ወንጌል-ለዓለም-ሁሉ

ወንጌል-ለዓለም-ሁሉ Church
(1)

   ❗️የቅድመ ዝግጅቱ እንዲህ እየተከወነ ነው እርሶም ይምጡ ወዳጆንም ይጋብዙ ለጂንካ እና አካባቢዋ የእግዚአብሔር ጉብኝት ሊሆን ቀናት ብቻ ቀርተዋል❗️
26/06/2024


❗️

የቅድመ ዝግጅቱ እንዲህ እየተከወነ ነው እርሶም ይምጡ ወዳጆንም ይጋብዙ ለጂንካ እና አካባቢዋ የእግዚአብሔር ጉብኝት ሊሆን ቀናት ብቻ ቀርተዋል❗️

26/06/2024
25/06/2024

#እግዚአብሔር #ሲወዳቹ #በመረሳት #ህይወት #ውስጥ ነው የሚመራቹ ይህን ድንቅ የ አንድ ደቂቃ መልዕክት
#አዳምጡት 👂👂ትባረኩበታላቹ #ሼር አድርጉ

 #የወንድም ምክር  #በህይወታቹ ላይ የማያከብሯቹን ሰዎች ቀንሱ  #ምክንያቱም እንደነዚ ዓይነት ሰዎች ከህይወታቹ ላይ ቀንሰው እንጂ ጨምረው የምሄዱት ነገር የለም
24/06/2024

#የወንድም ምክር

#በህይወታቹ ላይ የማያከብሯቹን ሰዎች ቀንሱ
#ምክንያቱም እንደነዚ ዓይነት ሰዎች ከህይወታቹ ላይ ቀንሰው እንጂ ጨምረው የምሄዱት ነገር የለም

 #3 አንተ ግን አቤቱ፥ መጠጊያዬ ነህ፥ ክብሬንና ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ።
24/06/2024

#3 አንተ ግን አቤቱ፥ መጠጊያዬ ነህ፥ ክብሬንና ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ።

  girum mesfin  #ቅባት 🔥🔥
22/06/2024

girum mesfin
#ቅባት 🔥🔥

21/06/2024
20/06/2024
 #ይሁን ያለው ሁሉ ይሆናል  #ሀሳቡን ማን ይከለክላል
20/06/2024

#ይሁን ያለው ሁሉ ይሆናል
#ሀሳቡን ማን ይከለክላል

18/06/2024
 #ስለ ሁሉም  ነገር የስራው ባለቤት  እግዚአብሔር ይባረክ  #ባስኬቶ  #ላስካዎች በጣም እናመሰግናለን ስለሰጣቹን ፍቅር  - መልካምነት-ቸርነት እንወዳቹሀለን 🙏🙏
18/06/2024

#ስለ ሁሉም ነገር የስራው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ

#ባስኬቶ #ላስካዎች በጣም እናመሰግናለን ስለሰጣቹን ፍቅር - መልካምነት-ቸርነት እንወዳቹሀለን 🙏🙏

 #ባስኬቶ ሰማይ ስር እየሱስ ከብሯል #እግዚአብሔር ለትውልድ በረከት ያድርጋቹ
18/06/2024

#ባስኬቶ ሰማይ ስር እየሱስ ከብሯል
#እግዚአብሔር ለትውልድ በረከት ያድርጋቹ

 #የኔ አባት እንኳንተወለድክልኝ እወድሃለው    birthday 🎂🎉🎁🎊🎈
18/06/2024

#የኔ አባት እንኳንተወለድክልኝ እወድሃለው
birthday 🎂🎉🎁🎊🎈

 ❗️ ....ለነብዩ የባስኬቶ ምድር ህዝብ ያለው ፍቅር መውደድ እና አክብሮት እንዲህ ባማረ እና በደመቀ መልኩ አሳይተውታል  እንዲህም ተቀብለውታልበኢየሱስ ድንቅ ስራ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ አዘጋ...
16/06/2024

❗️

....

ለነብዩ የባስኬቶ ምድር ህዝብ ያለው ፍቅር መውደድ እና አክብሮት እንዲህ ባማረ እና በደመቀ መልኩ አሳይተውታል እንዲህም ተቀብለውታል

በኢየሱስ ድንቅ ስራ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ አዘጋጅነት በባስኬቶ ከተማ ላይ ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍረንስ ተካሔዷል። ለነብይ ግሩም መስፍን ፣ ለፓስተር መንገሻ ሃይሌ የባስኬቶ ምድር ህዝብ እንዲህ ባማረ እና በደመቀ መልኩ በድምቀት ተቀብለዋቸዋል።

ነብዩም ምድሪቱን በመባረክ ለህዝቦቿን ትንቢታዊ መልዕክትን በመናገር ወደ ሀገሪቱ ገብቷል እግዚአብሔር ድንቅ የሆነ መፅናናትን መታደስን አድርጓል

ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል!!

