወረዳ
----------------

አቶ ዮናስ ሺብሺ - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ ሙኽታር አብዶ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
ወ/ሪት አረፋት አብዱልቃድር መሀመድ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አርጁን ሱሌያማን ሙሜ - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሪት አቢዮት ተፈራ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

ሶፊ ወረዳ
------------
አቶ አፈንዲ አደም - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ አፈንዲ ሹሚ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አሚር አብዱለህ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ኒሰና አማና - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
አ/ሪት ሰሚራ አብራሂም - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

ድሬ ጠያራ ወረዳ
----------------

አቶ ሰቢት መሀመድ - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ ናስር ሙመድ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ኢሊያስ ፈአደ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ሸምሸዲን ቀስም - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሮ ኑሪያ አብዱማሊክ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

ኤረር ወረዳ
----------------
አቶ በሀር አብዶሽ - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ ኑረዲን መሀመድ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ሪኦር አህመድ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አብዱቃዲር ኢሊያስ ሙመድ - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሪት አይሻ አህመድ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ

18/05/2024

የሀረሪ ክልላዊ መንግሥት የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ምደባና ሽግሽግ መደረጉን ገለጸ

የሀረሪ ክልላዊ መንግሥት ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የህዝብን ጥያቄ ለመመለስና የመፈፀም አቅምን ያገናዘበ የአመራር ሽግሽግ ማድረጉን አስታውቋል።

ከዚህ በተጨማሪም በክልሉ የተደረገው የአመራር ሽግሽግ እና ምደባ በክልሉ የህዝቦች አብሮነትን እና ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና አንድነትን ለማጎልበት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

የአመራር ሽግሽጉ በክልል ደረጃ አበረታች ስራዎች ለማስቀጠል እና ክፍተቶችን በመቅረፍ በቀሪ የምርጫ ዘመን የመንግስትን ተልዕኮዎችን በተሻለ ደረጃ ለመፈፀም ያለመ ስለመሆኑ ተጠቁሟል።

በዚህም መሰረት፦

አቶ ሙክታር ሳሊህ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ

አቶ ጌቱ ነጋዎ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ

አቶ ኢልያስ ዮኒስ የሀረር ከተማ ማዘጋጀ ቤት ሥራ አስኪያጅ

ወ/ሮ ዚነት ዩሱፍ የክልሉ ፕብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ

ወ/ሮ ነቢላ ማህዲ ቴ/ሙ/ት/ስ/ኤጀንሲ ዳይሬክተር
ኮ/ር ረምዚ ሱልጣን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር

ኢ/ር ፈርሃን ዚያድ የሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ም/ሥራ አስከያጀ

አቶ ዘከሪያ አብዱለዚዝ ትምህርት ቢሮ ም/ኃላፊ

ኮሚሽነር ነስሪ ዘከሪያ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ም/ኃላፊ

አቶ ሰልሃዲን አብዶሽ ደንብ ማከበር ጽ/ቤት ሀላፊ

ኢ/ር ማአሩፍ አብዲ ከተማ ልማት ፕላን ኢንስቲቲዩት

ደ/ር አብዱልሐኪም ኢምራን አ/ወዱዱ ሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ም/ዲን

ምክትል ኮሚሽነር ጃብር አልዬ የመረጃ ዴስክ ጽ/ቤት ኃላፊ

አቶ አድናን አህመድ የሚልሻ ጽ/ቤት ኃላፊ

አቶ ማህቡብ ሼክ ያሲን በሀል ማዕከል ጽ/ቤት ኃላፊ

አቶ ለታ በዳዳ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ምክትል ኃላፊ

አቶ ኸሊድ ኑሬ የማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር

አቶ በዳሳ ገመዳ ልቀት ማአከል ( coc ) ዳይሬክተር

አቶ ሚልኬያስ አህመድ ህብራት ሥራ ማ/ማ/ማ/ኤጀንሲ ኃላፊ

ኮ/ር ረምዚ ሱልጣን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር

ረመዳና ጀብሪል የወንጀል ምርመር ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር

አቶ አሰፋ ቶልቻ ሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጀ ዲን

አሚር ኑር ወረዳ መስተዳድር

አቶ ሼዙ መሀመድ ሴይፋላህ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ አብዲ አውል - ም/አስተዳደሪ
አቶ አፈንዲ አህመድ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

አባዲር ወረዳ መስተዳድር

አቶ አብዱልመጂድ ጋቱር - ዋና አስተዳደሪ
አቶ ከዲር አ/ረዘቅ - ም/አስተዳደሪ
አቶ መሀመድ አብዲ -ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

ጅንኤላ ወረዳ መስተዳድር

አቶ ፈትሂ ሀሰን - ዋና አስተዳደሪ
አቶ ታረቀኝ ጋሮሞ - ም/አስተዳደሪ
አቶ አህመድ መሐመድ አብዱከሪም - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

