Mebrinho Page

Mebrinho Page The Official page of Gezana-Tv
(1)

31/12/2021

23/02/2021

ኢትዮጽያዊያን በትግራይ ህዝብ ላይ ታሪክ ይቅር ማይለው ክህደት ፈጽሟል።

23/02/2021

በሚያሳዝን መልኩ በትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለው ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት አሁንም በተጠናከረ መልኩ እንደቀጠለ ነው።

22/02/2021

በደቡብ ሱዳን በሰላም አስከባሪነት ተሰማርተው የነበሩ የትግራይ ተወላጆች "ተጋሩ" በመሆናቸው ብቻ በኢትዮጵያ ወታደሮች ድብደባ ደረሳቸው።
አንገዛም!

21/02/2021

ሰበር ዜና
የብልጽግና ከፍተኛ አመራሮች በትግራይ ላይ የሚገኘው የተከዜ ሃይድሮ ኤለክትሪክ የማውደም ትእዛዝ እንዳስተላፉ እና የኤርትራ እንዲሁም የኢትዮጵያ ሰራዊት ግድቡ ወደ ሚገኝበት ስፍራ እያቀኑ መሆኑ ማረጋገጥ ችያለው።

21/02/2021

ኣጆና ተጋሩ!

20/02/2021

በሴት እህቶቻችን ላይ እየደረሰ ያለው ሁለንተናዊ ጥቃት አጥብቄ እቃወማለሁ፤ ትናንት ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ብላ የወጣትነት ዘመንዋ በረሃ ላይ የሰዋች ጀግና ዛሬ የትግራይ ተወላጅ በመሆንዋ ብቻ በወራሪው የኤርትራ ሰራዊት እና በአብይ ታጣቂዎች ክብረ ንጽህናዋን እየተደፈረ ከማየት የሚያሳምም ምንም ነገር የለም።
እታገላለሁ!

19/02/2021

ጦብያ ዛሬ ኣንድ ትልቅ ጀነራል አጥታለች፤ ዝርዝሩ እመለስበታለሁ።

17/02/2021

ጦርነቱ በበላይ እየመሩት ያሉት "የኤርትራ" ጀነራሎች ናቸው።
ጌታቸው ረዳ

17/02/2021

paul kagame

14/02/2021

ብሓዱሽ ወለዶ ዝተሃነጸ ሓይሊ ምክልኻል ትግራይ TDF ኣብ
ልዕሊ ጸላእቲ ዓወታት እናመዝገበ ይቕጽል'ሎ።
ኣያይ!

14/02/2021

ኢትዮጵያውያን በትግራይ ህዝብ ላይ ትልቅ ክህደት ፈጽሟል። ከነዚህ ሰዎች ጋር ምንም የጋራ ታሪክ የለኝም፤ እንዲኖረኝ
አልፈልግም።

Psalm Mebrahtu

14/02/2021

ምእንቲ ረብሓ ትግራይን ተጋሩን ጦብያ ፋሕ ኽትብል ኣለዋ፤
ስጋ ብፆት!

13/02/2021

የኦሮሞ ወጣቶች፤ ጀዋር መሓመድ እና በቀለ ገርባ የመሰሉ ድንቅ ፖለቲከኞች ከፊታችሁ ስላሉ በውነት ልትኮሩ ይገባል።

ፍትህ ለኦሮሞ ፖለቲከኞች!

13/02/2021

እነሱ የአባቶቻቸው ስራ እየሰሩ ነው፤ እኛ ደግሞ የአባቶቻችን ታሪክ እየደጋገምን ነው።
ኣጆና!

12/02/2021

አይደለም "ትግራይን" አለምን ነጻ ማውጣት የሚችል ብሄርተኛ ሃይል ተፈጥሯል።

አንገዛም!

12/02/2021

ብሰለስተ ነገራት ቅሱን እየ፤

1, ሓደ ኢትዮጵያውነት ዝብል ካብ ልቢ ትግራዋይ ምውፅኡ
2, ካልኣይ ግጅለ ባህሊ ሽዋ ዝኾነት ማሕበረ ቁርስሳን ካብ ልቢ ትግራዋይ ተሓኺኻ
3, ሳልሳይ ስኽፍታ ተሪፋ ትመስል ንኺድ ጥራይ ብሄርተኛ ይረትዕ!
Via ግጥም ሓኽፈን

12/02/2021

ወራሪዎች በትግራይ መሬት እስካሉ ድረስ ህዝባዊው ትግላችን ተጠናክሮ ይቀጥላል።

11/02/2021

ትግራይና ዝኹሉ ግፍዒ ኣይግበኣን፤
ሕነ ኽንፈዲ ህዝብና ኽድበስ ተኾይኑ ሓሪና ንለዓል ንዕጠቕ!

