Arhibu TV

Arhibu TV Arhibu Tv Ethiopian Entertainment Channel. get connected and stay tuned
(1)

29/10/2023

Like

29/10/2023
Whats in your haert
05/09/2023

Whats in your haert

Like
04/09/2023

Like

ትልቁ ጥያቄ?

በምን ያህል ፍጥነት እየሄድክ ነው?የሚለው ሳይሆን ወደየት? እየሄድክ ነው? የሚለው ነው ከፍጥነትህ ይልቅ አቅጣጫህን ተጠንቅቀው።

መልካም የምርጫ ቀን ተመኘን🙏

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━

ትልቁ ጥያቄ?በምን ያህል ፍጥነት እየሄድክ ነው?የሚለው ሳይሆን ወደየት? እየሄድክ ነው? የሚለው ነው ከፍጥነትህ ይልቅ አቅጣጫህን ተጠንቅቀው።መልካም የምርጫ ቀን ተመኘን🙏━━━━━━✦✗✦━━━━...
04/09/2023

ትልቁ ጥያቄ?

በምን ያህል ፍጥነት እየሄድክ ነው?የሚለው ሳይሆን ወደየት? እየሄድክ ነው? የሚለው ነው ከፍጥነትህ ይልቅ አቅጣጫህን ተጠንቅቀው።

መልካም የምርጫ ቀን ተመኘን🙏

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━

ነጭ ወረቀት  አንዲት ነጭ ወረቀት እንዲህ አለች፡-  "እንደዚሁ ንፁህ እንደሆንኩ እኖራለሁ።  ተቃጥዬ አመድ እሆናለሁ እንጂ በምንም ሁኔታ ቆሻሻ ቀለም ገላዬ ላይ አያርፍም፤"  የወረቀቷን ን...
04/09/2023

ነጭ ወረቀት

አንዲት ነጭ ወረቀት እንዲህ አለች፡-
"እንደዚሁ ንፁህ እንደሆንኩ እኖራለሁ።

ተቃጥዬ አመድ እሆናለሁ እንጂ በምንም ሁኔታ ቆሻሻ ቀለም ገላዬ ላይ አያርፍም፤"

የወረቀቷን ንግግር የቀለም ቀንዲልና ባለቀለም እርሳሶች ሰሙ፤ሆኖም ግን አልተናገሯትም ፈፅሞም አልተጠጓትም፡፡

ወረቀቷ እንዳለችው ንፁህ ሆና ኖረች
ንፁህና ባዶ!!

      #
03/09/2023


#

Selam Tesfaye & Melat Tesfaye
03/09/2023

Selam Tesfaye & Melat Tesfaye

Habeshawit 1
03/09/2023

Habeshawit 1





 በአዲስ አበበ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ፤ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በኢማሞች ህብረት የአቋም መግለጫ ተሰጥቷል።መግለጫው ፤ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ እየተ...
07/06/2023



በአዲስ አበበ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ፤ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በኢማሞች ህብረት የአቋም መግለጫ ተሰጥቷል።

መግለጫው ፤ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ እየተፈፀመ የሚገኘዉን የመስጅድ ፈረሳ በመቃወም በአዲስ አበባ ከተማ በታላቁ አንዋር እና ኑር መስጅዶች ህዝበ-ሙስሊሙ ድምፅ በማሰማቱ ምክንያት በተከሰተዉ ችግር በሰዉ ሕይወት እና አካል ላይ ጉዳት መድረሱን አስትውሷል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ብዙ ዜጎች በህግ ጥላ ስር ይገኛሉ ብሏል።

የኢማሞች ህብረት ፤ በሸገር ከተማ እየተካሄደ የሚገኘዉ የመስጆዶች ፈረሳ ፍፁም ተገቢ ባለመሆኑ የሚያወግዝ መሆኑን ገልጾ የሚመለከተው አካል አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ጥያቄውን አቅርቧል።

በተጨማሪም የኢማሞች ህብረት በሸገር ከተማ እየተፈፀመ የሚገኘዉን የመስጅድ ፈረሳ እና ከዚህ ጋር በተያያዘ በምዕመናን ላይ የተወሰደዉን ተገቢ ያልሆነ እርምጃ በፅኑ አውግዞ ባለ 5 ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥቷል።

1. ከዛሬ ቀን ጀምሮ እስከ ዙልቂዕዳ ወር መጨረሻ ድረስ በሁሉም መስጅዶች ቁኑት እና ዱዓ አንዲደረግ ጥሪ አስተላልፏል።

2. በሁሉም መስጂዶች የፊታችን ጁሙዓ የኩጥባ ይዘት በሠላም፣ በአንድነት እና በሰብር ላይ እንዲያተኩር እና ህብረተሰቡ ይበልጥ በሚረዳው በአማርኛ ቋንቋ ዳዕዋ እንዲደረግ ጥሪ አስተላልፏል።

3. በነገዉ እለት ሐሙስ ዙልቂዕዳ 19 ፤ 1444 ዓ.ሂ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በመፆም፤ በሰደቃ፣ በዱዓ እና በኢስቲግፋር ወደ አላህ በመቃረብ እና አላህ የተፈጠረውን ችግር እንዲያነሳልን እንዲለምን ጥሪ ቀርቧል።