ሸንኮር ወረዳ አስተዳደር

አቶ ሳሚ ዩሱፍ ተፈራ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ መሀመድ ሰቢት - ም/አስተዳደሪ
አቶ ፈራሀን ቶፊቅ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

አቦከር ወረዳ መስተዳድር

አቶ ሱልጣን ሳኒ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ ሰሚር ሙኽተር - ም/አስተዳደሪ
አቶ አቤል አለማየው - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

ሐኪም ወረዳ መስተዳድር

አቶ ኢብሳ አልዬ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ መፍቱህ ሸምሱ - ም/አስተዳደሪ
አቶ አባስ ዩሱፍ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

ሶፊ ወረዳ መስተዳድር

አቶ አህመድ አልዬ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ ሰሚር አብዱለህ - ም/አስተዳደሪ
አቶ ረመዳን አልዪ አሜ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

ድሬ ጠያራ ወረዳ መስተዳድር

አቶ መሀመድ ጀማል - ዋና አስተዳደሪ
ወ/ሮ ሲነት አብዶሸ - ም/አስተዳደሪ
አቶ ያሀያ አ/ሰላም - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ

ኤረር ወረዳ መስተዳድር

አቶ ፉርቃን ሙሳ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ መሀመድ ጀማል - ም/አስተዳደሪ
አቶ ዲኔ አብዱላ ደውድ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሃላፊ በመሆን ተሹመዋል።

18/05/2024

ለዘንድሮው 26ኛው አለም አቀፍ የሀረር ቀን 47 ቀናት ብቻ ይቀሩታል።
**********

17/05/2024
17/05/2024

አካታች ሃገራዊ ምክክር መድረክ የፖለቲካ ስብራታችን መጠገኛ እድል ነው!

እንደ ሃገር ለዘመናት አብረውን የቆዩ የተዛቡ ነጠላ ትክቶችና በርካታ መግባባት ያልፈጠርንባቸው ጉዳዮች አሉ፡፡

እነዚህ ለልዩነታችን መንስኤ በመሆን ለሃገራችን ውስጣዊ ችግሮች እርሾ የሆኑት ጉዳዮች ከፊታችን ባለው አካታች አካታች የሃገራዊ ምክክር መድረክ ወደ ጠረጴዛ መተው በግልፅ ተወያይተንባቸው እልባት ልናበጅላቸው ይገባል ።

በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው መንግስት ለዚህ መድረክ ስኬት ካለው ፅኑ ፍላጎት የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሟቋቋም አንስቶ በርካታ ድጋፎችን እያደረገ ይገኛል ።

መድረኩን ለጋራ ችግሮቻችን በጋራ መክረን መፍትሄ የምንፈጥርበት ወርቃማ ዕድል አድርገን ልንወስደው ይገባል ፡፡

ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ የልዩነት ምዕራፉን ዘግተን በአብሮነት ፊታችንን ወደ ሰላምና ልማት አዙረን የሀገራችንን የፖለቲካ ስብራት የጠገነ ትውልድ ሆነን ደማቅ ታሪክ ልንፅፍ ይገባል፡፡

17/05/2024

Waltajjiin marii biyyoolessaa hunda hammate caphinsa siyaasaa keenya sirreessuuf carraa gaarii dha!

Akka biyyaatti seeneessa qeenxee sirrii hintahinfi dhimmoonni jaarraa hedduuf nuu waliin turanii waliigaltee irra hin geenye hedduutu jira.

Dhimmoonni garaagarummaa keenyaaf sababa ta’an kunneen rakkoo keessoo biyya keenyaaf raacatii waan ta’aniif, waltajjii marii biyyoolessaa hunda hammate fuuldura keenya jiru keessatti gama minjaalaatti fiduun ifatti mari’annee furmaata fiduu qabna.

Mootummaan Paartii Badhaadhinaatin durfamu milkaa’ina waltajjii kanaatiif fedhii cimaa kan qabu waan ta'eef Komishinii waltajjii kana qopheessu dhaabuu irraa kaasee deeggarsa hedduu taasisaa tureera.

Waltajjicha akka carraa warqeetti fudhannee mari'achuu fi rakkoo waloo keenyaaf furmaata uumuu qabna.

Yeroo maayyiitiif boqonnaa garaagarummaa walcabsuu cufnee fuula keenya gara nagayaa fi misoomaatti deebifnee waliin taanee dhaloota caphinsa siyaasaa biyya keenyaa fayyise tahuun seenaa miidhagaa galmeessuu nurraa eeggama.

17/05/2024

አትኻትቲ ባድ ሑቁፍ ሒርጊዋ ሚርጊ አርራ ሲያሳ ሱጡር ዚኛው ኒዊድሪባ ነሲብ!

