የእራኝነት ጥበብ /Tikkissee Sirrii

የእራኝነት ጥበብ /Tikkissee Sirrii Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የእራኝነት ጥበብ /Tikkissee Sirrii, TV Network, Burayu, Addis Ababa.

26/04/2024

ፓስተሩ ፀጉሩን ሊስተካከል ገና ከመግባቱ...
ፀጉር አስተካካዩ ወንበሩ ላይ አስቀምጦ ሽርጡን እያስተካከለ በጥያቄ ያጣድፈው ጀመር....???
አስተካካዩ:- ፓስተር ነህ መሰለኝ?
ፓስተሩ:- እ....አዎ!
አስተካካዩ:- አይ እንደው እግዚአብሔር የሚባል ቢኖር ኖሮ ለምንድን ነው ይሔ ሁሉ ክፋት አለማችን ላይ የበዛው? እላለሁ ሁልጊዜ
እና ደግሞ.....ምናምን ምናምን እያለ ብዙም ለፓስተሩ የምላሽ ጊዜ እንኳን ሳይሰጠው ንግግሩን ቀጠለ
ፓስተሩ .....ምንም ሳይመልስለት ተቆርጦ ሲጨርስ ሒሳቡን ከፍሎ አመስግኖ ወጣ::
ከፀጉር ቤቱ አለፍ ብሎ ወደ ተቀመጠ ጎዳና ተዳዳሪ ፓስተሩ ጠጋ አለና "ወንድሜ ይሔንን ረጅም ፀጉርህን መስተካከል ትፈልጋለህ"? አለው::
ሰውዬውም ፈቃደኛ መሆኑን በደስታ ገለፀለት...
ወደ ፀጉር ቤቱ ይዞት እንደገባ ፓስተሩ ወደ አስተካካዩ እየተመለከተ "ፀጉር አስተካካይ የሚባል ቢኖር ኖሮ የዚህ ሰውዬ ፀጉር እንዲህ ባላደገ ነበር" አለው🧐
አስተካካዩም:- ፀጉር ቆራጭ እማ አለ ብዙዎች ወደ እኔ አልመጡም እንጂ…...........
አዎ እግዚአብሔር ስለሌለ ሳይሆን ወደ እርሱ ለመፍትሔ የሚቀርብ ጠፍቶ ነው🥲
የለም አትበለኝ አንተ እሱ ጋር ሳትኖር😔
“ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም አያፍርም" መዝ 34:5

26/04/2024

1Xim. 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯Amboo
, -sitti kenname jabeessii eegi

²⁰ Yaa Ximotewos, wanta hadaraa sitti kenname jabeessii eegi! Dubbii midhaan hin qabne isa wanta qulqullaa'aadhaan mormu irraa, wanta sobaa isa "Beekumsa" jedhame dhugaadhaan mormu irraas fagaadhu!
²¹ Namoonni gar tokko "Beekumsa" isa jedhamee kana "Arganneerra" jedhanii in himu, isaan garuu isa karaa amantii akeekkatan dhabaniiru. Ayyaanni Waaqayyoo isinii wajjin haa ta'u.

https://www.facebook.com/100063465590199/posts/933118435480334/?app=fbl
21/04/2024

https://www.facebook.com/100063465590199/posts/933118435480334/?app=fbl

ኢየሱስን መከተል ከሁሉ ይበልጣል ብሎ የቆረጡ ጀግኖች!!!

በዚህ ዘመን ዝነኛ ለመሆን ወይም ለመፈመስ የሚደረገው ጥረት ከፍ ያለ ነው። ዝነኛ መሆን መጥፎ አይደለም። ምናልባት በሙዚቃ ወይም በትወና አሊያም በስፖርት ወዘተ ዝነኛ መሆንን መመኘት የብዙ ወጣት ጠባይ ነው። ዝነኛ መሆን የደስታ የዕረፍት ጥግ የሚመስለውም አይጠፋም። እነዚህን ተመልከት።

ሂሩት በቀለ ማለት በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ የሙዚቃው ንግስት ተብላ እስከመጠራት ዝነኛ የነበረች ድምፃዊ ነበረች። ሙሉቀን መለሰ እስከዛሬ በሚደመጡ በሚስረቀረቁ ድምጾች በተዜሙ ስራዎች የሚታወቅ የሙዚቃው ንጉሥ ነበር። ተፈራ ነጋሽ ሙዚቃማ ድሮ ቀረ ተብሎ የድሮ ሙዚቃ ሲወደስ ስሙ የሚነሳ ድምፃዊ ነው። ጥበቡ ወርቆዬም የቅርብ ጊዜ የሙዚቃው ኢንዱስትሪ ክስተት ነው።

እነዚህ ዝናቸውን ለመተው ወደ ኋላ አላሉም። ምክንያቱም ጌታን ለመከተል ወስነዋልና። ይኸው ያንን የዓለም ስምና ዝና ትተው በጌታ እንደፀኑ ቀሩ። ሂሩትና ሙሉቀን እንደፀኑ ወደጌታ ተጠርተዋል። ተፌም ጥቤም ዝናቸውን ዕርግፍ አድርገው በመተው ለጌታ እየዘመሩ እየሰበኩ ፀንተው አሉ።

ታላላቅ ዝነኞችም አዋጪውን መያዛቸው ገብቶህ ከክርስቶስ ጋር ተጣበቅና ዝናው ከቀረም ይቅር አሉ. ። ከነፍስ ያስበለጥከው የስጋ ከፍታ ዋጋ ቢስ ነው!

23/11/2023
23/11/2023

Today's best photo

10/08/2022

17/05/2022

Du'anii Argaman😭😭‼️
========================
Mudannoo dhugaa Waldaa kiristaanaa tokko mudate Siniif Qoodaa hangan xumuraatti dubbisaa👇👇
✍️Waggaa kudhan (10 ) dura ture, Waldaa tokkotuu konfiraansii Qopheeffattee Tajaajiltoota bakkeewwan fagoo irraa waammatte..erga waammattee boodas guyyaan Sagantaa sun Gaafa Gahu tajaajiltoonni sun dhufan , tajaajiltoonni sunis Tokko dhiira tokko dubara turte ..egaa akkuma Beekamu tajaajiltootaaf waldaan bakka isaan boqotan qopheessitiif Mana siree qabdiif jechuudha. Maaliree egaa Jara kana lamaaniifis Siree qofa qofaatti fuudhanii fii Irbaata Galgalaa nyaachisanii Waan isaan dhugan kennanii fii Ganama dhufnee sin fuunaa Boqodhaa jedhanii Biraa Galan.
Egaa akka beekamutti Tajaajiltoonni gaafa waamaman kadhannaadhaan dabarsu mitiiree.. Garuu Waan hin yaadamne tokkotuu uumame. Innis Jaarsoliin waldaa Ganama deebiyanii Gaafa dhufan tajaajiltoonni sun mana hin isaanii hin banne, cufaa ture.. sana booda gaafa mana rurukkutan homtuu dhagahuu dide.. sana booda jaarsoliin waldaas dhiphuu guddaa keessa seenanii Abbaa hoteelaa fi Poolisii waamanii Manni siree sunn Akka Cabu godhan. Jalqaba mana siree kan tajaajiltuu ishee dubaraa sana cabsan.. gaafa cabsan namnuu keessa hin jiru ..Sana booda kan isa dhiiraa Cabsan..Gaafa isaan cabsan waan Hin yaadamne ijaan arguu fi amanuuf ulfaatutuu taheera. Kunis jarri lamaanuu utuu waliin ciisanii argan. Sana booda Gaafa itti siqan.. Jara lameen keessa hin jiru,Jarri Lameenuu utuu waliin ejjanii du'anii argaman 😭😭
waan hamaadha,
👉👉👉Yaada ani dubbachuu fedhe, waaqayyo mana isaarra jira, Ni dheekkama, sinitti hin fakkaatiin, Baayyee Waan lallabdaniif , Raajjaniif ,Faarfattaniif kkf Waan waaqayyoon Garaa bartan sinitti hin fakkaatiin .. ijaatti Ijaa baafata inni waayee bakka Aarsaa isaaf.
👉Adaraa Hundi keenya Salphina Gadhee akka hin salphanneef Of haa eeggannu.
👉 kun Seenaa dhugaa Ani Beekudha.
sinitti tole Barreeffama kana Namoota bira akka gahuuf godhi hiriyyootakeef Gartuu facebook Garagaraatti.
✍️ ‼️
✍️ ‼️
✍️ ‼️

05/05/2022

አልፋችሁ ሂዱ!

ፈጣሪ በዚህች ምድር ላይ እንድትኖሩ የሰጣችሁ ይህ ሕይወት በራሱ፣ ምንም ነገር ሳይጨመርበት እጅግ ውብ ነው፡፡ ይህንን ውብ የሆነ ሕይወት ምንም ነገር እንዲያበላሽባችሁ አትፍቀዱ፡፡

• በአንድ ሰው ተግባር ብቻ ይህ ውብ የሆነ ሕይወት እንዳይበላሽ ሰዎች ከሚያደርጉባችሁ ወይም ካላደረጉላችሁ ነገር አልፋቸሁ ሂዱ!

