መንገደኛ የሬዲዮ ፕሮግራም- Mengedegna Radio Program

መንገደኛ የሬዲዮ ፕሮግራም- Mengedegna Radio Program ዘወትር ረዕቡ ከምሽቱ 12:00 እስከ 1:00 በJFM 106.7 የሚቀርብ በጉዞ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር የመረጃና መዝናኛ ፕሮግራም!❤

ሰላም መንገደኞች ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ሸጋ ሸጋ ወሬዎች ከቆንጆ ትረካ እና ጠቃሚ መረጃዎች ጋር እንደተለመደው ይዘን ከተፍ ብለናል ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ በJFM 106.7 ላይ እንገና...
17/04/2024

ሰላም መንገደኞች ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ሸጋ ሸጋ ወሬዎች ከቆንጆ ትረካ እና ጠቃሚ መረጃዎች ጋር እንደተለመደው ይዘን ከተፍ ብለናል ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ በJFM 106.7 ላይ እንገናኝ ❤

ሰላም! ሮብን ጠብቀን ብቅ ብለናል። ሸጋ ሸጋ ወሬ እና ለናንተ ይመጥናሉ ብለን ያሰብናቸውን ፕሮግራሞች ከሽልማቶች ጋር ይዘን መጥተናል፤ አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን❤❤❤
27/03/2024

ሰላም! ሮብን ጠብቀን ብቅ ብለናል። ሸጋ ሸጋ ወሬ እና ለናንተ ይመጥናሉ ብለን ያሰብናቸውን ፕሮግራሞች ከሽልማቶች ጋር ይዘን መጥተናል፤ አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን
❤❤❤

ሰላም መንገደኞች!በእለተ ረቡዕ ምሽት 12:00 ሰዓት በJFM 106.7  እንደተለመደው ለጆሮ የሚጥሙ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን በአዳዲስ ወሬዎች እና ሽልማቶች አጅበን ከተፍ ብለናል አብራችሁን...
13/03/2024

ሰላም መንገደኞች!
በእለተ ረቡዕ ምሽት 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 እንደተለመደው ለጆሮ የሚጥሙ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን በአዳዲስ ወሬዎች እና ሽልማቶች አጅበን ከተፍ ብለናል አብራችሁን እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን። ❤❤️

ሰላም መንገደኞች እንዴት አመሻችሁ፤ ዛሬ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ ነው። ከወሳኝ ወሳኝ መረጃዎች ጀምሮ፤ የምትወዷቸውን ፕሮግራሞች ከጠቃሚ እድሎች እና ስጦታዎች ጋር ይዘን መጥተናል። 12:00 ላይ...
07/02/2024

ሰላም መንገደኞች እንዴት አመሻችሁ፤ ዛሬ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ ነው። ከወሳኝ ወሳኝ መረጃዎች ጀምሮ፤ የምትወዷቸውን ፕሮግራሞች ከጠቃሚ እድሎች እና ስጦታዎች ጋር ይዘን መጥተናል። 12:00 ላይ በJfm 106.7 እንገናኝ።
❤️❤️❤️

ሰላም መንገደኞች!በእለተ ረቡዕ ምሽት 12:00 ሰዓት በJFM 106.7  እንደተለመደው ለጆሮ የሚጥሙ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን በአዳዲስ ወሬዎች እና ሽልማቶች አጅበን ከተፍ ብለናል አብራችሁን...
13/12/2023

ሰላም መንገደኞች!
በእለተ ረቡዕ ምሽት 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 እንደተለመደው ለጆሮ የሚጥሙ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን በአዳዲስ ወሬዎች እና ሽልማቶች አጅበን ከተፍ ብለናል አብራችሁን እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን። ❤❤️❤

ውድ ቤተሰቦች ሳምንቱ እንዴት እየሄደ ነው? እሮብን ጠብቀን መረጃና ጨዋታዎችን አሰናድተን መጥተናል፤ ማታ 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 ከሽልማቶች ጋር እንጠብቃቹሀለን!❤❤❤
29/11/2023

ውድ ቤተሰቦች ሳምንቱ እንዴት እየሄደ ነው? እሮብን ጠብቀን መረጃና ጨዋታዎችን አሰናድተን መጥተናል፤ ማታ 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 ከሽልማቶች ጋር እንጠብቃቹሀለን!❤❤❤

ሰላም መንገደኞች ሳምንቱ እንዴት እየሄደ ነው?እሮብን ሆኖ የምትወዷቸው መረጃጃዎችንና ጨዋታዎችን እንዲሁም አስገራሚውን ባለታሪካችንን ከሎዛ ዘፀአት መፅሀፍ አሰናድተን ተከስተናል፤ ማታ 12:0...
22/11/2023