ከባድ ዘማናችሌ ኢኛችባሕ ቀላሕ ዛዩ ሳሕ ዘልተዩ ቀር ቂስሳችዋ በጂሕ ኪሕሊ ለአይ ዘልቦረድነቤዩ ቀዲያች ሐሉ።

ሒያች ፈርቂዚኘሌ ሰበብ መኽነቤ ኡስጡ ጪንቂያችዚኘሌ ሩሺ ዚተዩ ሓጃቹው ኤቀድዚኘቤ ዛል አትኻትቲ ባድ ሑቁፍ ሒርጊዋ ሚርጊ አርረሌ መቅረብቤ ዛሒርቤ ኒትሒራረግበዩማ ሐልሊ ናሽለዩሌ የሚቻል።

ሳይ ፓርቲቤ ዪትኤቀድዛል ሑኩማ ዪ አርራ ኒጃሖትሌ ዛላ ኦር ጊዝማንቤ ባድ ሑቁፍ ሒርጊዋ ሚርጊ ኮሚሺኑው መቃነንቤ ሜገል በጂሕ ጊርጋራቹው ያሽቤ ሐል ።

አርረዞው ዳይ ጪንቂዚኘሌ ዳይቤ ኒትሔረግማ ሐልሊ ኒፋጭባዛና ኦር ነሲብ ሞሸማ መንሳእ ዪነብሪበነሓል።

አኺርታኝ ጊርሌ ፈርቂ በሪው መቆፈልቤ ዳይቤ ፊትዚኛው ኪም ሰላምዋ ኔሮት ፎኝ ሞሸቤ ዚባድዚኛ ሲያሳ ሱጡሩው ዚዌደራ ጂል መኽነቤ ፉኩሕ ታሪኽ መትሴጀል ዪነብሪበነሐል።
#ሳይ

17/05/2024

26ኛው አለም አቀፍ የሀረር ቀን አብሮነት፣ ወንድማማችነትና እህትማማችነትን በሚያጠናክር መልኩ ይከበራል‼️

የዘንድሮው 26ኛው አለም አቀፍ የሀረር ቀን አብሮነት፣ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ቀንን በሚያጎለብት እንዲሁም ዳያስፖራው በልማቱ ላይ የሚያደርገውን ተሳትፎ በሚያጠናክር መልኩ ይከበራል።

በሀረሪ ክልል በቀጣይ ወር በልዩ ድምቀት የሚከበረው 26ኛው አለም አቀፍ የሀረር ቀን አብሮነትና ወንድማማችነትን በሚያጠናክርና በህዝቦች መካከል ያለውን ትስስር በሚያጎለብት መልኩ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል።

በዓሉ በመላው አለም የሚገኙ ሀረሪዎችና የሀረር ተወላጆች የሚሰባሰቡበት በዓል ነው።

የዘንድሮው በዓል ሀረር ከተማ መከበሩ በተለይም ዳያስፖራው ከሃገሩ ጋር ያለውን ትስስር ለማጠናከርና አጠቃላይ በሀገራዊ ሁኔታ ያለውን ተጨባጭ እውነታ እንዲረዳ ያግዛል።

ከዚህ በተጨማሪም በተለያዩ አለማት የሚገኙ ሀረሪዎችና የሀረር ተወላጆች በክልሉ ልማት፣ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታና በፖለቲካው እንዲሳተፉ ምቹ ሁኔታን ከመፍጠር ባለፈ የህዝቦች ትስስር፣ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት እንዲጠናከር ጉልህ ፋይዳ አለው።

ከበዓሉ ጋር በተያያዘ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶች በታቀደላቸው ጊዜ ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆኑ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል።

የዘንድሮው በዓል አከባበርም ያለፉት 25 አመታት ልምዶችን በመቀመር፦ ጥንካሬዎችን በማስፋት ክፍተቶችን በማረም ለማክበር እየተሰራ ይገኛል።

የዘንድሮው 26ኛው አለም አቀፍ የሀረር ቀን በሲምፖዚየም፣ በባህል ትርዒት፣ በኤግዚቢሽንና ባዛር እንዲሁም በአረንጓዴ አሻራ እና በሌሎች መርሃግብሮች ይከበራል።

26ኛው አለም አቀፍ የሀረር ቀን 49 ቀናት ይቀሩታል።

14/05/2024

በሐረሪ ክልል ሐረር ከተማ ዲያስፖራ መንደር ተብሎ በሚጠራ አከባቢ ከ16 ዓመት በፊት ለቤቶች ልማት መሬታቸው የተወሰደባቸው አርሶ አደሮች ሲያነሱት የነበረ የመብት ጥያቄ ምን ውሳኔ ተሰጠ....

14/05/2024

በሐረር ከተማ ዲያስፖራ መንደር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከ16 ዓመት በፊት ለቤቶች ልማት እርሻቸው የተወሰደባቸው አርሶ አደሮች ሲያነሱት የነበረው የመብት ጥያቄ ምላሽ ማግኘቱን ተናገሩ፡...

14/05/2024

ዪ አመት አለም ሑቁፍ ሐረር ሞይ ዳይነት ዋ አብበዋ ኢህነቱው የጡኝዛል ሲፈቤ ዪትገደራል:-

ጌስሲ ኦርዲን በድሪ
ሐረሪ ሑስኒ ረኢስ

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hirut Alemayehu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share