• በአንድ ነገር አለመሳከት የተነሳ ውስጣችሁ ወድቆ ይህ ውብ የሆነ ሕይወት እንዳይበላሽ ጊዜያዊ ከሆነው የመሳካትና ያለመሳካት ገጠመኝ አልፋችሁ ሂዱ!

• ሰዎች ከሚያደርጉብን፣ ከሚያደርጉልንና ከከለከሉን ነገሮች ይልቅ በሕይወት መኖር በራሱ በብዙ እጥፍ ይበልጣል፡፡ ከተሳካውና ካልተሳካው ሁኔታ ይልቅ በሕይወት መኖር በራሱ በብዙ እጥፍ ይበልጣልና ከሁኔታዎች አልፋችሁ ሂዱ!

በሕይወት መኖር ስለተፈቀደልን ብቻ ፈጣሪን በማመስገን በደስታ ለመኖር በቂ ምክንያት አለን፡፡

https://t.me/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

14/04/2022

Waan Raajii❗❗🤔 kanan maal jettaan yaa jamaa ?

Dargaggeessi umuriin isaa waggaa 25 ta'u jaartii umuriin ishee 85 taatu irraa jaalala hamaan liqimfamee/qabamee fuudhuuf!

Jiraataa biyya koongoo kan ta'e dargaggeessi Muyiwa jedhamu jaartii umuriin ishee 85 ta'e! ijoollee 8 fi ijoollee ijoolleeshee 20 kan qabdu, Tireezaa waliin jaalala keessatti kufee fuuchuuf ifa baase!

Muyiwa'n gaafa dubbatu kana dura dubara jaallatee akka beekuu fi isheen kun garuu isaan keessaa adda akka taate dubbata, itti dabalees akkas jedhee ibsa kenna "nan yaadadha galgala tokko hiriyaankoo na bira hin turre. baayyee beela'een ture, baayyees dadhabee lafan turetti jaartiin tokko dhuftee baayyiftee na tajaajilte" jechuun waayee gargaaruu ishees dubbate.

"Anatti kan agarsiifte gaarummaanshee akkan ishee jaalladhu kan na godhe, hammam dulloomtuu yoo taateyyuu dhugaadhaan akkookoo ta'uu dandeessi. Garuu nan jaalladha" jedhee miira keessa isaa jiru ibse!

Isheenis gaafa dubbattu "umuriinkoo 80 dha. ijoollee saddeetiifi ijoollee ijoollee digdaman qaba. ijoolle ijoolleekoo keessaa 5ffaa ta'uu danda'a! Inni na jaallata! Anis isa nan jaalladha! Uffata gaafa cidhaakoo uffachuuf baayyee na hawwisiisaa jira" Jetti!

Jaalalli Jaamaadha inni jedhan dhugaa ta'aa laata?
Odeeffannoo fuula Miidiyaa hawaasumma irraati !

06/04/2022

ይህን ጽሁፍ ሳታነብ ካለፍከው አንድ ትልቅ ነገር እንዳመለጠህ ቁጠረው!
✅✅‼ ምክር ለወዳጅ እንጂ ለማን ይሠጣል ?

✅✅‼ በወጣትነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ከሚል መመሪያ ውጣ ፤ ሁሉንም ካላየሁ አላምንም አትበል ። ሰምቶ ማመን ፣ ከተጎዱት መማር አስተዋይነት መሆኑን አትርሳ ። የሰማንያ ዓመት ዕውቀትን ለመገብየት ግድ ሰማንያ ዓመት መኖር የለብህም ። ሰማንያ ዓመት ከኖሩት በትሕትና መጠየቅ ይገባሃል ።

✅✅‼ ምክርን ብትሰማ በነጻ ትማራለህ ። ምክርን አልሰማ ብትል ግን በዋጋ እንደምትማር እወቀው ። በዋጋ መማር ግን አድካሚ ደግሞም የሚያስመርር ነው ። ብልህ ከሆንህ በሰው ከደረሰው ትማራለህ ፣ ሞኝ ከሆንህ ግን በራስህ ሲደርስ ትማራለህ ።

✅✅‼ የታየህን አሳይ ፣ ያልታየህን አጥራው ። በደንብ ያልተረዳኸውን አታስተምረው። ያልቀመስከውን ለሰው አትጋብዝ ። የሰማኸውን ሁሉ አትመን ። ያየኸውን ሁሉ ስጡኝ ፣ የተናገርከውን ሁሉ ፈፅሙ አትበል ። የሰጠኽውን እርሳ እንጂ አታውራ። ፍፃሜውን ሳታይ ምስጋና አታብዛ ። ቀኑ ሳይመሽ ቀኑ ጥሩ ነው አትበል ።

✅✅‼ ዓይንህ የፊቱን ቢያይ ልብህ የኋላውን ያስብ ። ነገ ላይ እንድትደርስ የትናንቱን አትርሳ ። የምትሄድበት እናዳይጠፋህ የመጣህበትን አትዘንጋ ።

✅✅‼ የአባቶችህን መልካም ሥራ አብነት አድርግ ። ካሳለፉት ሕይወት ተማር እንጂ አወዳሽና ወቃሽ አትሁን ። ሌሎች መሆን ያለባቸውን ስታውቅ አንተ መሆን ያለብህ እንዳይጠፋህ ተጠንቀቅ ። ደግሞም አንተም በታሪክ ፊት መሆንህን እወቀው ።

✅✅‼ ክፋት አይሙቅህ ፣ መልካም ነገርም ብርድ ብርድ አይበልህ ። ለክፋት አቅም ካለህ ለበጎ ነገርም አቅም አለህና ተግባርህ የምርጫ ውጤት ነውና አስብበት ።

✅✅‼ ገንዘብ የሚመልሰው የገንዘብን ጥያቄ ብቻ ነውና ሁሉንም ነገር ገንዘብ ያስገኝልኛል ብለህ አታስብ ። ላለው አትሩጥ ፣ ምጽዋትህና ተግባርህ በአቅምህ መጠን ይሁን እንጂ ከአቅምህ አትነስ ። ድሃም ሆነህ ተበድረህ ስጦታ አትስጥ ። በጣም ካልቸገረህ ለቅንጦት አትበደር ። ያንተን ድርሻ ከጨረስህ ያልተጨረሰ የሌሎችን ድርሻ ፈፅምላቸው ።

✅✅‼ ለሀብታም አትሳቅ ፣ የደሀ ጉልበት አይለፍብህ ፣ ያለ ሰው ሰው አልሆንክምና ሰው አትጥላ ፣ የወጣህበትን መሰላል አትገፍትር ፣ ለመውረድም ያስፈልግሃልና ፣ ያየኽውን ሴት ሁሉ የመውደድ ጠባይህ ካለቀቀህ ትዳር አትያዝ ፣ ካልጋበዙህ በቀር አማካሪ አትሁን ፣ ባልጠሩህ ሥፍራ አቤት አትበል ፣ ካልሾሙህ መሪ አትሁን ፣ ጉድለት በሌለበት ቦታ ጊዜህን አታባክን ፣ የሰው ፊት ጥገኛ ሁነህ ሲስቁልህ የምትስቅ ሲቆጡህ የምታለቅስ አትሁን ፣ ነገርህን በልክ ፣ ቃልህን በጣዕም ፣ ድምፅህን በዝግታ ፈፅመው ።

✅✅‼ እውር እንዳይሉህ ያልታየኽን አያለሁ አትበል ። ጨካኝ እንዳይሉህ ያልተሰማህን ጩኸት እሰማለሁ አትበል ። ንፉግ እንዳይሉህ ያለ አቅምህ እረዳለሁ አትበል ። ነገር አይገባውም እንዳይሉህ ያልገባህን እንደገባህ አድርገህ አትለፍ ። አንድ በጎ ዕውቀት ሳትጨብጥ የዋልክበትን ቀን እንደ ኖርክበት አትቁጠረው ፣ ስለዚህ መፅሐፍትን አንብብ ፣ አዋቂዎችን ጠይቅ ፣ ሁሉን ሳትንቅ ስማ ።

✅✅‼ ሥልጣን ሲሰጥህ መሪ እንጂ አለቃ አትሁን ፤ ከፊት እየቀደምህ አስከትል እንጂ ከኋላ ሆነህ አትቅደም ።

✅✅‼ በዓላማ ኑር ፤ እንቅፋቶች የሚያጸኑህ እንጂ ተግባርህን የሚያስተውህ አይሁኑ ። ሕይወት ትምህርት ቤት መሆኑና ባለማወቅ ብዙ ትህምርቶች እንዳያመልጡህ ተጠንቀቅ ።

✅✅‼ የመከራ ቀን ወዳጆችህን አትርሳ ፤ የዛሬ ሰው ብቻ አትሁን ፤ የትላንቱንም አስብ ፤ አንገት የተፈጠረው ዞሮ ለማየት ነውና ።

✅✅‼ ዓለም ዋዣቂ ናት ። ከፍና ዝቅ ስትል አትደናገጥ ፤ ፀሐይ ዝናብን ተከትላ ትፈነጥቃለች ። ከመከፋትም በኋላ ትልቅ መፅናናት ይሆናል ። ከሌሊት በኋላም ሌሊት አይመጣም ። ከሀዘን በኋላ ደስታ ይሆናልና በርታ!

