CANAL+ Cinema Ethiopia

CANAL+ Cinema Ethiopia The best of Ethiopian cinema and actors gathered on CANAL+ CINEMA 1 for classics and CANAL+ CINEMA 2 for the latest movies !
(2)

14/06/2024

በከባድ ሀዘን ተውጦና ተስፋ ቆርጦ የነበረ አንድ ወጣት በአንዲት ሴት ምክንያት ለመኖር ምክንያት እንዴት እንዳገኘ የሚያስቃኘውን የሩት ማስታወሻ ልብ አንጠልጣይ የአማርኛ ፊልም ነገ ማታ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2ላይ ተመልከቱ፡፡

Trapped in grief, he finds a reason to live in an unexpected girl's embrace. Check out Yeruth Mastawesh, a journey from despair to newfound hope, tomorrow @8:00 PM on CANAL+ CINEMA 2.

14/06/2024

ከማን ይሆን የምትሸሸው? መጨረሻዋስ ምን ይሆን? የነገው በልጄስ ተከታታይ ድራማ ክፍል መልሱን ይዟል፡፡

Who is she running from? What awaits her at the end of the chase? Find out tomorrow on Lijes Drama!

09/06/2024

ካሳሁን ፍሰሃ፣ ማርያማዊት አባተ፣ ቢኒያም በርጀሚ እና ሌሎችም የተሳተፍበት ሊያመልጣችሁ የማይገባ ምርጥ የአማርኛ ፊልም!

ዳገቱ ላይ ዛሬ ማታ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 1 ላይ!

A must-watch Amharic movie, 'Dagetu Lay', starring Kassahun Fisseha, Mariamawit Abate, Biniam Berjemi, and more, on CANAL+ CINEMA 1.

Dagetu Lay tonight @8:00 PM on CANAL+ CINEMA 1.


07/06/2024

ስልጣን፣ ሙስና እና የፖለቲካ ምርጫ! አንድ የሃገር መሪ መሆን የሚያልም ሰው ህልሙን ለማሳካት በሚያደርገው ጉዞ ላይ የሚፈጠሩትን ነገሮች ይዳስሳል፡፡

ዘማች ነገ ከምሸቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ!

Power, corruption, and the pursuit of votes. Enter the world of 'Zemach' where politics becomes a battleground for one man's ambition.

Zemach, premiers tomorrow @8:00 PM on CANAL+ CINEMA 2.


06/06/2024

የዚህን ሳምንት የልጄስ ተከታታይ ድራማ ቀጣይ ክፍሎችን በጨረፍታ እናስቃኛችሁ!

ልጄስ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከምሽቱ 1፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ብቻ!

This week on Lijes? drama, enjoy the sneak peek into the upcoming episodes!

Lelijes? every saturday and sunday @7:00 PM exclusively on CANAL+ CINEMA 2!



አስገራሚ የፊልም ምሽቶችን ለማሳለፍ በካናል ፕላስ ሲኒማ 1 ላይ ተቀላቀሉን፡፡ Join us for Classic Movie Nights on CANAL+ CINEMA 1! 🎬                ...
04/06/2024

አስገራሚ የፊልም ምሽቶችን ለማሳለፍ በካናል ፕላስ ሲኒማ 1 ላይ ተቀላቀሉን፡፡

Join us for Classic Movie Nights on CANAL+ CINEMA 1! 🎬

በምርጥና አዳዲስ የአማርኛ ፊልሞች ለመሳቅ እንዲሁም ዘና ፈታ ለማለት ተዘጋጁ፡!We're about to dive into a world of thrills, laughter, and tears with ...
03/06/2024

በምርጥና አዳዲስ የአማርኛ ፊልሞች ለመሳቅ እንዲሁም ዘና ፈታ ለማለት ተዘጋጁ፡!

We're about to dive into a world of thrills, laughter, and tears with our latest movie lineup.