  ...ለተከታታይ ሶስት ቀናት ከፊታችን አርብ እስከ እሁድ ስለ ምድሪቱ እና ህዝቦቿ እግዚአብሔር ሊናገር ቅዱስ ቃሉ በሃይል ሊሰበክ ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ሊሆን  ጋር በመሆን በሃይል ያገለግላ...
13/06/2024

...

ለተከታታይ ሶስት ቀናት ከፊታችን አርብ እስከ እሁድ ስለ ምድሪቱ እና ህዝቦቿ እግዚአብሔር ሊናገር ቅዱስ ቃሉ በሃይል ሊሰበክ ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ሊሆን
ጋር በመሆን በሃይል ያገለግላል በአካባቢው የምትገኙ ቅዱሳኖች ሁላችሁም ተጋብዛቹሃል።

ነገ በሾኔ አጥቢያ ከ 9:00 ጀምሮ
12/06/2024

ነገ በሾኔ አጥቢያ ከ 9:00 ጀምሮ

እየሱስ ❤️
12/06/2024

እየሱስ ❤️

  🔥🔥
11/06/2024

🔥🔥

ዛሬ ይጀምራል
07/06/2024

ዛሬ ይጀምራል

02/06/2024

ታሪክ ይቀየራል
#ዳዊት ዕረኛ ነበር ዳዊት የሆነ #ጊዜ ደግሞ ንጉስ ሆነዋል

 #ዶኒ ከተማ በክብር የመነሳት ኮንፍረንስ ግንቦት 30 እስከ ሰኔ 1-2 ድረስ   revival conference 🔥🔥🔥
01/06/2024

#ዶኒ ከተማ በክብር የመነሳት ኮንፍረንስ ግንቦት 30 እስከ ሰኔ 1-2 ድረስ revival conference 🔥🔥🔥

 #ነገር ይቀየራል   #ዳዊት-የሆነ-ጊዜ-ዕረኛ-ነበር        #የሆነ-ጊዜ-ደግሞ-የሀገር-መሪ-ሆነ
01/06/2024

#ነገር ይቀየራል
#ዳዊት-የሆነ-ጊዜ-ዕረኛ-ነበር
#የሆነ-ጊዜ-ደግሞ-የሀገር-መሪ-ሆነ

 #ትህትና ለምትበልጠው ሰው የምታሳየው ህይወት ነው፡፡
31/05/2024

#ትህትና ለምትበልጠው ሰው የምታሳየው ህይወት ነው፡፡

መዝሙር 31 21 በተከበበ ከተማ የሚያስደንቅ ምሕረቱን በእኔ የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን።22 እኔስ ከዓይንህ ፊት ተጣልሁ፥ በድንጋጤ አልሁ፤ አንተ ግን ወደ አንተ በጮኽሁ ጊዜ የልመናዬን ...
30/05/2024

መዝሙር 31
21 በተከበበ ከተማ የሚያስደንቅ ምሕረቱን በእኔ የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን።
22 እኔስ ከዓይንህ ፊት ተጣልሁ፥ በድንጋጤ አልሁ፤ አንተ ግን ወደ አንተ በጮኽሁ ጊዜ የልመናዬን ቃል ሰማኸኝ።
23 ሁላችሁ ቅዱሳኑ፥ እግዚአብሔርን ውደዱት፤ እግዚአብሔር እውነተኞችን ይፈልጋል፥ ትዕቢተኞችንም ፈጽሞ ይበቀላቸዋል።

21 እርሱም፡— ዛሬ ይህ መጽሐፍ በጆሮአችሁ ተፈጸመ ይላቸው ጀመር።22 ሁሉም ይመሰክሩለት ነበር ከአፉም ከሚወጣው ከጸጋው ቃል የተነሣ እየተደነቁ፡— ይህ የዮሴፍ ልጅ አይደለምን? ይሉ ነበር።
29/05/2024

21 እርሱም፡— ዛሬ ይህ መጽሐፍ በጆሮአችሁ ተፈጸመ ይላቸው ጀመር።
22 ሁሉም ይመሰክሩለት ነበር ከአፉም ከሚወጣው ከጸጋው ቃል የተነሣ እየተደነቁ፡— ይህ የዮሴፍ ልጅ አይደለምን? ይሉ ነበር።

ሾኔ ሀሙስ ከ 9:00 ጀምሮ
28/05/2024

ሾኔ ሀሙስ ከ 9:00 ጀምሮ

#ሾኔ ሀሙስ ከ 9:00። ጀምሮ እንገናኝ አይቀርም

 #በዚ ሂድ በዚያ ሂድ እያለኝ #ጠላት የማሰውን አለፍኩኝ   #የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ
27/05/2024

#በዚ ሂድ በዚያ ሂድ እያለኝ
#ጠላት የማሰውን አለፍኩኝ
#የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ

24/05/2024


Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251943358204

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወንጌል-ለዓለም-ሁሉ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ወንጌል-ለዓለም-ሁሉ:

Videos

Share

Category