✅✅‼ መነቀፍን አትፍራ ፤ ነቀፋህን ግን አጥራው ፤ ስለ ሀሰት ሳይሆን ስለ እውነት ተገፋ ፤ ሌሎችን ውደድ ፍቅር ስጦታ እንጂ ብድር አይደለምና አልወደዱኝም ብለህ በአበዳሪዎች አንቀጽ አትካሰስ ፤ የገባህን አድርግ የዚህ ዓለም ሰው ሲወድህም ሲጠላህም ባለማወቅ ነው ። ብዙዎች ስለወደዱህ ይወድሃል ፤ ብዙዎች ስለጠሉህ ይጠላሃል ።

✅✅‼ ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት ። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት ተሟገትላቸው ። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው ። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው ።

✅✅‼ ደጋፊዎች ተከታዮች አይደሉም ። ሰዎች ስለደገፉህም የያዝኩት እውነት ነው ብለህ መንቻካ አትሁን ፤ ምናልባት ዛሬ የሚጮሁልህ ዛሬን ሊረሱብህ ሊሆን ይችላልና ። ሲያለቅሱልህም ቃልህ ማርኳቸው ሳይሆን የሞተ ዘመዳቸው ትዝ ብሏቸው ሊሆን ይችላልና አለቀሱ ብለህ ንግግርህን ድንበር አታሳጣው ። እውነትንም በደጋፊ ብዛት እንዳትመዝናት ተጠንቀቅ ።

✅✅‼ ለእውነታ እንጂ ለይሉኝታ አትኑር ፤ ያን ስልህ የምትኖርበት ሕዝብና ባሕል ከእውነት ጋር እስካልተጋጨ መጋፋት የለብህም። ሠዎች የሚቀበሉህ ባሕላቸውን ስታውቅና ስታከብርላቸው ነው ።

✅✅‼ ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል ። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ ።

✅✅‼ የሰዎችን ያለማወቅ አግዝ ፤ ዕውቀትህ ባላወቁት ላይ እንድትኮራና እንድትፈርድ አያድርግህ የአዋቂ ኩሩ ቁጥሩ ካላዋቂዎች ነውና ማወቅ ባለዕዳነት እንዳይሆን አላዋቂዎችን እርዳቸው !!

✅✅‼ ሁሉን ወሬ ላውራ አትበል ፣ የደበቁህን ምስጢር አታውጣጣ ፣ የሰማኽውን ወሬና የተገለጠልህን ምስጢር ምን መፍትሔ ሰጠኸውና ? ያየህውን ሥራ ሁሉ እሰራለሁ የሰማኸውን ትምህርት ሁሉ እማራለሁ አትበል ። ይህ የተሰወረው የቅንዓት ጠባይ ነውና ሁሉን ልያዝ ማለትም ዝንጉ አድረጎ እንዳያስቀርህ ሁሉም ውስጥ ልኑር አትበል ።

✅✅‼ ቆንጆዎች ቁንጅናቸው ሁሉን የሚተካ እየመሰላቸው ከዕውቀትና ከትሕትና ይርቃሉ ። ሁሉንም ሰው በመልካቸው የሚማርኩት ስለሚመስላቸው ኩሩና ተንኮለኞች ይሆናሉ ። አንተ ግን ቆንጆ ወዳጅን እንጂ ቆንጆ ቁመናን አትሻ ፤ ቆንጆ ትዳርን እንጂ ቆንጆ ሴትን አትመኝ ፤ የላይ ነገር ከንቱና ኀላፊ ነውና በሚፈርስ አካል ፣ ኑሮ በሚለውጠው መልክ አትደለል ።

✅✅‼ እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ ።

✅✅‼ የሰዎችን ያለማወቅ አግዝ ፤ ዕውቀትህ ባላወቁት ላይ እንድትኮራና እንድትፈርድ አያድርግህ የአዋቂ ኩሩ ቁጥሩ ካላዋቂዎች ነውና ማወቅ ባለዕዳነት እንዳይሆን አላዋቂዎችን እርዳቸው ።

✅✅‼ ዛሬ የመዝራት ዘመንህ ነገ መከርህ ነውና በእምነት እውነትን ዝራ ፤ በምታውቀው ቦታ ላይ አገልጋይ በማታውቀው መልካም ተግባር ላይ ደጀን ሁን ፤ በቦታህ መምህር ያለቦታህ ተማሪ ሁን ፤ ክብሩ እንዳይቀንስብህ ከዕቃ ትምክህት ፣ ከዕውቀት ሙግት ራቅ ።

✅✅‼ ሁሉን ወሬ ላውራ አትበል ፣ የደበቁህን ምስጢር አታውጣጣ ፣ የሰማኽውን ወሬና የተገለጠልህን ምስጢር ምን መፍትሔ ሰጠኸውና ? ያየህውን ሥራ ሁሉ እሰራለሁ የሰማኸውን ትምህርት ሁሉ እማራለሁ አትበል ። ይህ የተሰወረው የቅንዓት ጠባይ ነውና ። ሁሉን ልያዝ ማለትም ዝንጉ አድረጎ እንዳያስቀርህ ሁሉም ውስጥ ልኑር አትበል ።

✅✅‼ ቆንጆዎች ቁንጅናቸው ሁሉን የሚተካ እየመሰላቸው ከዕውቀትና ከትሕትና ይርቃሉ ። ሁሉንም ሰው በመልካቸው የሚማርኩት ስለሚመስላቸው ኩሩና ተንኮለኞች ይሆናሉ ። አንተ ግን ቆንጆ ወዳጅን እንጂ ቆንጆ ቁመናን አትሻ ፤ ቆንጆ ትዳርን እንጂ ቆንጆ ሴትን አትመኝ ፤ የላይ ነገር ከንቱና ኀላፊ ነውና በሚፈርስ አካል ፣ ኑሮ በሚለውጠው መልክ አትደለል ።

✅✅‼ እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ ።

✅✅‼ ቂም አፍን የሚያመር ፣ ልብን የሚያነቅዝ ፣ ተግባርን የሚያልፈሰፍስ ነውና ለበደለህ ሰው ቅያሜህን ግለጥለት ፤ ቂመኝነት በክፉ መሸነፍ እንጂ ጀግንነት አይምሰልህ ።

✅✅‼ ከህሊናህና ከመንፈሳዊ አማካሪህ ሳትመክር ምንም ነገር አትወስን ፤ አጥርተህ ሳትሰማ ቃል አትግባ ። መከራ ካልደረሰ በቀር ባል በሌለበት ቤት ውስጥ ከሚስቲቱ ጋር ብቻህን አትቀመጥ ።

✅✅‼ የሚበልጥህ ልኩራብህ እንዳይልህ ፣ ያነሰህ ልድረስብህ ብሎ እንዳያጠፋህ የሀብትህን ልክ እንዳታወራ ፤ በገዛ አፍህ ባንዱ ትከብራለህ ባንዱ ትቀላለህና ።

✅✅‼ በጣም በማክበርህ እንዳታመልከው ፤ በጣም በመናቅህ እንዳታዋርደው ሠው እንዳንተ መሆኑን እወቀው ።

✅✅‼ የእኔ መናገር ምን ይለውጣል ? ብለህም ስህተትን አትለፍ ፤ የእኔ አስተዋፅኦ ምን ይጠቅማል ? ብለህም ስጦታህን አትጠፍ ።

✅✅‼ መልካም ቃል ከስጦታ ይበልጣልና መልካም ቃል ተናገር ፤ ማንኛውም ስጦታ ከልመና ወንበር አያስነሣም ። የተስፋ ቃል ግን እንደሚያስነሣ አውቀህ ለሰዎች የተስፋ ቃል ስጣቸው ።

✅✅‼ ትምህርት ለዕውቀት ያዘጋጃል እንጂ ዕውቀትን አይጨርስም ። ዕውቀትህን የምትይዝበትን ሥነ-ሥርዓት ግን ያሳይሃል ። አእምሮህን ለማረቅ ትምህርት ፣ ሰውነትህን ለመግዛት ትዕግስት ፣ ከማንም ጋር ለመኖር ሥነ-ሥርዓት ያስፈልግሃል ። ለህሊናህ እረፍት ግን እምነት ያሻሃል ። ተከታይ ለማበጀት ደግሞ ግልጽ መሆንና ታማኝነት ግድ ይልሃል ።

✅✅‼ አንተው እውነትን ጠልተሃት ዘመኑ እውነትን ጠልቷል አትበል ። ዘመን እኔና አንተ ነን ፤ በራሱ ክፉና ደግ የሆነ ዘመን የለም ።

✅✅‼ መልካም ምክር ብትሰማ ሕይወት ቀላል ይሆንልሃል ። ትክክለኛም ውሳኔ ከመልካም ምክር ነውና..!!

✅✅‼ ይህንን ገራሚና አስተማሪ የሆነውን ፅሁፍ አንብበው ለወዳጅዎ ካላካፈሉት እራሥ ወዳድ ነዎት ማለት ነው!!!!

