Ethio dish and Receiver Technology

Ethio dish and Receiver Technology ይህ ፔጅ የተከፈተው ትኩስ ትኩስ የዲሽ መረጃዎችን ለማካፈል ሲሁን ያልገባቹን ደሞ በዚህ አድራሻ መጠየቅ ይ ቻላል

Call 0932301244
Address Hawassa
telegram https://t.me/+VkbcjOhCnMzdGpss

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 09:30 | ኤቨርተን ከ ኖቲንግሃም11:00 | አስቶን ቪላ ከ በርንማውዝ11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ዌስተሃም12:30 | ፉልሃ...
21/04/2024

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ኤቨርተን ከ ኖቲንግሃም
11:00 | አስቶን ቪላ ከ በርንማውዝ
11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ዌስተሃም
12:30 | ፉልሃም ከ ሊቨርፑል

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

11:30 | ኮቬንትሪ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ መከላከያ
01:00 | ንግድ ባንክ ከ ሲዳማ ቡና

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

10:00 | ሃቭሬ ከ መትዝ
10:00 | ሊል ከ ስትራስቡርግ
10:00 | ሬሚስ ከ ሞንቴፔሌ
12:05 | ብረስት ከ ሞናኮ
ዐ2:00 | ቱሉስ ከ ማርሴ
04:00 | ፒኤስጂ ከ ሊዮን

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ብሬመን ከ ስቱትጋርት
12:30 | ዶርትሙንድ ከ ሊቨርኩሰን
02:30 | ፍራይበርግ ከ ሜንዝ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

07:30 | ሳሱሎ ከ ሊቼ
10:00 | ቶሪኖ ከ ፍሮሲኖ
01:00 | ሳለርንቲና ከ ፊዮረንቲና
03:45 | ሞንዝ ከ አትላንታ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ሄታፌ ከ ሪያል ሶሴዳድ
11:15 | አልሜሪያ ከ ቪያሪያል
01:15 | አላቬዝ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና

Habte ዲሽ & ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀ ቴክኖሎጂ
Call 0932301244
0938680030
Address Hawassa

Telegram https://t.me/+VkbcjOhCnMzdGpss

ወደ ሀዋሳ አምርተን አንድ የስፖርት አካዳሚን ጎብኝተን ነበር !ፈላደልፊያ የእግርኳስ አካዳሚ መቀመጫውን ሀዋሳ አድርጎ ብዙ ባለተስፋዎችን እና ባለተሰጥኦችን እያበቃ የሚገኝ ትልቅ ፕሮጀክት ነ...
20/04/2024

ወደ ሀዋሳ አምርተን አንድ የስፖርት አካዳሚን ጎብኝተን ነበር !

ፈላደልፊያ የእግርኳስ አካዳሚ መቀመጫውን ሀዋሳ አድርጎ ብዙ ባለተስፋዎችን እና ባለተሰጥኦችን እያበቃ የሚገኝ ትልቅ ፕሮጀክት ነው ..እኛም ሰለዚህ ድንቅ አካዳሚ ለሌች ትምህርት የሰጣል እንዲሁም አካዳሚውን ከህበረተቡበ ጋር ለማስተዋወቅ ከክለቡ የምስረታ ሁኔታ ጀምሮ አሁን ሰላለበት ሁኔት ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።

ማክሰኞ ምሽት 1:30 ሲል
Habte ዲሽ & ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀ ቴክኖሎጂ
Call 0932301244
0938680030

https://t.me/+VkbcjOhCnMzdGpss

TVያችሁ ላይ 1 HDMI ብቻ ከሆነ ያለው እና የርሶ HDMI DEVICE ብዛት ከ1 በልጦ እየነቀሉ መጠቀም ካልፈለጉ እነዚህን ዕቃዎች አቅርበናል።እላዩ ላይ ባለው በተን እና REMOTE Sou...
20/04/2024