ሰላም መንገደኞች ሳምንቱ እንዴት እየሄደ ነው?
እሮብን ሆኖ የምትወዷቸው መረጃጃዎችንና ጨዋታዎችን እንዲሁም አስገራሚውን ባለታሪካችንን ከሎዛ ዘፀአት መፅሀፍ አሰናድተን ተከስተናል፤ ማታ 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 ከሽልማቶች ጋር እንጠብቃቹሀለን!
❤️❤️❤️

ሰላም መንገደኞች!በእለተ ረቡዕ ምሽት 12:00 ሰዓት በJFM 106.7  እንተለመደው ለጆሮ የሚጥሙ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን በአዳዲስ ወሬዎች እና ሽልማቶች አጅበን ከተፍ ብለናል!❤❤
15/11/2023

ሰላም መንገደኞች!
በእለተ ረቡዕ ምሽት 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 እንተለመደው ለጆሮ የሚጥሙ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን በአዳዲስ ወሬዎች እና ሽልማቶች አጅበን ከተፍ ብለናል!❤❤

ውድ ቤተሰቦች ሳምንቱ እንዴት እየሄደ ነው? እሮብን ጠብቀን መረጃና ጨዋታዎችን አሰናድተን ተከስተናል፤ ማታ 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 ከሽልማቶች ጋር እንጠብቃቹሀለን!❤❤❤
08/11/2023

ውድ ቤተሰቦች ሳምንቱ እንዴት እየሄደ ነው? እሮብን ጠብቀን መረጃና ጨዋታዎችን አሰናድተን ተከስተናል፤ ማታ 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 ከሽልማቶች ጋር እንጠብቃቹሀለን!
❤❤❤

 #መንገደኛ ዛሬም በተመረጡ ፕሮግራሞች ለእናንተ ለአድማጮቻችን የሚመጥኑ መረጃዎችን ከሽልማቶች ጋር ይዞ መጥቷል። 12:00 ላይ በJfm106.7 ላይ ያገኙናል። ❤️❤️❤️
25/10/2023

#መንገደኛ ዛሬም በተመረጡ ፕሮግራሞች ለእናንተ ለአድማጮቻችን የሚመጥኑ መረጃዎችን ከሽልማቶች ጋር ይዞ መጥቷል። 12:00 ላይ በJfm106.7 ላይ ያገኙናል።
❤️❤️❤️

ሰላም መንገደኞች!በእለተ ረቡዕ ምሽት 12:00 ሰዓት በJFM 106.7  እንደተለመደው ለጆሮ የሚጥሙ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን በአዳዲስ ወሬዎች እና ሽልማቶች አጅበን ከተፍ ብለናል አብራችሁን...
11/10/2023

ሰላም መንገደኞች!
በእለተ ረቡዕ ምሽት 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 እንደተለመደው ለጆሮ የሚጥሙ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን በአዳዲስ ወሬዎች እና ሽልማቶች አጅበን ከተፍ ብለናል አብራችሁን እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን። ❤

እንኳን ለመስቀልና ለመውሊድ በዓላት አደረሳችሁ።የዛሬ የመንገደኛ ፕሮግራማችን ከሙዚቃና በርከት ካሉ ሽልማቶች ጋር ይዘን መጥተናል። 12:00 ላይ በJfm 106.7 ላይ እንገናኝ ❤️❤️❤️
27/09/2023

እንኳን ለመስቀልና ለመውሊድ በዓላት አደረሳችሁ።
የዛሬ የመንገደኛ ፕሮግራማችን ከሙዚቃና በርከት ካሉ ሽልማቶች ጋር ይዘን መጥተናል።
12:00 ላይ በJfm 106.7 ላይ እንገናኝ
❤️❤️❤️

ውድ አድማጮቻችን ሳምንቱ እንዴት እያለፈ ነው። የምትወዷቸውን የምትዝናኑባቸውንና መረጃ የምታገኙባቸውን ዝግጅቶች ይዘንላችሁ ወደ እናንተ ለማድረስ ምሽት 12:00ን እየጠበቅኝ ነው። በJfm 1...
20/09/2023

ውድ አድማጮቻችን ሳምንቱ እንዴት እያለፈ ነው። የምትወዷቸውን የምትዝናኑባቸውንና መረጃ የምታገኙባቸውን ዝግጅቶች ይዘንላችሁ ወደ እናንተ ለማድረስ ምሽት 12:00ን እየጠበቅኝ ነው። በJfm 106.7 ላይ እንገናን
❤️❤️❤️