✅✅‼ ምንጩ ፦ ደርቋል✅✅‼


✅✅‼ ፌስቡክን ለመታወቅ ሳይሆን ያወቅነውን ለማሳወቅ እንጠቀም ፡፡ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ፍፁም በጎነት ነው ፡፡ በምድር ላይ የምናደርጋቸው ነገሮች ሁሉ በሰማይ ላይ የዘላለም ደመወዝ ሆነው ይከፈሉናል ፡፡ ሁሌም ቢሆን ከክፋት ይልቅ በጎ በጎውን ነገር እናስብ መልካምነት ለራስ ነውና ፡፡

✅✅‼ ስለዚህ አንተም ይህ አሁን ያነበብከው መጣጥፍ ትምህርት ሰጪ ሆኖ ካገኘሀው የእርስዎ ዘመዶችህ እንዲያነቡትና ትምህርት እንዲወስዱ ዘንድ ሼር ያድርጉላቸው ።

✅✅‼ አዳዲስና ትምህርት ሰጪ የሆኑ ፅሁፎች በየቀኑ በቴግራም እንዲደርሳችሁ ትፈልጋላችሁ እንግዲያውስ ይሄ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ነው ግቡና Join አድርጉን ።

03/04/2022

ሰበር መልእክት
""""""""""""""""""
ከዬትኛውም ከከበባችሁ ነገር ዛሬ በእግዚአብሔር ታሸንፋላችሁ
""""""""" ”""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
መዝሙር 118 (Psalms)
12፤ ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው።

"ነፃ ወጣሁ ብላችሁ ፃፉ" ለብዙ ሰው እንዲደርስ ሼር ማድረጋችሁን እርግጠኛ ሁኑ። ይህ መልእክት ለብዙ ሰወች ተስፋን ይሰጣልና። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

03/04/2022

🚹✴ አንድ መፅሐፍ ላይ ያነበብኩት በጣም ስለ ተመቸኝ ለናንተ ላካፍላችሁ ወደድኩ! ✴🚹
✅ ብረት ጽኑ ነው እሳት ያሸንፈዋል፤
✅ እሳት ብርቱ ነው ውሃ ያሸንፈዋል፤
✅ ውሃ ብርቱ ነው ደመና ይሸከመዋል፤
✅ ደመና ኃያል ነው ንፋስ ይበትነዋል፤
✅ ንፋስ ብርቱ ነው መሬት ይገድበዋል፤
✅ መሬት ጽኑ ነው የአዳም ልጅ ያሸንፈዋል፤
✅ የአዳም ልጅ ብርቱ ነው ሀዘን ያሸንፈዋል፤
✅ ኃዘን ጽኑ ነው ጠጅ(መጠጥ )ያሸንፈዋል፤
✅ ጠጅ ብርቱ ነው እንቅልፍ ያሸንፈዋ፤
✅ እንቅልፍ ብርቱ ነው ሞት ያሸንፈዋል፤
***********************
የዚህ ሁሉ ነገር ማጠቃለያው ምን እደሆነ ታውቃላችሁ….ነገር ግን ሁሉንም ሴት ታሸንፈዋለች ብሎ ነው ሀሳቡ የሚደመደመው፡፡
አያችሁ አባቶች ተመራምረው በህይወት ልምዳቸው ቀምረው የደረሱበት አንድ ሀቅ የዚህ አለም የመጨረሻዋ አሸናፊ ሴት መሆኑዋን ነው። በሴት የማይሸነፍ ምንም ነገር የለም ሞትም ጭምር …በታሪክ ሞትን ያሸነፈው ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ ነው የማውቀው፡፡ ታድያ ሴት ሞትን እንዴት አድርጋ ታሸንፈዋለች? ብዬ አያቴን ጠይቄ ነበር…
‹‹ሞት የሚሸነፍበት ብቸኛው ዘዴ መውለድ ነው ልጅ በመውለድ ሞትን ታሸንፈዋለች…ጨካኙ ሞት እሷን ገደልኩ ሲል እሷ የወለደቻቸው ሌላ ሶስት እና አራት ልጆች ይጠብቁታል፡፡ ስራ አብዝታበት ታሰቃየዋለች…፡፡››

✅✅‼ ፌስቡክን ለመታወቅ ሳይሆን ያወቅነውን ለማሳወቅ እንጠቀም ፡፡ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ፍፁም በጎነት ነው ፡፡ በምድር ላይ የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች ሁሉ በሰማይ ላይ የዘላለም ደመወዝ ሆነው ይከፈሉናል ፡፡ ሁሌም ቢሆን ከክፋት ይልቅ በጎ በጎውን ነገር እናስብ መልካምነት ለራስ ነውና ፡፡

✅✅‼ ስለዚህ አንተም ይህ አሁን ያነበብከው ፅሁፍ ትምህርት ሰጪ ሆኖ ካገኘሀው የእርስዎ ዘመዶችህ እንዲያነቡትና ትምህርት እንዲወስዱ ዘንድ ሼር ያድርጉላቸው ።

24/03/2022
20/03/2022

Mulla'ata keef jiraadhu‼

Mr. Bean ogeessa muuziqaa ture. Garuu sababii arrabni isaa soroorsee dubbachuu hin dandeenyeef, fiilmii fi agarsiisa garaagaraa irratti carraa hirmaachuu hin arganne. Innis kutannoo mataa isaan hojiiwwan Mr. Bean jedhuun agarsiisa mataasaa hedduu dalagee addunyaa guutuutti beekame.

Nuti hundinuu taphoota isaa ilaallee kolfaa oolla.

Argitee? Namooti cimina kee osuu hin taane dadhabina kee dubbachuutti ariifatu.

Ati garuu gurra kennuufii dhiiftee kutannoo yoo qabaatte waan yaadde kamittuu waanti ati hin milkoofneef hin jiru.

Mulla'ata keef jiraadhu‼

Jabaan Waaqa‼

18/03/2022

🛑በዚያን ጊዜ ተጠንቀቁ🛑

ከፍካሬ ኢየሱስ የተወሰደ

#በነዚያ ወራትና ዘመናት እውነተኛ ፍርድ የሚፈረድባት ከተማ ፍርድ ይጣመምባታል ጽድቅ ሰፍኖበት የነበረች አገር የነፍስ ገዳዮችና የልዩ ልዩ ወንጀለኞች ዋሻ ትሆናለች ባለሥልጣኖችና ሹማምንቶች ከአመጸኞች ጋር ይተባበራሉ ሁሉም ጉቦ ይወዳሉ መማለጃ ይቀበላሉ ልዩ ልዩ እጅ መንሻንም ለማግኘት ይጤደፋሉ በዚህም የተነሣ በደሀና በሀብታም መካከል ትክክል አይፈርዱም።

በዚያን ጊዜ ተጠንቀቁ
#ስለጉቦና ስለመማለጃ ሐሰተኛውን እውነተኛ እውነተኛውን ሐሰተኛ ለማሚያደርገ ክፉውንም መልካም መልካሙንም ክፉ ለሚሉ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑን ጨለማ ለሚያደርጉ መራራውን ጣፋጭ ጣፋጩን መራራ ለሚሉ ወዮላቸው።

በዚያን ጊዜ ጠተንቀቁ
#ስለዚህ የእሳት ወላፈን ቃርሚያን እንዲበላ አበቅም(ገለባም) በእሳት ነበልባል እንደሚጠፋ አመድም በነፋስም ሃይል ተጠርጎ እንደሚበን እንዲሁ የነሱ ሥር ይበሰብሳል ቡቃያውም ይደርቃል እንደትቢያም ይበናል የእግዚአበሔርን ሕግ ተላልፈዋልና የተናገረውንም ቃሉን አቃለዋልና።

በዚያን ጊዜ ተጠንቀቁ
#ሰብል በደረሰ ጊዜ አንበጣ ኩብኩቤ የምድራቸውን ፍሬ የሚበላ መቅሰፍት ይላክባቸዋል በያገሩ ጸብ ክርክር ይነሣል። ነጋድያን ወዲያና ወዲህ ብለው እንዳይነግዱ የባሕር ወደብ(ካናል) ይዘጋባቸዋል። ልብስ ይታጣል። ብዙ ዋጋ ቢሰጡ አይገኝም የዚያን ጊዜ ንብረት የተበላሸ ነው።

#በጉም ላሙም እንስሳ ሁሉ ያልቃል። ቤተ ክርስቲያን ይዘጋል። ዕጣንም አይገኝም። የሚፈጃቸው ዘንዶ ይመጣል ተኩላም እባብም ዥብም ነምርም አንበሳም ይፈጃቸዋል። የሮጠ አያመልጥም የተሠማራም ተመልሶ አይገባም። የዶሮን ጫጩት ከእናታቸው ብብቻ እየነጠቀ እንደሚወስድ ጠላፊ አሞራ ይልክባቸዋል።

በዚያን ጊዜ ተጠንቀቁ
#በዚያን ጊዜ ረሃብ ችጋር ይሆናል። ሰው የሰው ሥጋ ይበላል ብዙዎችም ሰዎች እንደ እንስሳ ሣር ይግጣሉ። ሀገርም ይጠፋል። ሥጋዬን ደሜን ያረክሳሉ። ምሥጢሬን ለሁሉ ይገልጣሉ። ከወዳጆቻቸውና ከዘመዶቻቸው ጋራ ይሴስናሉ። ሰውነታቸውን ያሳድፋሉ ባልፈጠራቸው ያመልካሉ።

#ስለዚህ የሚፈጃቸው ጨካኝ ንጉሥ ይነግሥባቸዋል ታላቁም ታናሹም ያልቃሉ። ሴቱም ወንዱም መነኰሳትም ካህናትም ሕዝብም በያገሩ ሁሉም ያልቃሉ። እነዚያውም ከዚህ ከመከራ የተረፉት ስንኳ ልባቸው አይመለስም። በልቡናቸው ድንቁርና መልቷልና። በልቡናቸው ድንቁርና መልቷልና። እኔም ቁጣዬን ከሳቸው አላበርድም።

#ዘመኑ ቀርቧልና ይህን መፀሐፍ የሚያነብው የትንቢቱን ቃል የሚሠሙትና በውስጥ የተፃፈውን የሚጠብቁት በፁሃን ናቸው!) "

🛑ማሳሰቢያ
የዚህ ፖስት ሙሉ ቪድዮ ከአባቶች ትንቢት እስከ ትንቢቱ ማብቂያ ለውን የሆነውን ሀጢያት በቪድዮ አዘጋጅተናል ሊንኩን መጫን ይመልከቱ
https://youtu.be/LDWWVJvwAvE

ማንም ሼር ሳያደርግ እንዳያልፍ.በኢትዮጵያ ምድር እየሆነ ነው .ይሄን እያወቁ ዝም የሚል ምንም አንደበት የለውም ሁላቹም ሼር !!!!