TVያችሁ ላይ 1 HDMI ብቻ ከሆነ ያለው እና የርሶ HDMI DEVICE ብዛት ከ1 በልጦ እየነቀሉ መጠቀም ካልፈለጉ እነዚህን ዕቃዎች አቅርበናል።

እላዩ ላይ ባለው በተን እና REMOTE Source መቀያየር ይቻላል።

ከ3 Device ወደ 1 TV - 1000 ብር
ከ3 Device ወደ 1 TV - 1300 ብር (ሪሞት ያለው)
ከ5 Device ወደ 1 TV - 2100 ብር (ሪሞት ያለው)

Habte ዲሽ & ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀ ቴክኖሎጂ
Call 0932301244
0938680030
Address Hawassa

የዋልያዎቹ ተጫዋቾች ወደ ዴንማርክ ሊያቀና ነው ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የአዳማ ከተማ የፊት መስመር አጥቂ ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ዴንማርኩ ክለብ ኤሲ ሆርሰስ እግር ኳስ ክለብ “ AC H...
19/04/2024

የዋልያዎቹ ተጫዋቾች ወደ ዴንማርክ ሊያቀና ነው !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የአዳማ ከተማ የፊት መስመር አጥቂ ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ዴንማርኩ ክለብ ኤሲ ሆርሰስ እግር ኳስ ክለብ “ AC Horsens “ እንደሚጓዝ ለማወቅ ተችሏል።

በሊጉ ዘጠኝ ጎሎችን በማስቆጠር ጥሩ ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘው ዮሴፍን ለወራት በጥብቅ ሲከታተል የነበረው ሆርሰስ ክለብ ከአዳማ ከተማ ጋር ንግግር በማድረግ ተጫዋቹ የሙከራ ጊዜ እንዲያገኝ ከስምምነት ደርሰዋል።

የዴንማርኩ ክለብ ሆርሰስ በአፍሪካ ሊጎች የሚጫወቱ ተጫዋቾችን ሲከታተል የቆየ ሲሆን በዮሴፍ ላይ ልዩ ትኩረት በማድረግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የቀጣይ ቀናት እረፍት ተከትሎ ከዋናው ቡድን ጋር የልምምድ ጊዜ እንዲያሳልፍ ግብዣውን ማቅረባቸው ታውቋል።

ዮሴፍ ታረቀኝ የቀረበለትን ጥያቄ ተከትሎም :-

- የፊትነስ ( የአካል ብቃት ) ምርመራዎች

- የክለቡን ፋሲሊት መጎብኘት እንዲሁም በዴንማርክ ሁለተኛ እርከን ላይ ከሚሳተፈው ዋና ቡድን ጋር የልምምድ ፕሮግራሞች መሳተፍን ሲካተቱበት ትልቁን የኤሲ ሆርሰስ አካዳሚ የሚጎበኝ ይሆናል።

ዮሴፍ በቀጣይ ቀናት ወደ ስፍራው የሚያቀና መሆኑንም ለማወቅ ተችሏል።

Habte ዲሽ & ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀ ቴክኖሎጂ
Call 0932301244
0938680030
Address Hawassa

አርጀንቲናዊው ግብ ጠባቂ ማርቲኔዝ ባለፉት 24 ከተመቱበት ፍፁም ቅጣት ምቶች ውስጥ አስሩን አድኗል 🤯Habte ዲሽ & ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀ ቴክኖሎጂCall 0932301244       093868003...
19/04/2024

አርጀንቲናዊው ግብ ጠባቂ ማርቲኔዝ ባለፉት 24 ከተመቱበት ፍፁም ቅጣት ምቶች ውስጥ አስሩን አድኗል 🤯

Habte ዲሽ & ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀ ቴክኖሎጂ
Call 0932301244
0938680030
Address Hawassa

