GLORY TV/prophetess birtukan

GLORY TV/prophetess birtukan Public figure

በዝህ ወር መጨረሻ  በእጅህ ስልክ ተደዉሎ መልካም  ዜና  ይነገራቸዋል በኢየሱስ ሥም።‼️‼️‼️‼️
18/04/2024

በዝህ ወር መጨረሻ በእጅህ ስልክ ተደዉሎ መልካም ዜና ይነገራቸዋል በኢየሱስ ሥም።‼️‼️‼️‼️

15/04/2024

እግዚአብሔር ዝም አይልም።

11/04/2024

ፀሎትህን ሰምቻለሁ እንባህንም አይቻለሁ
ኢሳ 38:5😭

ዛሬ የማለዳ በረከት‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
08/04/2024

ዛሬ የማለዳ በረከት‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

https://www.tiktok.com/t/ZTLBKPMqm/እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ወንድሜ  እንዳንተ የሚያበረታቱ  ሰወችን  ያብዛልን። ኢየሱስ  ይወድሀል ዬኒ ተባረክልኝ 🙏
05/04/2024

https://www.tiktok.com/t/ZTLBKPMqm/

እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ወንድሜ እንዳንተ የሚያበረታቱ ሰወችን ያብዛልን። ኢየሱስ ይወድሀል ዬኒ ተባረክልኝ 🙏

1550 likes, 96 comments. “ ”

02/04/2024

ዘጸአት 12 13 ደሙ በጉበኑ ላይ ነዉ።

29/03/2024

የሚያስገርም ቸርነት ተደርጎልኛልና❗️
ጌታዬን አመስግኑልኝ!😂

22/03/2024

በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

13/03/2024

ከጥቂት ደቂቃዎች በውሀላ ላይቭ (live ) ላይ ይጠብቁን

አበቃ አከተመ በተባለ ነገራችሁ፤ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ያስደንቃችሁ።
07/03/2024

አበቃ አከተመ በተባለ ነገራችሁ፤
እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ያስደንቃችሁ።

04/03/2024

የሚያዘገያችሁ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን።

የተነገረላችሁን ሁሉ በኢየሱስ ሥም ውረሱ‼️
29/02/2024

የተነገረላችሁን ሁሉ በኢየሱስ ሥም ውረሱ‼️

ዋናዬ “ኢየሱስ” ነው። ሌላዉ ሁሉ ትርፍና ሀላፊም ነው።🙏❤️❤️❤️❤️
27/02/2024

ዋናዬ “ኢየሱስ” ነው። ሌላዉ ሁሉ ትርፍና ሀላፊም ነው።🙏❤️❤️❤️❤️

26/02/2024

በሕይወታችሁ ከጨለማዉ አለም የሚነገር የሟርት ቃል ፣በጌታ በኢየሱስ ስም የተገለበጠ ይሁን።

24/02/2024

Elihalewu rediete,,Elihalewu rediete,,Elihalewu rediete,,yaregagahegn benewutu alem,gashaye nehina lezelealem,,ene libelih rediete silehonklign akim gulibete,,elihalewu rediete elihalewu redite.🙏

19/02/2024

በእዚህ ማለዳ መልክት አለኝ የጠላት አዋጅ ተገለበጠ !።

16/02/2024

ተግዳሮቶታችሁ ሁሉ ጥሶ መውጣት ይሁንላችሁ ዘንድ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም እተነብያለሁ።

2. የነቢያት ቃል ኃይል          « እግዚአብሔርም እጁን ዘርግቶ አፌን ዳሰሰ፣ እግዚአብሔርም፣ እነሆ፣ ቃሌን በአፍህ ውስጥ አኑሬቸለሁ፣እነሆ፣ ትነቅልና ታፈርስ ዘንድ፣ ታጠፋና ትገለብጥ...
13/02/2024