11/03/2022

✏️✏️ GAARII NAMAAF GODHI. ✏️✏️

✏️ Guyyaa tokko maanguddoo iji isaa lamaanuu jamaa ta'e, goonkumaa arguu hin dandeenye tokkotu ture. Maanguddoon Kun amala baratamaa ta'e tokko qabu ture.

✏️ Galgala Galgala guyyaa hundumaa yeroo lafti dukkanaa'u shamaa qabsiiffatanii bishaan ciisaa naannoo isaanii jiru tokko karaaraa adeemanii ibsu turan.

✏️ Kun hojii isaanii guyyaa guyyaa waan ta'eef akkuma amala isaanii guyyaa tokko gaafa lafti dukkanaa'u shamaa isaanii qabsiiffatanii karaa irra adeemuu jalqaban.

✏️ Dargaggoonni tokko sadii ta'anii utuu karaa sana irra bashannanaa deemanii namticha iji isaa lamaan jaamaa goonkuma arguu hin dandeenyi shamaa immoo qabsiifatee jiru arganii itti qoosanii.

✏️ Gaaffii akkas jedhuus maanguddoo iji isaa lamaanuu arguu hin dandeenye kana gaafatan. "Ati silaa iji kee hin arguu shamaan ati qabsiifattee ibsaa deemtu Kun maal si fayyada" jedhaanii gaafatan Deebiin maanguddoo kanaa akkas ture. ilaa ijoollee koo ani waan gurguddaa lamaaffan shamaa kana qabsiisee ibsaa deema.
1. Tokkoffaa namoonni karaa kanarra deeman akka hin guffanee fi bishaan ciisa kanatti akka hin kufneeffani.
2. Inni lammaffaan immoo shamaa kana ibsaa hin deemu taanan. Ani itti mul'achuu didee nati bu'anii akkan lafaan na hin dhoofneefi. Jedheen

✏️ Dargaggoonni kunis deebii maanguddoo kanaaf baay'ee dinqisiiffachaa fi ajaa'ibsiiffachaa deeman.

Dhageeffadhu namaaf gaarii gaafa gootu siinis waan gaariitu si eega. Kanaafuu namaaf wanuma gaarii ta'e tokko godhi. Namaaf gaarii gootee namaarraa waan gaarii hin eegatiin warra gaarii godhaanii gaarii kana godhu Waaqayyoodha waan ta'eef.

✏️Jireenyi ilaalcha keeratti hunda'a waan ta'eef jireenya bareedaa jiraachuuf ilaalcha bareedaa qabaadhu.

Yoo sitti toleerra ta'e phage kana like, follow, share godhi. Eebbifami

09/03/2022



Waraabessa gara jabeessa tokkotu mandara wayii keessa jira ture, gaaf tokko waraabessi kun Horii (sa'aawwan) mandara sana keessa jiran nyaatee fixuuf ka'e. Namoonni nannoo sanaas gara jabummaa waraabessa sanaa arganii isa waraananii ajjeesuuf murteefatanii waliin mari'atani.

Akkuma jedhanis walii galani gamaf gamasiin eeboo qabatanii osoo barbaadanii naannoo ta'e keesatti arganii kallattii hundaan itti marsanii gara isaatti fiigaa dhufani. Waraabeessi kunis dhaabadhee hin ilallu jedhe kallatti barbaaddatee fiigee Mana qaalittii abbaa mana hin qabneetti fiigee balbala rurrukutee "warrakoo maaloo mana narraa banaa?" jedhe.

Haati manaa ilma ishee tokkittii wajjin jiraataa turte kunis " mal maal taate ?" jettee gaafatte. innis "Maalo na ajjesuuf na ari'aa jiru mana keessa na dhoksi" jedheen. Ishenis ol galchitee mana keessa dhoksite. Jarri Waraabeessicha ari'aa turan faana miilasaa hordofanii yommuu mana sana bira gahan faanni miilasaa bade Balbala manichaa rurukutanii "jara manaa waraabessi tokko as mana keessa jiraa ?" jedhanii gafatan haati manaa kunis "as hin jiru" jette. jarris shakkanii "maalo nutti himi faanni miilasaa as gahee bade bitaas mirgas hin deemne asumatti dhaabate" jedhani isheen garuu jabeesitee "Gonkumaa an hin argine" jettee sobde dhoksite.

Bulee boromta isaa Waraabessi kun guyyaa waan ta'eef bosonatti galuu barbaadee garuu waan sodaateef achuma bule. Gaafa guyyaa lamaffaa baayyee waan beela'eef galuu barbaadee ammas waan sodaateef achuma ture. Beela isaa obsuun waan itti ulfateef osoo haati mucaa bakkee jirtuu mucaa ishee cacabsee,ukkamsee nyaate. Haati mucaa yommu bakkeedhaa ol galtu mucaan hin jiru. Waraabesichi gaarii waan itti fakkateef isa hin shakkine turte. Ammas garuu Waan beela'eef hamuummachuu jalqabe utaalee miila qaalittii kanaa qabate. isheenis yommus mucaashe kan nyate akka isa ta'e bartee humnaf sagalee qabduun "Uuuuuuuuu maalo naa birmadhaa" jette iyyite.

Namoonni ollaa kaleessa Waraabessicha barbaadaa turanis "mal mal maltu ta'e" jedhanin. isheenis iyyaa guddaan "Waraabessa kaleessa mana keessa dhoksee ture mucaa koo nyaatee anatti darbuufi maalo naaf birmadhaa" jette iyyite namooni sunis kaleessa maliif dhoksite harra maliif baafte jedhanii gara manatti deebi'ani.

ofitti keessummeesitee of keessa dhoksitee isa faana firoomtee hin taa'in, ifirraa hari'adhu, hafuura qulqulluutti dhiyaadhu, jireenya kee hafuura qulqulluuf kenni male cubbuuf hin kennin Hojiinsaa ajjeesuu fi balleessuu waan ta'eef gaaf tokko si balleessaa ofirra ari'adhu.

🙏

26/02/2022

Addeessa ta'i...
Galgala galgala gaafa addeessi jiru yoo ol ilaallu samii irra urjii hedduu arguu dandeenya. Urjiiwwan kunniin hangam illee yoo baay'atan waan ifan fakkaataniis akka addeessaatti ifa nuuf hin kennan. Haa ta'u malee, addeeessa ifa nuuf kennu kana hurriin uwwisnaan ni dukkanaa'a jechuudha. Jaalala keessattis akkuma urjiiwwanii san namoonni waan si jaalatan fakkaatan hedduun jiraachuu danda'u. Garuu, akka addeessaa sanitti kan jireenya kee ifaa godhan nama tokko qofaadha waan ta'eef, tokkicha san barbaaddadhuu yoo argatte immoo akka hurriin si jalaa hin uwwisne sirriitti kunuunfadhu!!!
Galatoomaa!!
Lafa nagaa oolaa!!!!
©Dr.Caalaa Didhaa

21/02/2022

BOFTI🐍 tarii nu keessa jiraachuu malu tokko maal fakkaata? Maal akka fakkaatu adda baasuuf haga xumuraatti dubbifadhaa.

Yeroo baay’ee bofti kun, saba keessaa yeroo namni mataa olqabate tokko guddatu mataa keessa rukutuun gadi deebisuu yaala.

Yoo yaadaan qabdanii ilaaltan bofti namoota mataa ol-qabatan irratti duula labsu kun Afaanuma ati dubbattu dubbata. Sabboonaa of-godhee ykn akka nama sabichaaf quuqameetti of dhiheessa. Baay’inaan bofti kun miidiyaa hawaasaa kijibaa, akkasumas beekamoo ta’an tokko tokko duubas jira.

Yeroo baay’ee bofti kun Artistoota fi Hayyoota adamsa.