01/06/2024

በቀል የተጠማው የዚህ ወጣት ህይወት ያልተጠበቀ ክስተት ገጥሞታል፡፡ ባልጠበቀው መልኩ ፍቅር የያዘው ሲሆን ነገሮችን ባለመውና ባቀደው መልኩ ለማስኬድ ፈተና ይሆንበታል፡፡

ህዳር ዛሬማታ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2፡፡

When a young man's life is consumed by the flames of revenge, an unforeseen event explodes a spark of love, challenging his resolve and reshaping his destiny in ways he never imagined.

Hedar, tonight @8:00 PM on CANAL+ CINEMA 2.

.getachew

29/05/2024

ምርጥ የአማርኛ ፊልሞች መገኛ ማዕከል በሆነው ካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ አዳዲና አስገራሚ የአማርኛን ፊልሞችን ተመልከቱ፡፡

Discover the beauty and depth of Amharic cinema on CANAL+ CINEMA 2, where the best of Ethiopian filmmaking takes center stage.

26/05/2024

በፀብ ላይ ያሉና በአንድ ጣሪያ ስር ለመኖር የተገደዱ አብሮ አደጎችን የሚያስቃን አስቂኝ የአማርኛ ፊልም፡፡

ሀ እና ለ ዛሬ ማታ ምሽቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 1 ላይ!

Join the fun in Ha Ena Le movie where a man and a woman from the same village must learn to live under one roof, leading to side-splitting situations.

Ha Ena Le, tonight @8:00 PM on CANAINEMA 2.

24/05/2024

የልጄስ? አዳዲስ ክፍሎችን ለመመልከት ተዘጋጅታችኋል? እንግዲያው የዚሀን ሳምንት ልጄስ? ክፍልን በጨረፍታ እናስቃኛችሁ፡፡

ልጄስ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከምሽቱ 1፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ብቻ!

Ready for more drama with "Lijes"? Catch a glimpse of this week's episode on Lijes Drama.
Lijes? every Saturday and Sunday @8:00 PM exclusively on CANAL+ CINEMA 2!



19/05/2024

ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ)፣ ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ) እና እስከዳር አባይ የተሳተፉበትንና የአንድን የሸክላ ሠሪ ህይወት የሚዳስሰውን 'ከባድ ሚዛን' አጓጊ ፊልም በካናል ፕላስ ሲኒማ 1 ላይ ተመልከቱ፡፡

ከባድ ሚዛን ዛሬ ክምሽቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 1 ላይ፡፡

Join us for 'Kebad Mizan' on CANAL+ CINEMA 1, a captivating film starring Tariku Birhanu, Kasahun Fesha, and Esekedar Abay, depicting the artistic journey of a pottery maker.

Keba Mizan, tonight @8:00 PM on CANAL+ CINEMA 1. 🎬🍿

15/05/2024

ማስተዋል ወንድወሰን እና ካሌብ አርአያሰላሴ በመሪነት የተወኑበት የኔ ዜማ አዲስ የአማርኛ ፊልም ሁለት የሚዋደዱ ፍቅረኛሞች ፍቅራቸው በወላጅ ምክንያት እንዴት ፈተና ውስጥ እንደገባ ያሳያል፡፡

የኔ ዜማ ቅዳሜ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ፡፡

Yene Zema's lead actors, Mastewal Wondewossen and Kaleb Areayaselase, shine as they portray star-crossed lovers whose bond faces the ultimate challenge, parental disapproval.

Yene Zema, premiers on Saturday @8:00 PM on CANAL+ CINEMA 2.

10/05/2024

ከኤደን ሽመልስና ካሌብ አርአያስላሴ ጋር ምርጥ የፍቅር ፊልም ለመመልከት ተዘጋጅታችኋል?

ቅዳሜ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ብቻ ጠበቁ፡፡

Are you ready for a love movie with Eden Shemeles and Kaleb Areayaselase?

Tune in this Saturday @8:00 PM exclusively on CANAL+ CINEMA 2.

07/05/2024

የልጄስን ቀጣይ ክፍል ለማየት ጓጉታችኋል? የዚህን ሳምንት የልጄስ ተከታታይ ድራማን በጥቂቱ እንጋብዛችሁ! 🎉

ልጄስ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከምሽቱ 1፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ብቻ!

