GOHE TV

GOHE TV የእውነተኛ መረጃ አድማስ

15/12/2023


አፍሪካ በአንድ የመገበያያ ገንዘብ ለመጠቀም ልትመክር ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 የአፍሪካ ሀገራት በአንድ የመገበያያ ገንዘብ መጠቀም በሚያስችላቸው ሥርዓት ላይ ሊመክሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሀገራቱ ምክክር የአፍሪካን የገንዘብ ኅብረት በፍጥነት ዕውን ለማድረግ እንደሚያስችል የአፍሪካ ኅብረት መረጃ አመላክቷል፡፡ የሥርዓቱ ዕውን መሆን የአፍሪካን ማዕከላዊ ባንክ ፣ የአፍሪካን ኢንቨስትመንት ባንክ እና የአፍሪካን የገንዘብ ፈንድ ለማቋቋም ያስችላል ተብሏል፡፡

15/12/2023
15/12/2023
15/12/2023


የ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ ኖቲንግሃም ፎረስት እና ቶተንሃምን የሚያደርጉት ጨዋታ ብቸኛዉ የዛሬ መርሃ ግብር ነዉ፡፡
የ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ ዛሬ ማታ 5:00 ላይ በሲቲ ግራዉንድ ስቴድየም ኖቲንግሃም ፎረስት እና ቶተንሃምን ያገናኛል፡፡
የ1980 እና የ1979 የአዉሮፓ ሻንፒወስ ሊግ ሻንፒወኖች ኒቲንግሃም ፎረስት ለብዙ አመታት ወረጅ ቀጠናዉ ላይ ሲዳክሩ ቆይተዉ ከአንድ አመት በፊት ወደ ሊጉ ማደጋቸዉ ይታወሳል፡፡ ታዲያ ባደጉበት አመትም ተመልሰዉ ላለመዉረድ ሲታትሩ ከቆዩ በኃላ በመጨረሻም ከወረጅ ቀጠናዉ መትረፍቸዉ ይታወሳል፡፡
በዘንድሮዉ የዉድድር አመትም ካለፈዉ አመት በተሻለ አቋም በስቴቭ ኩፐር ስር እያሳዩ ይገኛሉ፡፡
ኒቲንግሃም ፎረስት ያለፈትን አምስት የፕሪሜር ሊግ ጨዋታወችን ሁሉንም ማሸነፍ አልቻለም፡፡ አራት ተሸንፎ አንድ ጨዋተ በአቻ ዉጤት አጠናቋል፡፡
በተቃራኒዉ ቶተንሃም ሆትስፐር በዘንድሮዉ የዉድድር አመት በፓስቴኮጉሉ ስር የተሻለ የፕሪሜር ሊግ አመትን እያሳለፈ ይገኛል፡፡

ቶተንሃም ሆትስፐር እንደ ማዉሪስዮ ፖቸቴንዮ ፣ ጆዜ ሞሪኒዉ ፣ ኑኖ እስፒሪቶ ሳንቶስ አይነት አሰልጣኞችን በተለያዩ ጊዚያት ወደ ክለቡ ቢያመጣም ዋንጫን ለማግኘት ግን አይና አፍር ሲሆን ይስተዋላል፡፡ ዋንጫን ወደ ካዘነዉ ካስገባ ዘመናትን አስቆጥራል፡፡
በዚህ የዉድድር አመትም በፕሪሜር ሊጉ ጅማሮ ጥሩ እንቅስቃሴን ማድረግ ቢችሉም እንደ ማዲሰን ፣ ቫንድ ቪን እና ፒሪሲች አይነት ተጫዋቾችን በጉዳት ምክንያት ማጣቱ ተደጋጋሚ ሽንፈቶችን እንዲያስተናግድ ምክንያት እንደሆነዉ ይነገራል፡፡
ቶተንሃም በአስራ ስድስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ የፕሪሜርሊጉ ተፎካካሪ ቡድኖች መካከል የሆነዉን ኒዉ ካስትል ዩናይትድን በሰፊ የጎል ልዩነት አሽንፎ ኖቲንግሃም ፎረስትን ከሜዳዉ ዉጭ አቅንቶ የሚገጥም ይሆናል፡፡
ያለፉትን አምስት የፕሪሜርሊግ ጨዋታወችንም ሶስቱን ተሸንፎ አንድ አቻ ወጥቶ አንድ አቻ ወጥቶ ከመሪዉ ሊቨር ፑል በ 7 ነጥቦች እርቆ 39 ነጥቦችን በመያዝ አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡
ሁለቱ ክለቦች ምሽት አምስት ሰዓት ዘ ሲቲ ግራዉንድ ስቴድየም የሚፍለሙ ይሆናል፡፡