ኤሪክ ቴንሀግ ስለ ኮቨንትሪ 🗣" ለነሱ ተዘጋጅተናል ቡድናቸውንም እናውቃለን እንዴት እንደሚጫወቱ እና አሰልጣኙንም እናውቃለን በቡድኑም አስደናቂ ስራ እየሰራ ነው ስለነሱ ብዙ እናውቃለን ።""...
19/04/2024

ኤሪክ ቴንሀግ ስለ ኮቨንትሪ 🗣

" ለነሱ ተዘጋጅተናል ቡድናቸውንም እናውቃለን እንዴት እንደሚጫወቱ እና አሰልጣኙንም እናውቃለን በቡድኑም አስደናቂ ስራ እየሰራ ነው ስለነሱ ብዙ እናውቃለን ።"

" ኮቨንትሪ አደገኛ ቡድን ነው ግማሽ ፍፃሜ መድረሳቸውም ድንቅ መሆናቸውን ይመሰክራል።

" ከወልቭስ ጋር ያረጉትንም ጨዋታ አይተናል ስብእናቸው አስገራሚ ነው ስለዚህ ጥሩ መጫወት አለብን ።"

Habte ዲሽ & ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀ ቴክኖሎጂ
Call 0932301244
0938680030
Address Hawassa

ናቾ ከሪያል ማድሪድ ጋር ሊለያይ ነው ! ስፔናዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ናቾ ፈርናንዴዝ በውድድር አመቱ መጨረሻ ከሪያል ማድሪድ ጋር እንደሚለያይ ተገልጿል። በሎስ ብላንኮዎቹ ቤት ስኬታማ ...
19/04/2024

ናቾ ከሪያል ማድሪድ ጋር ሊለያይ ነው !

ስፔናዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ናቾ ፈርናንዴዝ በውድድር አመቱ መጨረሻ ከሪያል ማድሪድ ጋር እንደሚለያይ ተገልጿል።

በሎስ ብላንኮዎቹ ቤት ስኬታማ ጊዜን ማሳለፍ የቻለው ናቾ ፈርናንዴዝ ከሀያ ሶስት አመታት በኋላ ሪያል ማድሪድን የሚለቅ ይሆናል።

ሪያል ማድሪድ በዚህ አመት የላሊጋ እና ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ የሚችል ከሆነ ናቾ በታሪክ ስኬታማው የሪያል ማድሪድ ተጨዋች ሆኖ ክለቡን ይለቃል።

Habte ዲሽ & ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀ ቴክኖሎጂ
Call 0932301244
0938680030
Address Hawassa

https://t.me/+VkbcjOhCnMzdGpss

አስገራሚ የነበረው የትላንት ምሽት የአውሮፓ ሻምፕየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች አሳውቋል💥
17/04/2024

አስገራሚ የነበረው የትላንት ምሽት የአውሮፓ ሻምፕየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች አሳውቋል💥

🗣️ || ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ "ክሎፕ ሊቨርፑልን እንደሚለቅ ሳውቅ እግርኳስ መጫወትን ያቅሞኩ መስሎ ነበር የተሰማኝ።" 💔"አዲስ አሰልጣኝ መምጣቱ እንግዳ ነገር ሊሆንብን ይችላል ነገ...
16/04/2024

🗣️ || ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ

"ክሎፕ ሊቨርፑልን እንደሚለቅ ሳውቅ እግርኳስ መጫወትን ያቅሞኩ መስሎ ነበር የተሰማኝ።" 💔

"አዲስ አሰልጣኝ መምጣቱ እንግዳ ነገር ሊሆንብን ይችላል ነገርግን ለቡድኑ ፣ ለተጨዋቾች እና ክለቡ አዲስ ፈተና በመሆኑ ወድጄዋለሁ።" ሲል ዛሬ ከጋሪ ኔቭል ጋር በነበረው ቃለ መጠይቅ ተናግሯል።

መነጋገሪያ የሆነ ምክር ለአርሰናል ተጫዋቾች ለግሳለች....የናይጄሪያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አንበል እና የአትሌቲኮ ማድሪድ ተጫዋች የሆነችው ራሺዳት አጂባዴን ለአርሰናል ተጫዋቾች መልእክት አስ...
15/04/2024

መነጋገሪያ የሆነ ምክር ለአርሰናል ተጫዋቾች ለግሳለች....

የናይጄሪያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አንበል እና የአትሌቲኮ ማድሪድ ተጫዋች የሆነችው ራሺዳት አጂባዴን ለአርሰናል ተጫዋቾች መልእክት አስተላልፋለች

🗣 አርሰናል ከዚ ቡሃላ ከፍተኛ ተአምር ይፈልጋል ፤ ለዚህም አርሰናል ከነ ተጫዋቾቹ ወደ MFM መላክ አለበት ብላለች ።

MFM ማለት በናይጄሪያ #ሌጎስ ከተማ የሚገኝ ቦታ ሲሆን ሰዎች ችግር እና ሃዘን መከራ ሲበዛባቸው ፀሎት ለፈጣሪያቸው የሚያደርጉበት ቦታ ነው ።

ይህ ቦታ ብዙ ቤተ ክርስቲያኖችን የያዘ ሲሆን ከብዙ ሃገራት የሚመጡ ሰዎች ፀሎታቸውን የሚያሰሙበት ቦታ ነው ።

ለዚህም ነው እውቋ ተጫወች ''አርሰናል ወደ MFM በመሄድ ፀሎቱን በተጫዋቾች አማካኝነት ለፈጣሪው ማሰማት አለበት ችግሮቹ ሁሉ ከዛ ቡሃላ ይፈታሉ'' ስትል መልእክቷን ያስተላለፈችው

መረጃው ከተጫዋቿ የሶሻል ሚዲያ ገፅ እና ከናይጄሪያ ሚዲያዎች የተወሰደ

ጆዜ ሞሪንሆ ከዚህ በፊት...ጆን ኦቢ ሚኬል 🗣 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ማን ሚያሸንፍ ይመስልሀል ?ጆሴ ሞሪንሆ 🗣 ማንችስተር ሲቲ 51% የማሸነፍ እድል አለው ሊቨርፑል ደግሞ 49% የማሸነ...
15/04/2024

ጆዜ ሞሪንሆ ከዚህ በፊት...

ጆን ኦቢ ሚኬል 🗣 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ማን ሚያሸንፍ ይመስልሀል ?

ጆሴ ሞሪንሆ 🗣 ማንችስተር ሲቲ 51% የማሸነፍ እድል አለው ሊቨርፑል ደግሞ 49% የማሸነፍ እድል አለው ።

አርሰናልስ ለሚለው ጥያቄ ሞሪንሆ ''Nah'' በማለት መልሷል ።

አንቶኒ ማርሻል ዩናይትድን ሊለቅ ነው ! ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች አንቶኒ ማርሻል ኮንትራቱ ሲጠናቀቅ በውድድር አመቱ መጨረሻ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ሊለያይ መሆኑ ተገልጿል። አሁን...
15/04/2024

አንቶኒ ማርሻል ዩናይትድን ሊለቅ ነው !

ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች አንቶኒ ማርሻል ኮንትራቱ ሲጠናቀቅ በውድድር አመቱ መጨረሻ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ሊለያይ መሆኑ ተገልጿል።

አሁን ላይ በጉዳት ላይ የሚገኘው አንቶኒ ማርሻል በሚቀጥሉት ወራት ቀጣይ ማረፊያው የሚሆነውን ክለብ እንደሚፈልግ ተነግሯል።

ከስምንት አመት በፊት ከሞናኮ ማንችስተር ዩናይትድን የተቀላቀለው አንቶኒ ማርሻል ለክለቡ ባደረጋቸው ሶስት መቶ አስራ ሰባት ጨዋታዎች ዘጠና ግቦችን አስቆጥሯል።

Six matches to go. Who finishes the season as Premier League champions?
15/04/2024

Six matches to go. Who finishes the season as Premier League champions?