Excited for the latest "Lijes" episodes? Get a sneak peek of what's in store this week on Lijes Drama. 🎉

Lijes? every Saturday and Sunday @7:00 PM exclusively on CANAL+ CINEMA 2!



05/05/2024

አንድ ለእውነት የቆመ ጋዜጠኛ እውነቱን ገሃድ ለማጋለጥ ሲጥር በመንገዱ ላይ የሚጋጥሙትን እንቅፋቶች ለማለፍ የሚያደርገውን አሳማኝ ጉዞ የሚስቃኘንን ወሬ ነጋሪ የአማርኛ ፊልም ዛሬ ማታ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 1 ተመልከቱ፡፡

Follow the compelling journey of an ethical journalist on Were Negari as he strives to enlighten society, encountering obstacles along the way.

Were Negari, tonight @8:00 PM on CANAL+ CINEMA 1.



መልካም የፋሲካ በዓል!Happy Easter!
05/05/2024

መልካም የፋሲካ በዓል!

Happy Easter!

ማስተዋል ወንደወሰን፣ ኤደን ሽመልስ፣ ካሌብ አርአያስላሴ፣ ፀጋዬ ብርሃኔ እና ሌሎችም በርካታ የፊልም ኮከቦች የተሳተፍባቸውን አዳዲስ የአማርኛ ፊልሞች በዚህ ወር በከናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ...
04/05/2024

ማስተዋል ወንደወሰን፣ ኤደን ሽመልስ፣ ካሌብ አርአያስላሴ፣ ፀጋዬ ብርሃኔ እና ሌሎችም በርካታ የፊልም ኮከቦች የተሳተፍባቸውን አዳዲስ የአማርኛ ፊልሞች በዚህ ወር በከናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ብቻ!

Experience the finest of Amharic cinema featuring Mastewal Wondewossen, Eden Shemeles, Kaleb Areayaselase, Tsegaye Berhane and many other talented stars, exclusively on CANAL+ CINEMA 2.🎬

ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ)፣ ሸዊት ከበደ፣ ሰለሞን ሙሄ፣ ቃልኪዳን ጥበቡ፣ ካሳሁን ፍስሃ እና ሌሎችም የተሳተፉባቸውን ምርጥ የአማርኛ ፊልሞችን በዚህ ወር በካናል ፕላስ ሲኒማ 1 ላይ፡፡Dive in...
03/05/2024

ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ)፣ ሸዊት ከበደ፣ ሰለሞን ሙሄ፣ ቃልኪዳን ጥበቡ፣ ካሳሁን ፍስሃ እና ሌሎችም የተሳተፉባቸውን ምርጥ የአማርኛ ፊልሞችን በዚህ ወር በካናል ፕላስ ሲኒማ 1 ላይ፡፡

Dive into the captivating world of Amharic cinema with acclaimed actors like Tariku Birhanu, Shewit Kebede, Solomon Muhe, Kalkidan Tibebu, Kasahun Fesha, and many others, on CANAL+ CINEMA 1.

02/05/2024

የባል እምነት ማጉደል በቤተሰቡ ውስጥ የሚያስከትለውን መዘዝ የሚያስሰውን አንዴ የተሰኘውን አዲስ የአማርኛ ፊልም ቅዳሜ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ብቻ!

Experience the consequences of infidelity in 'Ande', a new Amharic film premiering on CANAL+ CINEMA 2, this Saturday at 8:00PM.

መልካም የላብአደሮች ቀን!Happy Labor Day!
01/05/2024

መልካም የላብአደሮች ቀን!

Happy Labor Day!

28/04/2024

የባለጌ ነገር የተሰኘው ይህ የአማርኛ ፊልም ከውጪ ሃገር ሆና በምትረዳው ሚስቱ ታግዞ እየኖረ ያለና ከሰራተኛቸው ጋር ሌላ ግንኙነት የጀመረን ባል ታሪክ ያስቃኘናል፡፡

ዛሬ ማታ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕስስ ሲኒማ 1 ላይ!