የ2016 የመጀመርያው ፕሮግራማችን አየር ላይ ሊውል ደቂቃዎች ቀርተውታል። ምሸት 12:00 ሰአት በJFm 106.7 ላይ ከሽልማቶች ጋር ቆንጆ ዝግጅቶችን ይዘናል። ❤️❤️❤️
13/09/2023

የ2016 የመጀመርያው ፕሮግራማችን አየር ላይ ሊውል ደቂቃዎች ቀርተውታል። ምሸት 12:00 ሰአት በJFm 106.7 ላይ ከሽልማቶች ጋር ቆንጆ ዝግጅቶችን ይዘናል።
❤️❤️❤️

ለውድ አድማጮቻችን ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት እየተመኘን በቀጣዩ አመት ከተለመዱት ፕሮግራሞቻችን በተጨማሪ አዳዲስ ይዘቶችና አቀራረቦችን ጨምረን እንደምንመጣ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። ያሳለፍነው...
11/09/2023

ለውድ አድማጮቻችን ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት እየተመኘን በቀጣዩ አመት ከተለመዱት ፕሮግራሞቻችን በተጨማሪ አዳዲስ ይዘቶችና አቀራረቦችን ጨምረን እንደምንመጣ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። ያሳለፍነውን አመት አብራችሁን ስለነበራችሁ እጅ ነስተን እናመሰግናለን።
እንኳን አደረሳችሁ።
❤️❤️❤️

ሰላም መንገደኞች ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ሸጋ ሸጋ ወሬዎች ከቆንጆ ትረካ እና ጠቃሚ መረጃዎች ጋር እንደተለመደው ይዘን ከተፍ ብለናል ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 ላይ እንገናኝ ❤...
30/08/2023

ሰላም መንገደኞች ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ሸጋ ሸጋ ወሬዎች ከቆንጆ ትረካ እና ጠቃሚ መረጃዎች ጋር እንደተለመደው ይዘን ከተፍ ብለናል ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 ላይ እንገናኝ ❤❤️❤️

እሮብ ደርሳለች🖤12:00 ስዓት ላይ በJFM 106.7 አብረን ነን?
16/08/2023

እሮብ ደርሳለች🖤
12:00 ስዓት ላይ በJFM 106.7 አብረን ነን?

ሻሎም! እሮብን ጠብቀን ብቅ ብለናል። ሸጋ ሸጋ ወሬ፣ ቆንጆ ትረካ እና ለናንተ ይመጥናሉ ብለን ያሰብናቸውን ፕሮግራሞች ከሽልማቶች ጋር ይዘን መጥተናል፤ አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እን...
09/08/2023

ሻሎም! እሮብን ጠብቀን ብቅ ብለናል። ሸጋ ሸጋ ወሬ፣ ቆንጆ ትረካ እና ለናንተ ይመጥናሉ ብለን ያሰብናቸውን ፕሮግራሞች ከሽልማቶች ጋር ይዘን መጥተናል፤ አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን❤❤❤
#መንገደኛሬዲዮፕሮግራም

ሰላም መንገደኞች ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ሸጋ ሸጋ ወሬዎች ከቆንጆ ትረካ እና ጠቃሚ መረጃዎች ጋር እንደተለመደው ይዘን ከተፍ ብለናል ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ በJFM 106.7 ላይ እንገና...
02/08/2023

ሰላም መንገደኞች ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ሸጋ ሸጋ ወሬዎች ከቆንጆ ትረካ እና ጠቃሚ መረጃዎች ጋር እንደተለመደው ይዘን ከተፍ ብለናል ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ በJFM 106.7 ላይ እንገናኝ ❤❤️❤️

ጎበዝ እንደተነፋፈቅን እሮብ ደርሳለች፤ ማታ 12:00 በሳምንቱ የተከሰቱ ወሬዎችን ጨምሮ የተለመዱት ሸጋ ፕሮግራሞቻችንን ከሽልማቶች ጋር ይዘን ተከስተናል፤ አብራችሁን እንትሆኑ በአክብሮት እን...
26/07/2023

ጎበዝ እንደተነፋፈቅን እሮብ ደርሳለች፤ ማታ 12:00 በሳምንቱ የተከሰቱ ወሬዎችን ጨምሮ የተለመዱት ሸጋ ፕሮግራሞቻችንን ከሽልማቶች ጋር ይዘን ተከስተናል፤ አብራችሁን እንትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን። ❤❤❤