Mee artistii Oromoo ta’ee kan irratti hin duulamne tokko naa xaqasaa, hayyuu Oromoo ta’ee kan irratti hin duulamne tokko naa xaqasaa …..loading….. eeyyee kan irratti hin duulamne hin jiru jechuu dandeenya.

Fakkeenyaaf, yeroo duula Artist Hacaaluu Hundeessaa irratti duulamaa ture hundi keessan hin yaadattu. Artistii kabajamaa haga Hacaaluu ga’u konkolaataa qorqorroo fi feerroo dhaan bitamte jechuun duula irratti bana. Bofti kun osoo dhuguma sabboonaa ta’ee ykn sabaaf quuqama qabaatee, kan mataa isa dhukkubsuu qabu silaa maaliif Andualem konkolaataa hin qabaanne?, maaliif Lencho’n mana hin qabaanne? fi kkf jedhee iyyaafachuutu irra ture. Bofti kun isa hin qabne siif guutuuf osoo hin taane isati qabduyyuu sirkaa fudhachuudha kaayyoon isaa. Namoota mataa ol-qabatan(influential) ta’an saba isaanii wajjin wal-shakkisiisuu dha kaayyoon isaa. Tokkummaa diiguudha kaayyoon isaa.

Bofti kun guyya guyyaatti ajandaa siif boca, gowwaan keenya’s osoo hin qulqulleessiin harkaa fuudhee afarsa.

*****************************************
Malli Bofti kun fayyadamu ammoo:

1. Yeroo namni mataa olqabate tokko waa argatu ykn godhatu nama sana irratti, ofii akka waan sabaaf quuqama qabuu of-fakkeessuun nama sanammoo nama saba gane fakkeessee duula irratti bana.

2. “Abalu akkas hin goone, Abalu akkas godhe” jedha, “ofii ati maal goote?” yoo jettee gaafatteen deebii hin qabu.

3. Ofii dhabuu isaa osoo hin taane, kaan argachuutu isa aarsa.

4. FUDHACHUU malee KENNUU hin beeku.

******************************************
Kaayyoon bofa kanaas, nama mataa ol-qabate hunda gadi qabuudha.

Qorichi bofa kanaa maalidha?

1. Badii namaa ilaaluu qofa dhiisnee, gaarii namaas ilaaluu.

2. “Inni maaliif akkas hin goone?” akkuma jennu “ani maalan godhe?” jennee of-gaafachu.

3. Dhabuu kee malee argachuun namaa sin aarsiin.

4. Bofti kun si keessa yoo jiraate irraa of-qulqulleessuu.

HARRABA KEENYA CAALAA GURRA KEENYA, GURRA KEENYA CAALAAMMOO IJA KEENYA HAA FAYYADAMNU.

♠️❤️🏳️

06/01/2022
18/12/2021

Hanga yoonaa osoo hin dhaliin moo?
°°°°°°°°°°°°°°°°
Guyyaa keessaa gaafa tokko arbaa fi sareetu yeroo walqixa rimaa'an(ulfaa'an). Ji'a 3 booda sareen ilmoolee hedduu dhalte. Ji'a 6 boodas rimooftee(ulfooftee) ji'a 9 yeroo guuttu ilmoolee hedduu dhalte. Akkanuma jechaa ilmoo hedduu horatte. Ji'a 18 yeroo guuttu garuu waayeen hiriyaa ishee arbaa gaaffii itti ta'e. Isheenis gaafachuu bira dhaqxe. Erga bira geessee, ni yaadatta yoo ta'e ji'a 18 har'aa guyyaa tokko rimoofne(ulfoofne), ati garuu hanga yoonaa hin dhaliin jirta, ani ilmoolee hedduun qaba. Ati garuu, ulfaa'uu kee ni amantaa jetteen. Arbis tasgabbooftee akkas jetteen. Ilaamee hiriyaa koo jaalatamtuu, ani kanan ulfaa'e saree osoo hin taane arbadha. Waggaa 2 keessatti yeroo tokko qofan dhaluu danda'a. Ilmoon ani dhalu garuu tokkoo isheetu lafa raasa. Namni yeroo arge fajajee dhaabbatee ilaala. Kanuman waggaa 2 keessatti argadhu sanatu anaaf bakka guddaa qaba," jetteen arbi. Sareenis tole jettee callistee deemte.

Kanarraa maal baranna?

~ Milkaa'inni kee kan namaa biraa waliin wal bira hin qabamu.

~ Namni si biraa galma yoo gahe ati hin hanqatta jechuu miti. Galma keessantu garaa gara.

~ Milkaa'uuf of taatee deemta malee akka nama biraa ta'uu si hin barbaachisu.

~ Galma guddaa qabda taanaan, yeroo dheeraa si gaafata. Dadhabbii yeroo dheeraa fi obsa si gaafata. Firiin isaas baay'ee guddaa ta'a.

Madda: Garee "Baallee Kitaabaa Keessaa"
-
Horaa bulaa, deebanaa!

|___________💞_____________|

06/08/2021

# ይነበብ !!!
በአንድ ወቅት አንዲት ድርስ እርጉዝ አጋዘን የመውለጃዋ ሰዓት ደረሰና
ለመውለጃ የሚሆን ጥሩ ቦታ እየፈለገች አንድ ወንዝ አጠገብ ደረሰች።
ቦታውንም ለመውለድ ምቹ ሆኖ አገኘችው። ወዲያውም ምጥ ጀመራት።
ነገር ግን ሰማዩ በጥቁር ደመና ተሸፈነ። በዚህም የተፈጠረው መብረቅ
በጫካው ውስጥ እሳት አስነሳ።
በመሀልም አጋዘኗ ወደግራ ስትዞር አንድ አዳኝ ቀስቱን ወደሷ አነጣጥሮ ሲመቻች
ተመለከተች። ወደቀኝ ስትዞር ደግሞ አንድ አንበሳ ወደሷ እየተመለከተ አድፍጦ
በቀስታ ይጠጋል።
አጋዘኗ ወደፊት ለፊቷ ተመለከተች ፣ ከባዱ የወንዝ ውሃ እያስገመገመ
ይወርዳል። ከበስተጀርባዋም በመብረቁ ብልጭታ የተፈጠረው እሳት
እየተንበለበለ ነው።
> ለመሆኑ ይህች አጋዘን ምንድን ነው ማድረግ ያለባት?
> ከከበቧት ጠላቶቿ ትተርፍ ይሆን?
> ግልገሏንስ ያለችግር ትገላገል ይሆን?
× እሳቱ ደርሶ ያቃጥላታል?
× ወይስ . . . አዳኙ በቀስቱ ይገላታል?
× የተራበው አንበሳ ገነጣጥሎ ይመገባታል?
× ወይስ . . . በፍርሃት ወንዝ ገብታ ጎርፍ ይወስዳታል?
አዳኝ ፣ እሳት ፣ አንበሳ እና ጎርፍ የከበባት እና በምጥ የተያዘች ይህች አጋዘን
ምንድን ነው ማድረግ ያለባት???
በርግጥ አጋዘኗ ምንም አላደረገችም በምጧ ላይ ፣ አዲስ ህይወት በመፍጠር
ሂደቷ ላይ አተኮረች።
# እናም . . . ምጧ ተፋፍሞ ባለበት ሰዓት እንዲህ ሆነ . . .
☞ አዳኙ ቀስቱን ሲወረውር የመብረቁ ብልጭታ ሃይሉን ጨመረና ዓይኑ ላይ
አበራበት።
☞ የተወረወረው ቀስትም አቅጣጫውን ስቶ አድፍጦ ወደአጋዘኗ በሚጠጋው
አንበሳ ላይ አረፈ። አንበሳው ሞተ።
☞ በመብረቅ ታጅቦ ሲያጉረመርም የነበረው ሰማይ ዝናቡን ለቀቀው። በዚህም
እሳቱ ካለበት መቀጠል አልቻለም . . . ከሰመ።
አጋዘኗም በሰላም ግልገሏን ወለደች።
# የሰው ልጅም በህይቱ እነዲሁ ነው
በርካታ ችግር ከቦን መውጫ ልናጣ እና ዙሪያው ገደል ሆኖ ሊታየን ይችላል።
ቢሆንም ግን ከአጋዘኗ ታሪክ የምንማረው ነገር አለን። ልብ በሉ . . . አጋዘኗ ችግር
በከበባት ጊዜ ያተኮረችው ማድረግ በምትችለው ነገር ላይ ነበር። በምጥ
ተይዛለችና . . . መውለድ። ምናልባት ትኩረቷን እንዴት ላምልጥ በሚለው ላይ
አድርጋው ቢሆን ኖሮ በሰላም መውለዷ ህልም ፣ የአንዳቸው ሲሳይ መሆኗም
እውን ይሆን ነበር።
ዙሪያችን በማጥ ቢከበብም ወደኛ የሚመጣው ነገር አብዝተን የተጨነቅንበት
ነው። ስለዚህ ውስጣችንን በመልካም እና በምንፈልገው ነገር ብቻ ከሞላነው . . መልካሙ ይሆንልናል ፣ የምንፈልገውንም ነገር እናገኛለን።
# ትኩረታችሁ በምትፈልጉት ነገር ላይ ይሁን . . . 'የሚያስፈልገኝ ነገር የትኛው
ነው?' ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ . . . መልሱም ወደእናንተው ይመጣል!!!
ከ # The_tribe ገፅ አጥሮ የተተረጎመ።
# ቸር_እንሰንብት
(አንብበው ሲጨርሱ Share በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ)