Check out Yebalege N***r Amharic movie about a wife who supports from abroad while her husband cheats on her with their maid.

Tonight @8:00 PM on CANAL+ CINEMA 2.


በድንቅ ሁኔታ ተሰርቶ ለእይታ የቀረበውን ልጄስ ተከታታይ ድራማን በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ብቻ! ከቃላት በላይ በአስገራሚ መልኩ የተዘጋጀውን ድራማ ለመመልከት ተዘጋጁ፡፡ ልጄስ? ዘወትር ቅ...
26/04/2024

በድንቅ ሁኔታ ተሰርቶ ለእይታ የቀረበውን ልጄስ ተከታታይ ድራማን በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ብቻ! ከቃላት በላይ በአስገራሚ መልኩ የተዘጋጀውን ድራማ ለመመልከት ተዘጋጁ፡፡

ልጄስ? ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከምሽቱ 1፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ብቻ!

Don't miss 'Lelije' on CANAL+ CINEMA 2 where every moment is a masterpiece. Get ready for a drama that will leave you speechless!

Lelije every Saturday and Sunday @7:00 PM, exclusively on CANAL+ CINEMA 2!

24/04/2024

የጤና ባለሙያዎች የሚወዱትን ሰው ለማከም ያደረጉትን የተሳሳቱ ሙከራዎች የሚያሳየውን ይህንን የ2024 አስገራሚ ፊልም ማርታ ጎይቶም፣ መሳይ ግርማ፣ ዘላለም ይታገሱ እና ክላራ ሙሉጌታ ተሳትፈዋል። እንዳያመልጣችሁ!

ሁለት ቅጣት ቅዳሜ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2፡፡

Get ready for 'Hulet Kitat,' a gripping 2024 film depicting a health professional's misguided attempts to treat a loved one's illness. Starring Marta Goytom, Mesay Girma, Zelalem Yetagesu, and Klara Mulugeta.

Hulet Kitat, premiers Saturday @8:00 PM on CANAL+ CINEMA 2.
goytom

17/04/2024

ፍቅር፣ ማጣት እና ያልተነገሩ እውነቶች ከአልነጋም አዲስ የአማርኛ ፊልም!
ሁለት ፍቅረኛሞች የካንሰር ህመምተኛ የመሆናቸውን ጉዳይ አንዳቸው ከአንዳቸው ሸሽገው ሚስጥር አድርገውታል፡፡ ይህንን ስሜት የሚነካ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ምስክር ሁኑ።

አልነጋም ቅዳሜ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ፡፡

Love, loss, and unspoken truths with Alnegam new Amharic movie. Witness the touching story of a couple concealing their cancer diagnoses, drawing audiences into a world of raw emotion and heartfelt moments.

Alnegam,premiers on Saturday @8:00 PM on CANAL+ CINEMA 2.

14/04/2024

ልጄስ? ተከታታይ ድራማን ሕያው ለማረግ ከመድረክ በስተጀርባ የነበረው ሂደት!

ልጄስ? ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከምሽቱ 1፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ብቻ!

Step backstage and see what goes into bringing Lijes to life!

Lejes? Every Saturday and Sunday @7:00 PM exclusively on CANAL+ CINEMA 2!



11/04/2024

በውትድርና በማገልገል ላይ እያለ ባሏ በሞት እንደተለያት በማመን፣ ማጣቷ ካስከተለባት ስቃይ ጋር እየታገለች የምትኖር ወጣት ሴት ታሪክን ይዳስሳል፡፡

የወታደር ልጅ ቅዳሜ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ይጀምራል።

Follow the emotional journey of a young woman grappling with the loss of her husband, believing he perished while serving in the military.

Yewetader Lij, premiers Saturday @8:00 PM on CANAL+ CINEMA 2.

Address

Addis Ababa.
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CANAL+ Cinema Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to CANAL+ Cinema Ethiopia:

Videos

Share

Category