10/02/2021

ተቐባሊት ሕድሪ ጉዕዞና፤
ፈላሚት ኣርሓ ወያነና፤
ዓይኒ ትግራይ 'ዛ መቐለና መቐለ ❤

09/02/2021

የልማት ዜና
ሱዳን በተቆጣጠረችው ታሪካዊው የፋሽቃ-ጎንደር ግዛቷ ልማት መጀመሯ ኣስታወቀች::

08/02/2021

ሕነ ፈዳይት ወርሒ ለካቲት፤
ብሩኽ ባሕቲ ❤

የተቆጣ ህዝብ ኣለ!ወራሪዎች በትግራይ መሬት እስካሉ ድረስ ህዝባዊው ትግላችን ተጠናክሮ ይቀጥላል።እምቢ!
06/02/2021

የተቆጣ ህዝብ ኣለ!
ወራሪዎች በትግራይ መሬት እስካሉ ድረስ ህዝባዊው ትግላችን ተጠናክሮ ይቀጥላል።
እምቢ!

 !
06/02/2021

!

06/02/2021

የኦሮሞ ወጣቶች እምቢ "ለአሃዳዊ" በማለት ጸረ ብልጽግና ትግላቸው እየቀጠሉ ነው።

05/02/2021
05/02/2021

ኣብ ኣዲስ ኣበባ ዘለኹም "ተጋሩ" ካብ ማንም ግዜ ብላዕሊ ጥንቃቐ ግበሩ።
ኣምላኽ ምሳኹም ይኹን፤

05/02/2021

Stop Killing The People Of Tigray!
የትግራይ ህዝብን መግደል ይቁም!

እምቢ ያለ መንግስት ሊሸነፍ ይችላል፤ እምቢ! ያለ ህዝብ ግን በፍጹም ሊሸነፍ አይችልም። የትግራይ ህዝብ ደግሞ ለህወሓት እምቢ አላለም፤ እሺ ብሎ ተቀብሎ ነው አደራ የሰጠው። በህወሓት ይሄን ...
05/02/2021

እምቢ ያለ መንግስት ሊሸነፍ ይችላል፤ እምቢ! ያለ ህዝብ ግን በፍጹም ሊሸነፍ አይችልም። የትግራይ ህዝብ ደግሞ ለህወሓት እምቢ አላለም፤ እሺ ብሎ ተቀብሎ ነው አደራ የሰጠው። በህወሓት ይሄን ሁሉ ክህደት እየተፈጸመ ያለው ለትግራይ ህዝብ ተገዢ ስለሆነ ብቻ ነው።
Proud TPLF ✊

05/02/2021

በአስመራ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የኤርትራ ሰራዊት ባስቸኳይ ከትግራይ መሬት እንዲወጡ መምሪያ አስተላለፈ።

05/02/2021

ትግራይን የዘረፈውና ያወደመው፤ እህቶቻችንን አስገድዶ የደፈረው የኢሳያስ ወታደር ብቻ አለመሆኑ መታወቅ አለበት። የኢትዮጵያ መከላከያም ጭምር ነው። በአደባባይ ይሄን አሳፋሪ ድርጊት የፈጸመው 😥

05/02/2021

ኣይንግዛእን!

05/02/2021

ተቀበል!
አምቦ ከተማ ላይ ብልፅግና በመቃወም ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሷል።
Down Down! ብልግና

05/02/2021

ኣሁን እርግጠኛ ሁኜ መናገር እችላለሁ፤ ጦብያን እያስተዳደረ
ያለው የኤርትራው ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ ነው።

03/02/2021

ግንባራት "ትግራይ" ብኹሉ ሸነኽ ይዳመጹ ኣለዉ። ሓቀኛ ብሄራዊ ቃልሲና ፍረ ኣፍርዩ ብርሃን ከግህድ ይቃረብ'ሎ።
ኣጆና!

03/02/2021

ሕራነ
“ክሓዝን እዩ፣ ክሽምረር እዩ፣ ክፅምሉ እዩ” ኢሎም እናተፀበዩኻ እንከለዉ፣ ንስኻ ግን ብተፃራሪ መሊስካ ካብቲ ዝነበርካዮ ንላዕሊ እትደምቀሉን መንፈስካ እተጠንክረሉን ጥበብ እዩ።

Address

Addis Ababa

Telephone

+249901618212

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mebrinho Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category



You may also like