የ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ  ዛሬ ምሽት ሁለት ጨዋታወችን በማገናኘት ይጀምራል፡፡በእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ 15ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ምሽት ሁለት ጨዋታወች ይካሄዳሉ፡፡ ምሽት...
05/12/2023

የ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ሁለት ጨዋታወችን በማገናኘት ይጀምራል፡፡
በእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ 15ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ምሽት ሁለት ጨዋታወች ይካሄዳሉ፡፡
ምሽት አራት ሰዓት ከሰላሳ (4:30) ላይ ወልብስ ከበርንሊ በሞሊናክስ እስቴድየም ጨዋታቸዉን ያደርጋሉ፡፡ የቪንሽየት ካምፓኒ ቡድን በርንሊ በፕሪሜርሊጉ ደካማ እንቅስቃሴን በማድረግ ወረጅ ቀጠናዉ ላይ የተቀመጠ ቢሆንም በ14ኛ ሳምንት ጨዋታ ሸፊልድ ዩናይትድን 5-0 በሆነ ሰፊ ዉጤት ማሸነፍቸዉ ይታወሳል፡፡
በተቃራኒዉ የጋሪኦኔል ቡድን ወልቭስ እንደ ፔድሮ ኔቶ እና ራያን ኑሪ አይነት ተጫዋቾችን በጉዳት ምክንያ አጥተዉ ጨዋታቸዉን ዛሬ ይከዉናሉ፡፡
ወልቭሶች ያለፉትን ሶስት ጨዋታወች አንድ አሸንፎ እንዲሁም ሁለቱን ተሸንፎ ዛሬ ከበርንሊ ጋር ጨዋታዉን ያደርጋል፡፡

በሌላ የምሽት መርሃ ግብር አርሰናል ከሉተን ታዉን ምሽት 5:15 ላይ ጨዋታቸዉን ያደርጋሉ፡፡ አርሰናል ከሁለት አሰር አመታት በኅላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫዉን ወደ ጉያዉ ለማስገባት በሜካኤል አርቴታ ስር እየታተረ ይገኛል፡፡ አርሰናል የምሽቱን ጨዋታም ከሜዳዉ ዉጭ አቅንቶ ከሉተን ታዉን ጋር ጨዋታዉን ያደርጋል፡፡ የምሽቱን ጨዋታ የሚያሸንፍ ከሆነ ነጥቡን ወደ 36 ከፍ በማድረግ መሪነቱን ያጠናክራል፡፡
በተቃራኒዉ ሉተን ታዉኖች ከወራጅ ቀጠናዉ እራሳቸዉን ለማስተረፍ ለመድፈኞቹ ቀላል ተጋጣሚ እንደማይሆኑ ይጠበቃል፡፡

22/11/2023

ሰይጣንን በዓይኔ አይቼዋለው | የቻሉት | ከ ወጣት ናሆም ጋር . . . በ GOHE TELEVISON የሚቀርብ ፕሮግራም የቻሉትEBS,jahnny,amharic,Ethiopia,shukshukta,Rakeb Alemayehu,Seyifu Fantahun,Gohe t...

28/10/2023

#158 ተማር ልጄ . . . // ጎህ ማዕድ // ከ አርቲስት ጥላሁን ዘውገ ጋር | 2023 | https://youtu.be/7S9fsNht1JA

https://youtu.be/_qTBkgoJ96I
02/10/2023

https://youtu.be/_qTBkgoJ96I

የመስቀል በዓል በጉራጌ እንኳን በሰላም ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ! #ጎህ Melese ...

26/08/2023

https://youtu.be/JusPtqeG37Q?si=gAl1FWWIx4H97bVr
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት!
******
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ በማሸነፏ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላለፉ፡፡

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት! ****** ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች ማራቶን ውድድር ...
26/08/2023

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት!
******

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ በማሸነፏ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላለፉ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GOHE TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category



You may also like