ተወዳጁ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ነገ ይመለሳል🔥🥰
15/04/2024

ተወዳጁ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ነገ ይመለሳል🔥🥰

የ33ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ምርጥ 11 ቡድንከኒውካስትል 5 ተጫዋቾች መካተት ችለዋል።📊 Live Score
15/04/2024

የ33ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ምርጥ 11 ቡድን

ከኒውካስትል 5 ተጫዋቾች መካተት ችለዋል።

📊 Live Score

ኤምሬ እና አርቴታ ከትናንቱ ጨዋታ በሁዋላ በ ኢሚሬትስ ለበርካታ ሰዓት እንዳወሩ ታዉቁዋል ።
15/04/2024

ኤምሬ እና አርቴታ ከትናንቱ ጨዋታ በሁዋላ በ ኢሚሬትስ ለበርካታ ሰዓት እንዳወሩ ታዉቁዋል ።

አርሰናል እና ሊቨርፑል አንድ ያላቸው ተስፋ በቀሩት 6 ጨዋታዎች ማን ሲቲ ነጥብ ከጣለ ብቻ ነው እናም ለማን ሲቲ የቀሩት ጨዋታዎች ምን ይመስላሉ...?✅|| ማን ሲቲ ከሜዳው ውጪ 4  ጨዋታዎ...
15/04/2024

አርሰናል እና ሊቨርፑል አንድ ያላቸው ተስፋ በቀሩት 6 ጨዋታዎች ማን ሲቲ ነጥብ ከጣለ ብቻ ነው እናም ለማን ሲቲ የቀሩት ጨዋታዎች ምን ይመስላሉ...?

✅|| ማን ሲቲ ከሜዳው ውጪ 4 ጨዋታዎችን ያደርጋል።

✅|| ከሜዳው ውጪ ባደረጋቸው ያለፉት 9 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በ8ቱ ጎል ተቆጥሮበታል በአንዱ ብቻ ነው መረቡን ሳያስደፍር መውጣት የቻለው።

✅|| ከብራይተን ጋር ከሜዳው ውጪ ባደረጓቸው ያለፉት 3 ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት በአንዱ ብቻ ነው።

✅|| ባለፈው የውድድር ዘመን ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር ከሜዳው ውጪ ተጫውቶ አቻ ተለያይቷል። በዚህ ሲዝንም በ35 ኛው ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ይገናኛሉ።

✅|| በሊጉ ጨዋታዎች በአዲሱ የስፐርስ ስታዲየም አሸንፈውም ጎል አስቆጥረውም አያውቁም።

ቀሪዎቹ ስድስት ጨዋታዎች በጣም ወሳኝ ናቸው በስተመጨረሻ ማን ዋንጫውን ያነሳ ይሆን? 🏆⏳

አርሰናል የግራ መስመር ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በሚቀጥለው ክረምት የዝውውር መስኮት የግራ መስመር ተጨዋች ለማስፈረም በእቅዳቸው ውስጥ ማካተታቸው ተገልጿ...
15/04/2024

አርሰናል የግራ መስመር ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በሚቀጥለው ክረምት የዝውውር መስኮት የግራ መስመር ተጨዋች ለማስፈረም በእቅዳቸው ውስጥ ማካተታቸው ተገልጿል።

መድፈኞቹ የዩክሬናዊውን የግራ መስመር ተጨዋች አሌክሳንደር ዚንቼንኮን ውል ለማራዘም አስፈላጊ ድርድር አለማድረጋቸውን ለክለቡ ቅርብ የሆኑ ታማኝ ምንጮች ዘግበዋል።

