አቢሲኒያን ፍሌቨር /Abyssinian Flavour

አቢሲኒያን ፍሌቨር /Abyssinian Flavour ከዝነኞች ጋር አዝናኝ ቆይታ ቪዲዮ እንዲደርሳቹ ፌስ ቡኩን like ያድርጉ youtubeን ሊንኩን በመጫን subscribe ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UC3IRU9ZhnADZppsp6cwpCQg

16/04/2024

በፓርላማ ላይ ቡጢ ተጋጠሙ

15/04/2024

የኢራን ድሮኖች

14/04/2024

ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም : ዝነኛው የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ጥሩ ፀባይ ሰላለው ሚስቱ ፈታችው

14/04/2024

አርሰናል ከ አስቶንቪላ

11/04/2024

በኢትዮጵያ ኢንተርኔት በመዘጋቱ 1.6 ቢሊዮን ዶላር አጣች

10/04/2024

የኢድ አልፈጥር በዓል በፈራረሰ መስጊድ

09/04/2024

38 ኢትዮጵያዊያን ሞቱ

08/04/2024

ለኢድ አልፈጥር ወደ ቤተሰባቸው የሚመለሱ ባንግላዲሾች

ውድ የጥበባት ምሽት ታዳሚዎችና የደቡብ ኤፍ ኤም 100.9 ራዲዮ አድማጮች እንዲሁም የሙያ ባልደረቦቼ " " የተሰኘ ድርጅት  " " በሚል ዘርፍ ዕጩ አድርጎ የመረጠኝ በመሆኑ ከታች ባለው ሊን...
05/04/2024

ውድ የጥበባት ምሽት ታዳሚዎችና የደቡብ ኤፍ ኤም 100.9 ራዲዮ አድማጮች እንዲሁም የሙያ ባልደረቦቼ " " የተሰኘ ድርጅት " " በሚል ዘርፍ ዕጩ አድርጎ የመረጠኝ በመሆኑ ከታች ባለው ሊንክ አማካኝነት እየገባችሁ ድምፅ ትሰጡኝ ዘንድ በክብር እጠይቃለሁ።
ሊንክ👇👇👇

https://kibershilemat.com/votejournalists/11

05/04/2024

እንኳን ለፊቼ ጨንበላላ የሲዳማ ዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ

ለጥንቃቄ !ነገ እሁድ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከጧቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 2016 ዓ.ም ድረስ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የማሻሻያ ስራ ለማከናወን  በአቃቂ ገበያ ፣ ጥሩነሽ ቤ...
30/03/2024

ለጥንቃቄ !

ነገ እሁድ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከጧቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 2016 ዓ.ም ድረስ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የማሻሻያ ስራ ለማከናወን በአቃቂ ገበያ ፣ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል፣ አዲስ መድኅኒት ፋብሪካ፣ መኸር ቃጫ ፋብሪካ፣ የሺ ቶታል መስጊድ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አቃቂ ብረታ ብረት ማቅለጫ እና አካባቢዎቻቸው የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉና በከፊል ስለሚቋረጥ ክቡራን ደንበኞቻችን አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ።

28/03/2024

በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠው የኤሌትሪክ ሀይል በተወሰኑ ከተሞች ተመልሷል

27/03/2024

የአለልኝ አዘነ የቀብር ስነስርዓቱ ተፈፀመ

26/03/2024

የባልቲሞር ትልቁ ድልድይ ተደረመሰ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወሰዱትን ገንዘብ አልመለሱም ያላቸውን 565 ሰዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይመልከቱ! 👇👇 ❗https://t.me/Abyssinianflavo...
26/03/2024

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወሰዱትን ገንዘብ አልመለሱም ያላቸውን 565 ሰዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይመልከቱ! 👇👇
https://t.me/Abyssinianflavour

26/03/2024

የንግድ ባንክን ብር ያልመለሱ ፎቷቸው ሊለቀቅ ነው

25/03/2024

ሴት ነኝ ብሎ ህብረተሰቡን ሲያታልል የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ።

የክብር ዓመታዊ የደራሲያንና የጋዜጠኞች ሽልማት ጥቆማ ተጀምሯል በቃል መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን "ክብር" በሚል መጠሪያ የሚካሄደው ዓመታዊ የደራሲያንና የጋዜጠኞች ሽልማት ጥቆማ ተጀምሯል። ሽልማቱ...
25/03/2024

የክብር ዓመታዊ የደራሲያንና የጋዜጠኞች ሽልማት ጥቆማ ተጀምሯል

በቃል መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን "ክብር" በሚል መጠሪያ የሚካሄደው ዓመታዊ የደራሲያንና የጋዜጠኞች ሽልማት ጥቆማ ተጀምሯል።

ሽልማቱ 15 ዘርፎች ሲኖሩት ሥምንቱ በስነ ፅሁፍ፣ አምሥት በጋዜጠኝነት፣ ሁለቱ ደግሞ የህይወት ዘመን ተሸላሚዎች ናቸው።

የዕጩዎችን ጥቆማ ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 20 ቀናት ውስጥ http://kibershilemat.com/ መስጠት ይቻላል።

የሚመርጧቸውን ደራሲዎች፣ ጋዜጠኞች እና ዝግጅታቸውን በዚህ ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) ገብተው ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇
http://kibershilemat.com

ክብር ሽልማት በስራቸው የተመረጡ እና የተደነቁ ደራስያን እና ጋዜጠኞች የሚሸለሙበት አመታዊ ዝግጅት ነው።

23/03/2024

ሩሲያ የሽብር ጥቃት

22/03/2024

ከሀማስ እገታ በሌዮናል ሜስ ሥም የተረፈችው የ94 ዓመቷ አዛውንት

21/03/2024

ሁለት የራስ ቅል ያለው ህፃን በንግስት ኢሌኒ ሆስፒታል ተወለደ

20/03/2024

ንግድ ባንክ ገንዘቡን ባለመለሱ ሰዎች ላይ ክስ ሊመሰርት ነው

19/03/2024

አትሌቶቻችን አሸነፉ

19/03/2024

ሀሰተኛ የ2መቶ ብር ኖት ሲያትም ተያዘ

17/03/2024

ኢትዮጵያና ተቋማቷን ለምን?
በኢንጅነር ባህሩ አለሙ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አቢሲኒያን ፍሌቨር /Abyssinian Flavour posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አቢሲኒያን ፍሌቨር /Abyssinian Flavour:

Videos

Share

Category