2. የነቢያት ቃል ኃይል
« እግዚአብሔርም እጁን ዘርግቶ አፌን ዳሰሰ፣ እግዚአብሔርም፣ እነሆ፣ ቃሌን በአፍህ ውስጥ አኑሬቸለሁ፣እነሆ፣ ትነቅልና ታፈርስ ዘንድ፣ ታጠፋና ትገለብጥ ዘንድ፣ ትሠራና ትተከል ዘንድ በአሕዛብና በመንግሥት ላይ ዛሬ አድርጌሃለሁ አለኝ፡፡»
ኤር1፡9 -10
ነቢያት በጌታ ስም መልዕክት በሚያስተላልፉበት ጊዜ ብቻ ሳይሆን በሌላም ጊዜ ከሰዎች ጋር ዕለት ተዕለት ባላቸው ግንኙነትም ቃላቸው ኃይል አለው፡፡ ጌታ ቃሉን በአፋቸው ውስጥ አስቀምጧል፡፡ የሚናገሩት ቃል እንዲነቅልና እንዲያፈርስ፣ እንዲደደመሰስና እንዲገለብጥ፣ እንዲገባና እንዲተከል ተሹመዋል፡፡ በእግዚአብሔር ስም እንኳ ትንቢት መቼ እንደሚናገሩ አይታወቅም፡፡ ብዙዎች እንደሚያስቡ ታላቅ ጉባዔ በተሰበሰበ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ማንም ባልተጠባበቀው ጊዜ በማንኛውም ቦታና ሰዓት ትንቢት ለአንድ ሰው ይሁን ለብዙ ሰዎች ሊናገሩ ይችላሉ፡፡
የነቢያት ቃል የሌሎችን አማኞች ቃል ያህል ኃይል ያለው ሆኖ አያውቅም፡፡ የነቢያት ቃል ነቢያቱ የተቀበሉትን ጸጋና የደረሱበትን ብስለት ያህል የሚሠራና ወደ ተላከበት ሄዶ የተላከበትን የሚፈጽም ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር ለሕዝቅኤል አፉን በቃሉ ለመሙላት የሰጠውን መጽሐፍ እንዲበላ አዞታል፡፡ ሕዝ 2፡ 8-9 ነቢይ አፉ በቃል የሚሞላው በልቡና በአእምሮው የበላውን የጌታ መጽሐፍ ያህል ነው፡፡
የነቢያት ቃል ለመትከል ብቻ ሳይሆን ለመንቀል፣ ለመገንባት ብቻ ሳይሆን ለማፍረስ፣ ለመመሥረት ብቻ ሳይሆን ለመገልበጥ፣ ወ.ዘ.ተ ጭምር የሚያስችል የእግዚአብሔር ኃይል ያለበት መሆኑን መረዳት እውነተኛ የሆኑ ነቢያትን በአክብሮ መቀበል ካልፈለግን ከመራቅ ውጪ ልክ በውሸተኛ ነቢያት ላይ አንደምንቀልድ መቀለድና መዘባበት መቅሰፍትን ወደ ቤት እንደመጥራት መሆኑን የማያምኑ ብቻ ሳይሆን አማኞች እራሳቸው ሊረዱት ይገባል፡፡ በነቢያቱ ላይ ሲዘብቱ ካገኘ እግዚአብሐየር ልጆቹ የሆኑ አማኞችንም ከመቅጣት ወደ ኋላ አይልም፡፡ አማኞች መሆናችን አቃቂር እያወጣን በነቢያት ላይ ቀርቶ በማንም አማኝ እንዲያውም በማንኛውም ሰው እንድንዘብት ፈቃድ አያስገኝልንም፡፡ ስለሆነም አማኞች እርስ በእርስ ወደሚከባበሩበት የክብር መንግሥት ወደ ሆነው የእግዚአብሔር መንግሥት መግባታቸው። (ከእግዚአብሔር ጣት መፃፍ የተወሰደ )በነብይት ብርቱካን።

12/02/2024

"በምንም በማንም ይዋጋችሁ እንጂ አያሸንፋችሁም።"

08/02/2024

የተዘጋ በሮቻችሁ በኢየሱስም ተከፈተ።

ጌታ ኢየሱስ እንተ ትልቅ ነህ ድንቅ ጊዜ ነበር።
04/02/2024

ጌታ ኢየሱስ እንተ ትልቅ ነህ ድንቅ ጊዜ ነበር።

02/02/2024

አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ፡ አላቸው።

የማቴዎስ ወንጌል 21:22

እግዚአብሔር  ምክንያት ፈጥሮ ያስቃችሁ።
29/01/2024

እግዚአብሔር ምክንያት ፈጥሮ ያስቃችሁ።

25/01/2024
23/01/2024

በአንቺ ላይ በአንተ ላይ የተሠራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም፤

22/01/2024

ደሙን አፍሶ አዳነኝ። ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

ዝም ብዬ እንኳን ትሰማኛለህ፤ የሕይወቴ ባለቤት ጌታ ኢየሱስ እገረምብሀለሁ‼️
20/01/2024

ዝም ብዬ እንኳን ትሰማኛለህ፤ የሕይወቴ ባለቤት ጌታ ኢየሱስ እገረምብሀለሁ‼️

Address

Ethiopa
Addis Ababa
62754

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GLORY TV/prophetess birtukan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category