ሳምንቱ እንዴት እየሄደ ነው? ረቡዕን ጠብቀን ከሳምንቱ አጋማሽ ጨዋታዎችን አሰናድተን እረፍት እና መዝናኛ ልንሆናችሁ ተከስተናል፤ ማታ 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 ከሽልማቶች ጋር እንጠብ...
21/06/2023

ሳምንቱ እንዴት እየሄደ ነው? ረቡዕን ጠብቀን ከሳምንቱ አጋማሽ ጨዋታዎችን አሰናድተን እረፍት እና መዝናኛ ልንሆናችሁ ተከስተናል፤ ማታ 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 ከሽልማቶች ጋር እንጠብቃቹሀለን!❤❤❤

ሰላም መንገደኞች!ለዩቲዩብ ቪው ብሎ አውሮፕላን ስለከሰከሰው አሜሪካዊ፣ የናርዶስ ዝብርቅርቅ የተሰኘ መዳረሻ፣ ልብ አንጠልጣዩ የነ መንገደኛ ሰላም ትረካ፣ ልትጠቀሙበት የምትችሉት የስኮላርሺፕ ...
17/05/2023

ሰላም መንገደኞች!
ለዩቲዩብ ቪው ብሎ አውሮፕላን ስለከሰከሰው አሜሪካዊ፣ የናርዶስ ዝብርቅርቅ የተሰኘ መዳረሻ፣ ልብ አንጠልጣዩ የነ መንገደኛ ሰላም ትረካ፣ ልትጠቀሙበት የምትችሉት የስኮላርሺፕ እድል...... ይሄን ሁሉ ከቆንጆ ሙዚቃ እና ሽልማቶች ጋር ይዘናል
12:00 ሰዓት ላይ በJFM 106.7 እንገናኝ ❤

ሰላም መንገደኞች!የዛሬው ትረካ ልዩ ነው፣ ጠቃሚ የጉዞ መረጃዎችም ተደራጅተዋል፣ የተለመዱት ቆንጆ ፕሮግራሞችም አሉ.... ሁሉንም ከሙዚቃ እና ሽልማቶች ጋር ይዘናል 12:00 ሰዓት ላይ በJF...
10/05/2023

ሰላም መንገደኞች!

የዛሬው ትረካ ልዩ ነው፣ ጠቃሚ የጉዞ መረጃዎችም ተደራጅተዋል፣ የተለመዱት ቆንጆ ፕሮግራሞችም አሉ.... ሁሉንም ከሙዚቃ እና ሽልማቶች ጋር ይዘናል 12:00 ሰዓት ላይ በJFM 106.7 እንገናኝ ❤

ሰላም መንገደኞች ሳምንቱ እንዴት እየሄደ ነው የDV እጣ በመጪው ቅዳሜ ይፋ ይወጣል። እድለኛ ሆናችሁ ው  ከደረሳችሁ ምን  ጉዳዮች ላይ መዘጋጀት እንዳለባችሁ እንነግራችኋለን ።በJFM 106....
03/05/2023

ሰላም መንገደኞች ሳምንቱ እንዴት እየሄደ ነው የDV እጣ በመጪው ቅዳሜ ይፋ ይወጣል። እድለኛ ሆናችሁ ው ከደረሳችሁ ምን ጉዳዮች ላይ መዘጋጀት እንዳለባችሁ እንነግራችኋለን ።
በJFM 106.1 ላይ ከ12 ሰአት ጀምሮ ይጠብቁን
❤️❤️❤️

ሰላም የመንገደኛ አድማጮቻችን። IOM አመታዊ የ2023 እቅዱን ይፋ አድርጓል ይሄንንና ሌሎች የሳምንቱ ጉዳዮችን ከዘወትር ፕሮግራሞቻችን ጋር ይዘን መጥተናል። ምሽት 12:00 በJfm 106.7...
05/04/2023

ሰላም የመንገደኛ አድማጮቻችን። IOM አመታዊ የ2023 እቅዱን ይፋ አድርጓል ይሄንንና ሌሎች የሳምንቱ ጉዳዮችን ከዘወትር ፕሮግራሞቻችን ጋር ይዘን መጥተናል። ምሽት 12:00 በJfm 106.7 ላይ እንገናኝ
❤️❤️❤️

Address

Addis Ababa

Telephone

+251904135221

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መንገደኛ የሬዲዮ ፕሮግራም- Mengedegna Radio Program posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to መንገደኛ የሬዲዮ ፕሮግራም- Mengedegna Radio Program:

Videos

Share

Category