Kolfe Press

Kolfe Press Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kolfe Press, Social Media Agency, Kolfe, Addis Ababa.

17/06/2024
03/10/2023
11/09/2023

እንኳን ለ2016 አዲስ አመት አደረሳችሁ!!!!

ወረዳችን ባሳለፍነው ዓመት ሁሉንም የልማት አቅሞች አቀናጅቶ በመጠቀም የህዝባችንን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ ተግባራት አከናውነናል።በሁሉም ስራዎች ህዝባችን የነበረው ተሳትፎ የላቀ ነው።

አዲሱ አመት በተለይም በወረዳችን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታት አገልግሎታችንን ለማሻሻል በትጋት የምንሰራበት ጊዜ ነው።መላው የወረዳችን ነዋሪዎች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ የወረዳችን ሰራተኞች፣ አመራሮች፣ የምክር ቤት አባላት፣ ነጋዴዎች፣ አርሶ አደሮች፣ የአየርጤና ፖሊስ ጣቢያ ማኔጅመንትና አባላት፣ የፌደራል ፖሊስ፣ ከወረዳ እስከ ብሎክ የልማት ካውንስል ኮሚቴዎች፣ የደንብ ማስከበር ኦፊሰሮች፣ የሰላም ሰራዊት አባላት፣ የወረዳችን በጎ ፈቃደኞች፣ የጽዳትማህበራት፣ የእድር አመራሮች፣ ባለሀብቶች፣በተራ ማስከበርና ፓርኪንግ ስራ የተሰማራችሁ፣ጫኝና አውራጅ ማህበራት፣ የሸማችና ቁጠባ ማህበራት፣ የጤና እና የትም/ት ባለሞያዎች መጪው አዲስ አመት የአብሮነት፣ የወንድማማችነት እሴቶቻችንን አስጠብቀን፣ በተሰማራንበት ሁሉ አገራችንን የምናገለግልበት፣ ዘላቂ ሰላም የምናረጋግጥበት አመት እንዲሆንልን በራሴ እና በወረዳ አስተዳደሩ ስም ልባዊ ምኞቴን እገልጻለው !!!

መልካም አዲስ አመት

02/09/2023

Address

Kolfe
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kolfe Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Nearby media companies


Other Social Media Agencies in Addis Ababa

Show All