22/01/2021

ፍቅር ማለት ???
✍️በመከራም፣በሀዘንም፣በጭንቀት ም፣በደስታም፣
መተሳሰብ፣መተጋገዝ፣መረዳዳት
❤አንተ ያላገኝሀውን ነገር ሌሎች እንዲያገኙ መመኘት
፣ ጠላትህን መውደድ፣ስለወንድምህ እራስህን አሳልፈ
መስጠት የወንድምህን በደል መሸከም ባንተ እንዲፈፀም የማትፈልገውን፡በሌላ አለመፈፀም

❤ፋቅር ማለት ውበት አይደለም
❤ፍቅር ማለት ጥቅም ፋለጋ አይደለም
❤ፍቅር ማለት ዝሙት ፍለጋ አይደለም
❤ፍቅር ማለት በደስታ ጊዜ መተቃቀፍ አይደለም
❤ፍቅር ማለት ስለወደደን መውደድ አይደለም
❤ፍቅር ማለት ስላከበረን ማክበር አይደለም
❤ፍቅር ማለት ስላገዘን አንተም ቀን ጠብቀህ
ብድር መመለስ አይደለም
ፍቅር ማለት ከማንነት የፀዳ
ፍቅር ማለት ከማዳላት የራቀ ነው

መልካም ቀን
ፔጁን ሼር ላይክ በማድርግ ቤተሰብ ይሁኑ

09/01/2021

ሰበር መልዕክት
አሁንም እግዚአብሔር እንዲህ ስል ተናገረ። ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ የገባሁላትን ቃልክዳን እፈፀም ዘንድ ጊዜው ተቃርቧል። በቀደሙ አባቶች በኩል ለኢትዮጵያና ሕዝቦቿ የተናገኩትንና ቃል የገባሁላትን የብርሃን ዘመን እነሆ ከሁለት ያነሰ አመት ብቻ ቀረ። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ወጣት፣ አዛውንት፣ እናቶች፣አባቶች፣ወንድምና እህቶች ሁሉ ይህንን ቃል ስሙ እነሆ ይህንን ህዝብ ወደ ጥጋብ፣ከፍታ፣ሠላም፣ደስታ፣ሀሴትና ለሁሉም እኩል የሆነች ሀገር እንዲያሸጋግር የሰጠኃችሁን መሪ በማስተዋል ትቀበሉት ዘንድ ይህች የእግዚአብሔር ድምፅ ናት። የበርካታ አለም ሕዝቦች ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ቪዛ ቆርጠው ስጠባበቁ አየሁ። ደግሞም ኢትዮጵያ በኢኮኖም፣ በማህበራዊና በዲሞክራሲያዊ ግንባታ በአለም የመጀመሪያዋ የአፍሪቃ ሀገር ተብላ በሠላም መዝገብ ላይ ስሟ ስፃፍ አየሁ። እንግዲህ በተለይ የነገ የሀገራችን ዋልታ፣ማዕገርና ምሶሶ የሆናችሁ ውድ ወጣቶች የሚመጣው የበረከቱ እንዲሁም የከፍታ ዘመን ተቋዳሾች ትሆኑ ዘንድ ጊዜያችሁን በፀሎትና እግዚአብሔርን በመፍራት እንዲታሳልፉ ዘንድ ይህ የአምላካችንና የአባታችን የእግዚአብሔር ድምፅ ነው።
የትኛውም ሀይማኖት ተከታይ የሆነ ሰው መልዕክቱን ካነበበ በኃላ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርግ። ደግሞ በኮሜንት ቦታ እንዲህ ብሎ ይፃፍ "እኔ የበረከቱና የከፍታው ዘመን ተቋዳሽ ስለሆንኩ የእግዚአብሔን ጊዜ በትዕግስት እጠባበቃለው ቃሉ ዛሬ ተፈፀመ" ብላችሁ ፃፉ በእርግጥ እነግራችኃለሁ የአፋችሁን የቃል ፍሬ ትበላላችሁ።

03/01/2021

🌼✨ በሕይወታችን ውስጥ በድንገት ያልጠበቅነውና ያላሰብነው ነገር ሲያጋጥመን እና ሕይወት ባቀድነው መልኩ እየሄደልን ካልሆነ በነገሩ መጨነቅ ቀላል ሊሆን እና ዛሬን እናልፈዋለን ብለን መገመት ከባድ ሊሆንብን ይችላል፡፡
•••

▪️ምናልባትም በድንገት ራስህን ያለ ምንም ሥራ ልታገኘው ትችል ይሆናል፡፡
እንዴትም አድርገህ የዕለት ወጪህን መሸፈን የማትችልበት ሁኔታ ላይ ልትሆን ትችላለህ ስለሆነም በምን አይነት መንገድ ኑሮህን ልታሻሽል እንደምትችል በማሰብም እየተጨነክ ልትሆንም ትችላለህ።

▪️ምናልባት ትዳርህ፣ የፍቅር ግንኙነትህ በድንገት ይበተንብኛል ብለህ እያሰብክ ይሆናል ያለ ትዳር አጋርህ ሕይወት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ እያሰብክ እየተጨነክ ልትሆንም ትችላለህ።

▪️ምናልባት ራስህ ወይም የምትወደው ሰው ታሞብህ ይሆናል እናም ይህ ህመም በከፍተኛ ሁኔታ አስጨንቆህ ሊሆን ይችላል። እነዚህንና በመሳሰሉ ችግሮች ምክንያት ተጨናንቀህ ሊሆን ይችላል።

▪️በዙሪያችን ያለው ነገር ሁሉ የተረበሸ በሚመስልበት ጊዜ በሰላም ለመኖር አስቸጋሪ ሊሆንብን ይችላል። ነገር ግን በእንደዚህ ዓይነት ጊዜያት ሁሉ ከተጨነቅንባቸው ነገሮች ሁሉ በላይ የፈጣሪን ታማኝነት እና ሁሉን ቻይነት ማስታወስ አለብን።
♦ሁሌም ፆለት ማድርግ አለብን

▪️በሕይወታችን ውስጥ ለእኛ የከበዱን ተግዳሮቶች መንገዳችንን በሚዘጉብን ጊዜ ሁኔታው ከባድ ሊሆንብን ይችላል።
በእነዚህም ጊዜያት የሚሰማን ጭንቀት እና ሃዘን እኛ መግለፅ ባንችል እንኳ እኛን የሚያይ፣ የሚያውቀንና የሚወደን #አምላክ አለ እርሱም ደግሞ እኛን ባስጨነቀንና በነገር ሁሉ ላይ የበላይ ነው፡፡

▪️የዛሬው ችግሮቻችን ከገዘፉብንና የነገው ሕይወታችን አስፈሪ ሆኖ በሚሰማን ጊዜያት ሁሉ ያሳለፍናቸውን የቀደሙ ጊዜያትን መለስ ብለን ፈጣሪ እንዴት እንደረዳንና

እናልፈዋለን ብለን የማንገምተውን ሁሉ በታማኝነት እየረዳን እንዳሻግረንና እዚህ እንዳደረሰን ማሰብ ይኖርብናል እናም ፈጣሪ ያመጣንን መንገድ እንመልከት ፡፡
እናመስግን ....

▪️የተወደድክ ይህ ጊዜም ከበፊቱ የተለየ አይሆንም፡፡ በፈጣሪ እርዳታ ሁሉን እናልፈዋለን።

🍁 "መከራህንም ትረሳለህ፤ እንዳለፈ ውኃ ታስበዋለህ።
ከቀትር ይልቅ ሕይወትህ ይበራል፤ ......ጨለማም ቢሆን እንደ ጥዋት ይሆናል።,....ተስፋም ስላለህ ተዘልለህ ትቀመጣለህ፤ .....

♦ፈጣሪ ለልጆቹ ሁልጊዜ ታማኝ ነው...... የከበዱብንን ችግሮቻችንን ወደ እርሱ ማምጣት እንችላለን። መፀለይ /ዱዓ

▪️ዛሬ ምንም ዓይነት ያልተጠበቀና አስቸጋሪ ሁኔታ ቢያጋጥምህም ፈጣሪ ታማኝ ነውና እርሱ ያሻግርሃል።

▪️ፈጣሪን ማመን ብቸኛው አማራጭ በሆነበት ሁኔታ ውስጥ ካለህ፣ ይህ ብቸኛው አማራጭህ የማያሳፍርና ነገርህን ሰርቶ ሊያስደንቅህና ሁሉን አዲስ ሊያደርግ የሚቻለውና ከከበቡህ ሊያሳርፍህ የታመነ ነው።

🍁 “የምናመልከው አምላካችን ሁሉን ቻይ ነው፡፡ ጸሎቶቻችንንም ሰምቶ #የሚመልስ ነው፡፡ ..,እርሱ የአንተን ሁኔታ በደንብ ያውቃል፡፡ እርሱ ነገርህን እየሰራ ነውና በእርሱ ፀንተህ ኑር፡፡

🍁 “በፍጹም ልብህ በፈጣሪ ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤”
•••
ሰወች ያንተን ምንነት ሳይርዱ በብዙ መልኩ ሊተርጉሙት ይችላሉና ምንም አይምሰልህ

ላንተ ካንተ በላይ የሚያውቅ የለምና

ብሩህ ቀን። 🅢🅗🅐🅡🅔

https://t.me/joinchat/AAAAAE0gB1mH1QFsNeFOwg

27/12/2020

✅✅‼ ልጄ ሆይ ፤ ዋዘኛና ቀልደኛ አትሁን ፡፡ #በመከራ ለሚኖሩ ሰዎች ሁሉ የምታዝንና የምትራራ ሁን ፤ በድኃ ላይ አትጨክን ፤ ርስቱንና ቤቱንም በምክንያት አትውሰድበት ፤ ለመጨረስም የማትችለውን ነገር አትጀምር ፡......