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በግራ መስመር የሜዳ ክፍል ላይ ዚንቼንኮ እና ቶሚያሱን ጨምሮ ስድስት አማራጮች ቢኖሯቸውም ትክክለኛውን የቦታው ተጨዋች አግኝቻለሁ ብለው አያምኑም ተብሏል።

https://t.me/+VkbcjOhCnMzdGpss

15/04/2024

የሪሰቨራችሁ SERVER እና IPTV ጊዜው ካለቀ እና ማስሞላት ከፈለጋችሁ በTelegram ላይ መልክት በመላክ ወይም በ 0932301244 ላይ በመደወል ማስመላት ትችላላችሁ። የክፍያ መንገዳችን ይህ ነው

የBank Account እና ሙሉ መረጃ በTelegram ወይም በSMS እንልክልዎታለን።

ፍጥነት | አስተማማኝ | Active Telegram SUPPORT

በአሁን ሰአት SPTV ን ሰርቨርን አስሞልተን የሚያስጠቅሙ ረሲቨሮች ዝርዝርGOLDSTAR 7200HDGOLDSTAR 7500HDGOLDSTAR 8600HDGOLDSTAR 8800HD▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ S...
15/04/2024

በአሁን ሰአት SPTV ን ሰርቨርን አስሞልተን የሚያስጠቅሙ ረሲቨሮች ዝርዝር

GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ናቸው

የ 1 ወር 300ብር
የ 3 ወር 600ብር

https://t.me/+VkbcjOhCnMzdGpss

" ኢንተርን በመልቀቄ አልፀፀትም " አንድሬ ኦናና የማንችስተር ዩናይትዱ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ኢንተር ሚላን ትላንት ምሽት ከካግሊያሪ ጋር አቻ የተለያዩበትን ጨዋታ ጣልያን በመገኘት ታድሞ...
15/04/2024

" ኢንተርን በመልቀቄ አልፀፀትም " አንድሬ ኦናና

የማንችስተር ዩናይትዱ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ኢንተር ሚላን ትላንት ምሽት ከካግሊያሪ ጋር አቻ የተለያዩበትን ጨዋታ ጣልያን በመገኘት ታድሞ ነበር።

አንድሬ ኦናና በሰጠው አስተያየትም ኢንተር ሚላን ለእሱ እንደ ቤተሰብ መሆኑን በመግለፅ ለክለቡ እና ለደጋፊው ልዩ ፍቅር እንዳለው ተናግሯል።

" ኢንተር ሚላንን መልቀቄ አይፀፅተኝም " ሲል የተደመጠው ኦናና በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ደስተኛ ነኝ ፣ ኢንተር ሚላን ድንቅ ናቸው መልካሙን እመኝላቸዋለሁ ለእነሱ ደስተኛ ነኝ።"ብሏል።

https://t.me/+VkbcjOhCnMzdGpss

መርሳት የሌለብን ነገርየትናንቱ ሽንፈት ለአርሰናል በ 2024 የመጀመሪያ ሽንፈት ነው  በሊጉም በ 2024 6 ጎል ብቻ የተቆጠረበት ብቸኛ ክለብ ነው አሁንም ከሊጉ ፍክክር አሎጣ 2 ነጥብ ነው...
15/04/2024

መርሳት የሌለብን ነገር

የትናንቱ ሽንፈት ለአርሰናል በ 2024 የመጀመሪያ ሽንፈት ነው በሊጉም በ 2024 6 ጎል ብቻ የተቆጠረበት ብቸኛ ክለብ ነው አሁንም ከሊጉ ፍክክር አሎጣ 2 ነጥብ ነው ልዩነቱ እላፊ ስሜታዊ አትሁኑ ኳስ ነው እኮ ሚፈጠረው ገና አይታወቅ 🤝

https://t.me/+VkbcjOhCnMzdGpss

👀ዛሬ እሁድ ተጠባቂ ጨዋታዎች በቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናሎች ፈታ ብለው ይመልከቱ ==============================🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 English Premier League★=========...
14/04/2024

👀ዛሬ እሁድ ተጠባቂ ጨዋታዎች በቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናሎች ፈታ ብለው ይመልከቱ
==============================
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 English Premier League★
==============================