4. በተፈጠረዉ ችግር ሕይወታቸዉ ያለፈ እና የተጎዱ ቤተሰቦችን ሙስሊሙ ማህበረስብ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ባዘጋጀው የባንክ ቁጥሮች እንዲረዳ ጥሪ ቀርቧል።

ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ማድረጊያ ፦

• የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ጦር ሀይሎች ቅርንጫፍ 1000530094182
• ሂጅራ ባንክ 7030
• ዘምዘም ባንክ 220200
የአካውንት ስም ፦ አዲስ አበባ እስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ምክር ቤት እርዳታ ማሰባሰቢያ

5. የጁምዓ ሰላት በሠላም ተሰግዶ እንዲጠናቀቅ እና ሙስሊሙ ማህበረሰብ በሰላም ወደ ቤቱ እንዲመለስ ጥሪ ቀርቧል።

Cassiopeia Entertainment

28/03/2023

Yared negu

24/01/2023

የእኔን ጩኸት በአደባባይ መሰከሩት...

አንጋፋው ገጣሚና የዜማ ደራሲ ሙሉ ገበየሁ ስለ ቴዲ አፍሮና ስለ ኪነጥበቡ እንዲህ አሉ....

"ምናልባትም በዚ ሙያ ብዙ አንጋፋ ሙያተኞች ጥረዋል ደክመዋል ለፍተዋል። ሙያተኞቹም በዋዛ ፈዛዛ አልፈዋል። ይኼ ሙያ ከጥንተ ጀምሮ ሲወድቅ ሲነሳ፣ ክብር አጥቶ፣ ለሙያው ትኩረት ሳይሰጠው፣ ክብር ተነፍጎ፣ ለባለሙያውም ፍቅር ሳይሰጠው ኖሮ ኖሮ ኖሮ አሁን ላይ ህዝቡ ለሙያው የሚሰጠው ፍቅር እየበለጠ ትኩረት እና አክብሮት እንዲሰጠው ዋጋ እንዲሰጠው እንደ ቴዲ አፍሮ ክስተት ሆኖ ሙያው የተፈጠረ ሰው በመገኘቱ በአገር ደረጃ የቀደሙትንም ዋጋ ያስከበረ ለጥበቡ ፈርጥ የሆነ ሰው ነው። ቴዲ አፍሮ ጥበብን አክብሯት ጥበብም አክብራዋለች።"

የኔ ኩሩ የኔ ቀብራራ የአገሬ ሙያተኞች በሙያቸው መኩራት ካለባቸው ሙያው ላይ አንተ ስላለ መሆን አለበት ብዬ በግልጽ ከትቤ ነበር። እነሆ የመከበራቸው ምክኒያት የሙያውም መግዘፍ ምክኒያት አንተ ነህ። ይኼ የኔ ስሜት ብቻ ሳይሆን አንተ የምታከብራቸው ሰዎች እውነተኛ ቃል ነው። ይኼ እውነት የተነገር አልያም የሚነገር ብቻ አይደለም ይልቁንም በራሱ ጸንቶ የቆመ ልሸሽገው ቢሉ የማይ ሸሸግ አላወራውም ቢሉ አፍ አውጥቶ የሚናገር በራሱ የጸና ብሎም የገዘፈ እውነት ነው። ለዚህም ነው በአደባባይ ቆመው አንጋፋዎች የኔን ጩኸት ያሰሙት። ይኼንን የጸና እውነት ሙያተኞች አንደበታቸውን ከፍተው ለሀቅ በመመስከራቸው ደስ አለኝ። እኔ ወዳጅህ ሁሌም ባንተ የምኮራ ሰው ነኝ። የከፈልካትን እያንዳንዷን ዋጋ ስለማውቅ ስላንተ እውነት ለመመስከር በፍጹም አልሰንፍም። ገና ብዙ ክብር ብዙ ፍቅር ብዙ አድናቆት አብረን እናያለን። በቁመህ የውለታክ ዋጋ እስኪከፈልህ ድረስ ብዕራችን በነጻነት እውነታውን ይከትባል።

https://www.youtube.com/watch?v=AcJbiFeZTpQ

14/01/2023

cassiopeia entertainment

አዝናኝ ቪዲዮ  #1| Ethiopia
04/01/2023

አዝናኝ ቪዲዮ #1| Ethiopia

25/12/2022

የአማራ ሸኔ...Abiy Ahmed Ali Abiy Ahmed Ali

23/12/2022

Cassiopeia Entertainment : Oromo CulturalMusic

አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ድምፃዊ            ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ  ይጋብዙ ‼️‼️‼️ 💥💥ምርጥ ሙዚቃ + ምርጥ ቪድዮ ክሊፕ💥💥 👉
22/12/2022

አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ድምፃዊ
ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ ይጋብዙ ‼️‼️‼️
💥💥ምርጥ ሙዚቃ + ምርጥ ቪድዮ ክሊፕ💥💥 👉

SUBSCRIBE _NOW : Abinet Girma New Ethiopian Music 2022- New Ethiopian Music 2022New Ethiopian Movie 2022- New Eritrean Music 2022 ...

11/12/2022

Cassiopeia Entertainment

Address

Bole Medanialem Road7
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arhibu TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Arhibu TV:

Videos

Share

Category