✅✅‼ ልጄ ሆይ ፤ በልተህ ስትጠግብ ረኃብን ፤ ስትበለጥግ ድኅነትን ፤i ስትሾም ሽረትን ፤ ሌላውንም ይህን የመሰለውን ሁሉ አትርሳ ፡..........

✅✅‼ ልጄ ሆይ ፤ ለሞተው ወዳጅህ ከማልቀስ ይልቅ በሕይወቱ ሳለ የክፋት ሥራ ለሚሠራ ወዳጅህ አልቅስለት ፡፡

✅✅‼ ልጄ ሆይ ፤ ባለ ጠጋ ሰው ሁሉ ይደግፈዋል ፤ ድኃ ሲወድቅ ግን ሰው ሁሉ ወዲያው ይገፋዋል ፡፡ ባለ ጠጋ ሲከሰስ በሸንጎ የተቀመጠው ሁሉ ይሟገትለታል ፤ ድሀ ሲከሰስ ግን በሸንጎ የተቀመጠው ሁሉ ይፈርድበታል ፡፡ መልካም ዳኛ በመካከላቸው የተቀመጠ እንደ ሆነ ግን ፍርዱ እንደ ፀሐይ ያበራለታል ፡፡ ስለዚህ በምትኖርበት ሀገር መልካም ዳኛ አያጥፋብህ ፡፡

✅✅‼ ልጄ ሆይ ፤ በማናቸውም ነገር ቢሆን ሞት አይቀርም ፡፡ ነገር ግን በሰው እጅ ከመውደቅ በእግዚአብሔር እጅ መውደቅ ይሻላል ፡፡

✅✅‼ ለአፍህ መሐላ አታልምደው ፤ እግዚአብሔር ስሙን ከንቱ ያደረገውን ሳይቀስፈው አይቀርምና ስሙን በከንቱ አትጥራ ፡፡ ልጄ ሆይ ፤ የምትሠራውን ሥራ ሁሉ ሰው ቢያየው ቢሰማውም አይጎዳኝም ብለህ እንደ ሆነ ነው እንጂ አይታይብኝም ፤ አይሰማብኝም ብለህ አትሥራው ፡፡ አንተ ምንም ተሰውረህ ብትሠራው ከተሠራ በኋላ መታየቱና መሰማቱ አይቀርም ፡፡

✅✅‼ ልጄ ሆይ ፤ አንተ አስቀድመህ በሰው ላይ አትነሣ ፤ ሰው በአንተ ላይ ቢነሣብህ ግን እንዳትሸነፍ ጠንክረህ መክት ፡፡ እምነትህንም በእግዚአብሔር ላይ አድርግ ፡፡

✅✅‼ ልጄ ሆይ ፤ ሰው ሳይኖር ብቻህን ከሴት ጋር አትነጋገር ፡፡ ባሏ አለመኖሩን በደጅ ጠይቀህ ከደጅ ተመለስ እንጂ ወደ ቤት አትግባ ፡፡ ሰው ሳይኖር ብቻህን ከሴት ጋር የተነጋገርህ እንደ
ሆነ ግን ፤ ምንም ሌላ ምስጢር ባይኖራችሁ በመነጋገራችሁ ብቻ መጠርጠር አይቀርም ።

✅✅‼ ልጄ ሆይ ፤ በጌታህም ቤት ቢሆን በሌላም ስፍራ ቢሆን ገንዘብ ወይም ሌላ እቃ ወድቆ ብታገኝ አታንሣ ፡፡ ብታነሣውም መልሰህ ለጌታህ ወይም ለዳኛ ስጥ እንጂ ሰውረህ አታስቀር ፡፡

✅✅‼ ልጄ ሆይ ፤ በፍፁም ልብህ ለማትወደው ሰው ቤትህንና የቤትህን ዕቃ አታሳይ ፡፡

✅✅‼ ልጄ ሆይ ፤ ንፁሕ አለመሆንህን እግዚአብሔር ያውቃልና በእርሱ ፊት ንፁሕ ነኝ አትበል ፡፡ በንጉሥ ፊትም ብልህ ነኝ አትበል ፤ የብልሃት ሥራ ሠርተህ አሳየኝ ያለህ እንደ ሆነ ታፍራለህና ፡፡

✅✅‼ ልጄ ሆይ ፤ ጠላት በዛብኝ ፤ ምቀኛ አሴረብኝ ብለህ እጅግ አትጨነቅ ፡፡ በዓለም የሚኖር ፍጥረት ሁሉ ጠላትና ምቀኛ አለበት እንጂ ባንተ ብቻ አይደለም ፡፡ ከዚሁም በጥቂቱ
እጽፍልሃለሁ ፡፡ በፍየል ነብር ፤ በበግ ተኩላ ፤ በአህያ ጅብ ፤ በላም አንበሳ ፤ በአይጥ ድመት ፤ በዶሮ ጭልፊት አለባቸው ፡፡

ይህንንም የመሰለ ብዙ አለ ፡፡ ሰውም እርስ በርሱ እንዲሁ ነው ፡፡ ስለዚህ የሚመጣብህን ነገር ሁሉ በትእግሥት ሆነህ ተቀበለው ፡፡ በመጨረሻው ግን ሁሉ አላፊ ነውና ጠላቶችህ ሁሉ ያልፋሉ ፡፡ ወይም አንተ አስቀድመህ ታልፍና ከዚህ ዓለም መከራና ጭንቀት ታርፋለህ ፡፡

✅✅‼ ልጄ ሆይ ፤ እስቲ ያለፉትን ሰዎች ሁሉ አስባቸው ፡፡ እነዚያ ሁሉ ጀግኖች ሁሉም መሬት ሆነዋል ፡፡ እነዚያ ሁሉ ዓለመኞች ፤ እነዚያ ሁሉ ቀልደኞችና ፌዘኞች ፤ እነዚያ ሁሉ ግፈኞች ፤ እነዚያ ሁሉ በድኃ ላይ የሚስቁና የሚሳለቁ ሁiሉም መሬት ሆነዋል ፡፡ እነዚያ ሁሉ ድሆች ሲበደሉ ፣ ሲያዝኑ ፣ ሲያለቅሱ ካንዱ ሀገር ወደ ሌላው ሀገር ሲሰደዱ ፣ ሲራቡ ፣ ሲጠሙ ፣ ሲታረዙ የነበሩ መሬት ሆነዋል ፡፡

✅✅‼ ስንት ሰዎች የነበሩ ይመስልሃል ? የድኃ እንባ ሲፈስ የወንዝ ውኃ የሚፈስ የሚመስላቸው ስንት ሰዎች ነበሩ ፡፡ ድኃ ሲጮህ ውሻ የሚመስላቸው ስንት ሰዎች ነበሩ ፡፡ ድኃ ታስሮ ወይም በሌላ ጭንቅ ነገር ተይዞ ሲሞት የወፍ ግልገል የሚሞት የሚመስላቸው ስንት ሰዎች ነበሩ ፡፡ ጉልበት ካለን ብለው በደካሞች ላይ ያሰቡትን ሁሉ የሚሠሩ ስንት ሰዎች ነበሩ ፡፡

ሰውን ለማጥፋት እጅግ የሚጥሩ ሰውን ካላጠፉ እንቅልፍ የማይወስዳቸው ስንት ሰዎች ነበሩ ፡፡ ነገር ግን ከዚህ ቀድሞ የነበሩት ሁሉም መሬት ሆነዋል ፡፡ ከመሬት የተገኘ ሁሉ መሬት ስለ ሆነ ወደ መሬትም የማይመለስ ስለሌለ እኛም ነገ እንደዚያው እንሆናለን ፡፡ ስለዚህ በማናቸውም ምክንያት & የሰው ደስታውና አዘኑ እጅግ አጭር መሆኑን በጣም እወቅው ፡፡

✅✅‼ ልጄ ሆይ ፤ ቀን በሥራህ ላይ ፤ ሌሊት በአልጋህ ላይ ፤ የሚጠብቅህ እግዚአብሔር ነውና ማታ ስትተኛ ፤ ጧት ስትነሣ እግዚአብሔርን አምላክህን መለመንና ማመስገን አትተው ፡፡

✅✅‼ ለተጨማሪ መጣጥፎች
https://t.me/joinchat/AAAAAE0gB1mH1QFsNeFOwg

Address

Burayu
Addis Ababa
GODISGORLY

Telephone

+251935306469

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የእራኝነት ጥበብ /Tikkissee Sirrii posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category