🟢 10:00 ቀን
⚽Liverpool 🆚 Crystal palace

📺SPORT 1SD
🛰Amos 4°W|11474 V 27500

📺24H SPORT HD
🛰BelinterSat 51.5°E | 11076 H 02500

🖥S* Sport
🛰BelinterSat 51.5°E | 10971 H 25000
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🟢10:00 ማታ
⚽Westham 🆚 Fullham

📺SPORT 2 SD
🛰Amos 4°W| 10970 V 30000

📺24H SPORT 2 HD
🛰BelinterSat 51.5°E | 11076 H 2500

🖥S* Sport
🛰BelinterSat 51.5°E | 10971 H 25000
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🟢 12:30 ማታ
⚽Arsenal 🆚 Aston Villa

📺SPORT 1SD
🛰Amos 4°W|11474 V 27500

📺24H SPORT 2 HD
🛰BelinterSat 51.5°E | 11076 H 2500

🖥S* SPORT
🛰BelinterSat 51.5°E | 11076 H 02500
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

14/04/2024

🔥🔥🔥ምርጥ ዜና ለኢትዮ ሳት ተጠቃሚዎች

ኢትዮሳት ላይ sptv 1 & 2 ቻናሎች እንዳሉ ይታወቃል የሆነ ሰአትም ላይ በሙከራ ስርጭት የአውሮፓ እግር ኳስን በHD ጥራት አስመልክተውናል። አሁን ላይ ሁሉም ሰው ጋር ቁልፍ መሆናቸው ይታወቃል እና ዛሬ እነዚን ቻናሎች የሚከፍት ሰርቨር ስራ ጀምሯል።
SPTV ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት አይፈልግም ሶፍትዌር ጭናችሁ በ Serial Number ሰርቨር ማስሞላት ብቻ ነው ሁሉንም ጨዋታዎች ያስተላልፋሉ።

✅SPTV ቻናሎችን የሚከፍቱ ሪሲቨሮች👇👇

GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++

💫የቻናሎቹ ዋነኛ ጥቅማቸው ካለምንም ትርፍ ዲሽ እና ካለምንም ኢንተርኔት መመልከት መቻላችን ነው!!
አሁን ላይ ሰርቨሩ እየጠሸጠ ያለበት ዋጋ
💵1ወር 300ብር
💵3ወር 600ብር

🔥ከላይ የተጠቀሱት ሪሲቨሮች ያሉዋችሁ ሰርቨሩን አስሞልታችሁ የዛሬውን የአውሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታወች መከታተል ትችላላችሁ።

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
መረጃዎችን ለወዳጆቻቹ ሼር በማረግ እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን🙏🙏🙏

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉👉👉
0932301244

" ካሴሚሮ ለገቢ ማሰባሰቢያ የሚጫወት ነው የሚመስለው " ሬድናፕ የቀድሞ እንግሊዛዊ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጄሚ ሬድናፕ የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ ካሴሚሮ አቋም እጅጉን መውረዱን በሰጠው አስ...
14/04/2024

" ካሴሚሮ ለገቢ ማሰባሰቢያ የሚጫወት ነው የሚመስለው " ሬድናፕ

የቀድሞ እንግሊዛዊ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጄሚ ሬድናፕ የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ ካሴሚሮ አቋም እጅጉን መውረዱን በሰጠው አስተያየት ገልጿል።

" ካሴሚሮ ከምወዳቸው የተከላካይ አማካዮች አንዱ ነው " የሚለው ጄሚ ሬድናፕ ሲጫወት ማየት ያስደስተኛል ነገርግን አሁን ላይ ሲጫወት ለገቢ ማሰባሰቢያ የሚጫወት ነው የሚመስለው ሲል ተደምጧል።

ኪንግስሌይ ኮማን ከአርሰናል ጨዋታ ውጪ ሆነ ! ፈረንሳዊው የባየር ሙኒክ የፊት መስመር ተጨዋች ኪንግስሌይ ኮማን በጉዳት ምክንያት የአርሰናልን ጨዋታ ጨምሮ ለሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ይፋ ተ...
13/04/2024

ኪንግስሌይ ኮማን ከአርሰናል ጨዋታ ውጪ ሆነ !

