Tesfa Arts

Tesfa Arts እንኳን ደህና መጡ።
በዚህ ገፅ የተለያዩ የጥበብ ስራዎች ይቀርባሉ።

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ህጻን አቤል ተሥፋዬ የአስራ አምስት አመት ታዳጊ ሲሆን በደሴ ከተማ ፒያሣ አካባቢ ተወልዶ ያደገ ህፃን ነዉ ለአንድ አመት የኩላሊት እጥበት ሲያደርግ ቆይቶ ከሰኔ 2/2...
09/07/2023

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
ህጻን አቤል ተሥፋዬ የአስራ አምስት አመት ታዳጊ ሲሆን በደሴ ከተማ ፒያሣ አካባቢ ተወልዶ ያደገ ህፃን ነዉ
ለአንድ አመት የኩላሊት እጥበት ሲያደርግ ቆይቶ ከሰኔ 2/2015የጥቁር አንበሳ የሐኪሞች ቦርድ ወደ ዉጭ ሐገር ሂዶ የኩላሊት ንቅለ ተከላ እንዲያደርግ ተወሥኗል ይህን ህክምና ለማድረግ #ከሁለትሚሊዬን በላይ በመጠየቁ ቤተሠቦቹም አቅማቸዉ ሰለማይችል ወገኖቼ እርዱኝ ብለዋል
አካዉንት ቁጥር
#ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000527735428
#አቢሲንያ ባንክ 7152469ተስፋዬ ከበደ
📞0920218974 ""ፈጣሪ እንዲያሣካልን ጸልዩልን ""በዱአችሁ አስቡት"
ሼር ሼር ሼር አርጉና ይዳስ ሁሉም ሼር አርጉት

07/12/2022
ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ የነበረው ገራገሩ ተከታታይ ድራማ ከዛሬ ጀምሮ ይቀጥላል። አርሒቡ ! 👉 https://youtu.be/LhQVg9G1VM4Tesfa
01/04/2022

ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ የነበረው ገራገሩ ተከታታይ ድራማ ከዛሬ ጀምሮ ይቀጥላል።
አርሒቡ ! 👉 https://youtu.be/LhQVg9G1VM4
Tesfa

https://youtu.be/yfXGAsOeCXc
18/02/2022

https://youtu.be/yfXGAsOeCXc

እንኳን ደህና መጣችሁ! በዚህ ቻናል የተለያዩ የኪነጥበብ ስራዎችና ሌሎች አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎ ይቀርባሉ።ላይክ ፤ ሼር ፤ ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ። እናመ.....

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tesfa Arts posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tesfa Arts:

Videos

Share

Category