ፈረንሳዊው የባየር ሙኒክ የፊት መስመር ተጨዋች ኪንግስሌይ ኮማን በጉዳት ምክንያት የአርሰናልን ጨዋታ ጨምሮ ለሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ይፋ ተደርጓል።

ሌሮይ ሳኔ እና ማኑኤል ኑዌር በበኩላቸው ባየር ሙኒክ በቀጣይ ሳምንት ከአርሰናል ጋር በሚያደርገው የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ወደ ሜዳ ይመለሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የከዋክብቱ የመጀመሪያ ትልቅ የቻምፒዮንስ ሊግ ምሽትአርሰናል ከቻምፒዮንስ ሊግ ለዓመታት የራቀበት ጉዞ በመድረኩ የእንግድነት ስሜትን እንዳይፈጥርበት ተሰግቷል። እንደ ክለብ ብቻ ሳይሆን የቡድኑ...
09/04/2024

የከዋክብቱ የመጀመሪያ ትልቅ የቻምፒዮንስ ሊግ ምሽት

አርሰናል ከቻምፒዮንስ ሊግ ለዓመታት የራቀበት ጉዞ በመድረኩ የእንግድነት ስሜትን እንዳይፈጥርበት ተሰግቷል። እንደ ክለብ ብቻ ሳይሆን የቡድኑም ቁልፍ ተጫዋቾች ለአውሮፓው ግዙፍ ውድድር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ባይተዋር ናቸው።

ከኋላው መስመር ማገር ዊሊያም ሳሊባ እንጀምር። ፈረንሳያዊው በቻምፒዮንስ ሊጉም ሆነ ኢሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ አያውቅም። ሃገሩ በትልልቅ ውድድሮች ከፍ ባለ ስኬት ላይ ብትገኝም እስካሁን የዲዲዬ ዴሾ የመጀመሪያ ምርጫ መሆን አልቻለም።

ማርቲን ኦዴጋርድ በአውሮፓ ግዙፍ ክለብ ሪያል ማድሪድ ቢያልፍም በታዳጊነት እድሜ የተጣለበት ተስፋ ትክክለኝነት የታየው ወደእንግሊዝ ካመራበት ዝውውር በኋላ ነው። ሃገሩ ኖርዌይ ደግሞ ከ አህጉራዊ ውድድሮች ተሳትፎ ርቃለች።

የቡድኑ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ቡካዮ ሳካ ከሁለቱ በተሻለ ከገዘፉ ጨዋታዎች ጋር ይተዋወቃል። ግን ደግሞ እንግሊዝ ፍፃሜ በደረሰችበት የአውሮፓ ዋንጫ ከተጠባባቂ ወንበር የሚነሳ ተጫዋች ነበር። በካታሩ ዓለም ዋንጫ ደግሞ ሶስቱ አናብስት ብዙ ርቀት አልተጓዙም።

እነዚህን የልምድ ክፍተቶች ለመድፈን አምና ዌስትሃም ዩናይትድን ለኮንፈረንስ ሊግ ሻምፒዮንነት ያበቃው ዴክላን ራይስ ፣ ቼልሲን የቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ያደረገው ካይ ሃቨርትዝና በዛ የፍፃሜ ጨዋታ ለማንችስተር ሲቲ የተጫወተው ጋብሪኤል ዤሱስ ትልቅ ኃላፊነት ይጣልባቸዋል። የልምድ እጦት አርሰናልን ዋጋ ያስከፍል ይሆን?

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio dish and Receiver Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category